2016 in Review: Era of the Princess – Emperror Tewodros II

4 Dec 2016 – 1:27pm https://youtu.be/iQiYB08cLjA ኢትዮጵያ ታሪክ ፕሮፌሰር ሺፈራው በቀለ፤ ስለ ዘመነ መሳፍንት የአገዛዝ ዘመን፤ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ስለ ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ ይናገራሉ። 2016 in Review Era of the Princess Emperror Tewodros II – SBS Amharic

CREW Expresses concern over the current crisis in Ethiopia

CREW Press Release December 5, 2016  Center for Rights of Ethiopia Women (CREW) is deeply concerned with the current state of affairs in Ethiopia. Since the government declared a state of emergency in October, thousands of men, women and particularly young people including journalists, opposition leaders and member were arrested by Ethiopian security forces. According […]

Response to Messay Kebede By René Lefort

I take Messay Kebede comments and critics very seriously. Among his remarkable contributions, his work on the Ethiopian revolution, and particularly on the role played by the Ethiopian intellectual elite, has been considered as decisive among the academic community. Nevertheless, unless I failed to express clearly my very views in my last article, Messay Kebede […]

ኮንሶ – የግፍ ምድር!

“የሚሆነው ሁሉ የሚታመን አይደለም” የኮንሶ ተወላጆች December 3, 2016 03:46 am አንደኛዋ ባለቤታቸው ሶስት ጊዜ ቀዶ ጥገና አድርጋለች። ሌላኛዋ ባለቤታቸው ከአንድ ልጇ ጋር ሁሉም እስር ላይ ናቸው። እመጫትም ከእርጥብ ልጇ ጋር ታስራለች። እነዚህ ማሳያ እንጂ በኮንሶ ከእስር የተረፉ ተሰደዋል።  በወረዳው ያሉት 43 ትምህርት ቤቶች እስር ቤቶችና የወታደሮች ካምፕ ሆነዋል። ወደ አጎራባች ቀበሌ ወይም ጫካ የመሸጉ […]

ፍ/ቤት እነ ሃብታሙ አያሌውን ከክስ ነፃ አደረጋቸው

Monday, 05 December 2016 08:51 Written by  አለማየሁ አንበሴ     አብርሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሺ ተከላከሉ ተብለዋል በከፍተኛ ፍ/ቤት ከቀረበባቸው የሽብር ክስ በነፃ ከተሰናበቱ በኋላ አቃቤ ህግ ይግባኝ ከጠየቀባቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መካከል ሃብታሙ አያሌውን ጨምሮ ሶስቱ በነፃ የተሠናበቱ ሲሆን ሁለቱ ተከላከሉ ተብለዋል፡፡ የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አመራር አቶ ሃብታሙ አያሌው፤ በከፍተኛ ህመም እየተሰቃዩ መሆኑን በመግለፅ የተጣለባቸው […]

አቶ ገብሩ አስራት ስለ ኢህአዴግ ግምገማዎች፣ ተሃድሶና ተቃዋሚዎች

Monday, 05 December 2016 09:04 Written by  አለማየሁ አንበሴ • ሙሰኞች አሉብን ብለዋል፤ እስካሁን ግን አንድም በሙስና የተከሰሰ አላየንም • ሚሊየነሮቹ እንዴት ነው “ሀብታችሁ ከየት መጣ?” ተብለው የሚጠየቁት? • በሃቅ ላይ የተመሰረተ ግምገማ ይኖራል የሚል እምነት የለኝም • ‹‹ኢትዮጵያዊነት›› በሚለው ዙሪያ መሰባሰብ አስቸጋሪ እየሆነ ነው በወቅቱ የኢህአዴግ ግምገማዎች፣ በተሃድሶና በተቃዋሚ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ዙሪያ ቀድሞ የህውሓት/ኢህአዴግ […]

የዶ/ር መረራ ጉዲና መታሰር አነጋጋሪ ሆኗል

Monday, 05 December 2016 08:54 አዲስ አድማስ  · “በመናገር ነፃነት ላይ የተወሰደ እርምጃ ነው” አምነስቲ · “የታሰሩት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣሳቸው ነው” መንግስት የአንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና መታሰር የዓለም አቀፍ ሚዲያዎችንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ትኩረት የሳበ ሲሆን አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የታዋቂው ፖለቲከኛ እስር  በእጅጉ ያሳስበኛል ብሏል፡፡ ዶ/ር መረራ አመራር አባል የሆኑበት መድረክ በበኩሉ፤ ጠንካራ መሪውን […]

Hybrid Wars: The Horn Of Africa, the Scramble for Somalia; Eritrea; Ethiopia; Color Revolutions?

Part II By Andrew Korybko Global Research, December 03, 2016 Oriental Review 2 December 2016 The first part of the research on the Horn of Africa described the regional state-to-state political dynamics, and now it’s time to delve into each country more in depth in order to acquire a heightened sense of their strategic positions. This will […]

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የሕትመት ዘርፉ ተሸመድምዷል-ሳንሱር ተመልሷል

December 4, 2016 ዋዜማ ራዲዮ- መጻሕፍትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የሕትመት ዉጤቶችን ለማሳተም ማተሚያ ቤቶች ፍቃደኛ ሊሆኑ ባለመቻላቸው ሙሉ ክረምቱን መነቃቃትና እምርታን እያሳየ የነበረው የሕትመት ዘርፍ መቀጨጭ ይዟል ይላሉ በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች፡፡ አንዳንድ ደራሲዎች በተለይ ረቂቅ ሥራዎቻቸውን ወደ ማተሚያ ቤት ይዘው ሲሄዱ ቅድመ ምርመራ (ሳንሱር) እየተደረገባቸው እንደሆነ ለዋዜማ ተናግረዋል፡፡ “ረቂቁን በባለሞያ እስመርምረን ዉጤቱን በሳምንት ዉስጥ ደውለን […]

ለዘረ መል ጥጥ የታጩ ማሳዎች

ለዘረ መል ጥጥ የታጩ ማሳዎች 03 Dec, 2016 By ብርሃኑ ፈቃደ  በዓለም የግብርና ዘርፍ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ውስጥ በግዙፉ የሚጠቀሰው የአረንጓዴው አብዮት እየተባለ የሚጠራው ወቅት ነው፡፡ በርካቶች ከረሃብና ቸነፈር ለመዳን የቻሉበትን የሳይንስ ውጤት የተገበረው ይህ አብዮት በግብርና መስክ አዳዲስ ክስተቶችን በማስተናገድም ይታወሳል፡፡ የአረንጓዴው አብዮት ተቋዳሽ ከነበሩ አገሮች መካከል በተለይ በደቡብ አሜሪካና በእስያ የሚገኙ አገሮች በርካታ […]