Ethiopia: Cries of joy after abducted child reunites with parents

17 October 2017   This is the moment Biniyam (not his real name) was reunited with his parents in Ethiopia. CC BY-NC-ND / ICRC Biniyam was only 5 when armed men abducted him from a traditional gold mining site in Gambella, Ethiopia and taken to war-torn South Sudan. His mother tried to stop the kidnapping […]

Is ethnic federalism really the biggest problem in Ethiopia?

Tension between ethnic federalism and a centralised Ethiopian identity threaten the unity of Ethiopia. Can it be resolved? In a recent op-ed for TRT World, a former Ethiopian opposition leader Teshome M. Borago asks: Is Ethiopia a Rwandan genocide in the making? The Rwandan comparison is not surprising. The deteriorating humanitarian and security situation in […]

Why Ethiopia is overtaking Kenya in the race to become the ‘New China’

  Oct. 17, 2017, 12:45 am   By ABEL MUHATIA @abelmuhatia   President Uhuru Kenyatta addressing delegates during the Kenya – Ethiopia -Business Forum at Intercontinetal hotel,Nairobi Jun 27 2016.Photo/PSCU  It is expensive to start and run a manufacturing factory in Kenya compared to at least 28 other African countries, a new study shows. The […]

Negotiations on Renaissance Dam commence in Ethiopia

October 17, 2017 Al-Masry Al-Youm   The Egyptian, Sudanese and Ethiopian water ministers visited the Renaissance Dam in Ethiopia Tuesday morning to follow up on the developments of their Declaration of Principles agreement in the six-party meeting in 2015 regarding the start of filling the dam with water. The technical committee, consisting of 12 members […]

ያሬድ ጥበቡ የበረከት ስምዖን መልቀቅን በበጎ ጎኑ አላየሁትም አሉ | “በረከት መለስ ከሞቱ በኋላ በድርጅቱ ሥራ እርካታ እንደማይሰማቸው ይታይ ነበር” – ቻላቸው ታደሰ

October 17, 2017    (የጀርመን ድምጽ ራድዮ ዘገባ እንደወረደ) አንጋፋዉ የኢሕአዴግ ታጋይና ባለሥልጣን አቶ በረከት ስምዖን ኃላፊነታቸውን “ለመልቀቅ” ደብዳቤ ማስገባታቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት አረጋግጧል። በመንግሥትና በገዢው ግንባር ውስጥ “አድራጊ ፈጣሪ፤ ሿሚ ሻሪ” ናቸው የሚባልላቸው አቶ በረከት ከግማሽ ምዕተ-ዓመት በላይ ከቆዩበት የሥልጣን አካባቢ መራቅ የፈለጉበት ምክንያት እስካሁን በይፋ አልተገለጠም።   (የጀርመን ድምጽ ራድዮ ዘገባ እንደወረደ) አንጋፋዉ የኢሕአዴግ […]

የትግራይ ህዝብና ህወሓት ምንና ምን ናቸው (በየነ ተስፉ)

October 17, 2017  — ክቡር ወንድሜ Afendi Muteki፣ የትግራይ ህዝባችን ስናስታውሰው በሚል ርእስ በጻፈው ጽሁፍ ላይ http://www.ethioreference.com/archives/8524 ከተለጠፈበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ ወንድሞችና እህቶች ሃሳባቸውን/አስተያየታቸውን ሰጥተውበታል፣ ከበጣም የተወስኑ ውጭ አብዛኛው ውይይት በጨዋ ቋንቋ የትካሄደ ነበር ይህ ደግሞ ለወደፊትም መቀጠል አለበት። ውንድሜ Afendi ይህ ዓይነት አይነኬ ግን በጣም ወቅታዊና ሁላችንም አንዲት የጋራ ሃገር እንድትኖረን የምንፈልግ ወገኖች ተወያይተን […]

” ወንጀል አልፈፀምኩም! ጥፋተኛም አይደለሁም!” (ዶ/ ር መረራ ጉዲና)

  October 16, 2017 የፌደሬሽን ምክር ቤት በእነ ዶ/ር መረራ ጉዳይ መልስ ሰጠ ! ቤተልሔም ተሾመ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ የተጠቀሱ ምስክሮች ስም ዝርዝር ለተከሳሾች ሊደርስ ይገባል፣ አይገባም በሚለው ክርክር ላይ የፌደሬሽን ምክር ቤት የህገ መንግስት ትርጉም እንዲሰጥበት በጠየቀው መሰረት የፌደሬሽን ምክር ቤት ጉዳዩ የህገ […]

“ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!” – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት

“ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!” (To read in pdf, click here) ቅጽ ፪ ቁጥር ፫ ማክሰኞ መስከረም ፲፩ ቀን ፪ሺ፲ዓ.ም. “ባልበላው፣ ጭሬ አፈሰዋለሁ!” ይህ አባባል እኔ ካልተጠቀምኩበት፣ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት አደረገዋለሁ፤ ለእኔ ካልሆነ፣ ለማንም እንዲሆን አልሻም፤ የእኔ መገልገያ ካልሆነ፣ ሌሎች ሊገለገሉበት እንዳይችሉ አበላሸዋለሁ፣አፈርሰዋለሁ፣ብለው ለሚያስቡ የጥፋት ሰዎች ዕይታ፣ በዶሮዋ ተመስሎ የተነገረ የብልሆች ዕውነት የማስጨበጫ ዘዴ ነው። አዎ ! ይህን […]

ይገርማል! … ያሳዝናል! የህወሃት አባሉ የዳንኤል ብርሃነ ውሸቶች

welkait.com    (ልጅ ዓምደጽዮን ምኒልክ) ትናንት ምሽት በዛሚ ኤፍ.ኤም 90.7 ሬዲዮ ጣቢያ ላይ የሚተላለፈው ‹‹የጋዜጠኞች ክብ ጠረጴዛ›› ለ‹‹ውይይት›› ከመረጣቸው ርዕሰ ጉዳዮች መካከል ግዙፉን ጣና ሀይቅን የወረረው የእምቦጭ አረም ጉዳይ አንዱ ነበር። በእምቦጭ አረም የተወረረው የጣና ሐይቅ በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ተናጋሪ የነበረው ደግሞ ፍፁም ብርሃነ (ፌስቡክ ላይ በተደጋጋሚ ስሙ ሲነሳ የማየው ዳንኤል ብርሃነ የተባለው ግለሰብ ወንድም […]