የኛ ምርጦች ‘ እስክንድር ነጋ አንዱአለም አራጌ ከ ለውጡ በኀላ ሀገሪቱን በቀጣይ የሚመሩ ብርቅዬ መሪዎቻችን

 October 18, 2017 07:43 የኛ ምርጦች ‘ እስክንድር ነጋ አንዱአለም አራጌ ከ ለውጡ በኀላ ሀገሪቱን በቀጣይ የሚመሩ ብርቅዬ መሪዎቻችን ናቸው፡፡ በነፃነት ትግል ውስጥ ዘርፈ ብዙ ችግሮች አሰልቺ መሰናክሎች ይገጥሙናል በተለይ እንደወያኔ ፅንፍ የረገጠ በአካባቢ ስሜት የታወረ ፍፁም ዘረኛን መታገል ደግሞ መስዋዕትነቱን በሁለመናው እጅግ ያከብደዋል፡፡ ነገር ግን ምንግዜም ቢሆን ጨለማ ገላጮች የድሉ ፍሬ በፅናት የቆሙ ሃቀኞች […]

የሴራ ፖለቲካና የወኅኒ ቤት መከራን ጥሶ ያለፈ ወጣት(ምጥንና ቁጥብ  መልስ ለኢ/ር ግዛቸዉ ሽፈራዉ ክስ) – ተክሌ በቀለ

October 18, 2017 10:34 ተክሌ በቀለ ሀብታሙ አያሌውን የተዋወኩት ዛሬ በስደት ላይ በሚገኘው ጠንካራው የሰላማዊ ትግል አቀንቃኝ በፀጋዬ አላምረው በኩል ነው፡፡ የባለ ራዕይ ወጣቶች ማኅበር ፕሬዝዳንት በነበረበት ወቅት ማለት ነዉ፡፡ መጀመሪያ ላይ ወደ አንድነት ፓርቲ ለመግባት ያለውን እቅድ ተቃውሜዉ ነበር፡፡ ህወሓት እንደሚያደርገው የሲቪክ ማኅበራትን እንዳናጠፋ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል የሚል ጽኑ እምነት ነበረኝ፡፡ የኋላ ኋላ ግን […]

የዓይን ጉድ አይቼ መጣሁኝ ፪፤ ከእንዲህ ያለ መዓትስ ይሰውረን – በፈቃዱ ዘ ሃይሉ

October 17, 2017 22:44 የትግራይ የገጠር አካባቢዎች ገዳማትም ጭምር ይመስላሉ፤ ብዙ ተዛዙሬ ባየሀዋቸው የትግራይ የገጠር ወረዳዎች በጣም በምያሳዝን ሁኔታ የወጣቱ የህ.ሰብ ክፍል አንሶ እና ተመናምኖ ነው ያየሁት። ባንፃሩ የአረጋውያን እና እመቶች ቁጥር ደግሞ በጣም ብዙ ነው… የአኗናር ዘዬኣቸው በጣም ያሳዝናል… የምያውሩት ሰው ይናፍቃሉ፤ ኑሮኣቸው በኣብዘሀኛው ከሙንክስና ህይወት ጋር ይመሳሰላል። ዝም ብለው መቁጠርያውን እየደጋገሙ መቁጠር፤ ኣሁንም […]

South Sudan: UN, US failed to prevent ethnic cleansing

  Salva Kiir Trial of South Sudanese soldiers accused of rape and murder [The Associated Press] South Sudan, the world’s youngest country, has received more than $1bn in humanitarian aid every year from the United States and the United Nations. It gained independence in 2011 with the strong support of the Bush and Obama administrations. […]

Kenya election official Roselyn Akombe flees to US

http://www.bbc.com/news/world-africa-41660880 Kenya general election 2017 Reuters  Roselyn Akombe says it would be “suicidal” for her to think she would be safe A senior member of Kenya’s electoral commission (IEBC) has fled to the US amid death threats ahead of next week’s presidential election re-run. Roselyn Akombe said the IEBC was under political “siege”, unable to […]

”የኬንያ ዳግም ምርጫ ‘ተዓማኒ’ አይሆንም”

18 ኦክተውበር 2017 http://www.bbc.com/amharic/41662398 አጭር የምስል መግለጫ የኬንያ የምርጫ ቦርድ ከፍተኛ ኃላፊ ሮዝሊይን አኮምቤ በጥቅምት 16 ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የኬንያ ምርጫ ተዓማኒነቱ እንደሚያጠራጥር በኬንያ የምርጫ ቦርድ ከፍተኛ ቦታ የነበራቸው ሮዝሊይን አኮምቤ ለቢቢሲ ተናግረዋል። እርሳቸው እንደሚሉት ምርጫውን በበላይነት የሚመራው የምርጫ ቦርድ ውሳኔም ሆነ ስምምነት ላይ ለመድረስ ፖለቲካዊ መታፈን ደርሶበት ነበር። ኬንያ በነበሩበት ወቅት ለህይወታቸው አስጊ የሆኑ […]

Altus secures new exploration licence in Ethiopia

18th October 2017 By: Creamer Media Reporter   JOHANNESBURG (miningweekly.com) – Aim-listed Altus Strategies has been granted an exploration licence for the Daro copper/gold project, in northern Ethiopia. The licence covers an area of about 412 km2 and is valid for three years. “The award of the Daro exploration licence is an exciting addition to our […]

‘Delay’ in report on Ethiopia dam annoys Egypt

  October 18, 2017 at 11:43 am Renaissance Dam in Ethiopia [File Photo] Egypt voiced concern over “delays” in concluding the recommended study on the environmental impacts of Ethiopia’s multibillion dollar hydro-dam project. This came during a meeting of water ministers of Sudan, Ethiopia and Egypt in the Ethiopian capital Addis Ababa today. “Egypt is […]

Nile Basin ministers discuss Ethiopia’s controversial dam

Wednesday October 18 2017 The Egyptian delegation lead by Water and Irrigation minister Dr Mohamed Abdel Aty (holding the microphone) during a meeting on Nile waters in Addis Ababa, Ethiopia. PHOTO | ANDUALEM SISAY | NMG By ANDUALEM SISAY Water ministers from Egypt, Sudan and Ethiopia are meeting in Addis Ababa to continue talks on […]

THE US SADDENED BY VIOLENT END OF FRESH PROTESTS IN OROMIA AS NUMBER OF CASUALTIES CLIMB

  October 18, 2017  Etenesh Abera Addis Abeba, Oct. 18/2017 – The United States Embassy in Addis Abeba said in a statement that the US “sees peaceful demonstrations as a legitimate means of expression and political participation,” and noted “with appreciation a number of recent events during which demonstrators expressed themselves peacefully, and during which […]