የነጻነት ምልክት Vs የ”ድሮ ስርዓት” የጭቆና “አርማ” – በላይ ማናዬ

October 16, 2017 07:24 ሰንደቅ አላማየን እወዳለሁ፣ ልሙጡ/ንፁህ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ከላይ ወደ ታች አግድም የተቀመጡበት ሰንደቅ አላማን ከልቤ እወዳታለሁ። ይቺን ሰንደቅ አላማ የሀገሬ ምልክት አድርጌ በውስጤ ተቀብያለሁ። አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ አርማው የነጻነት ምልክት ነው፣ ለእኔ። ይህ እኔ የተቀበልሁት ሰንደቅ አላማ ብዙዎች የሚቀበሉትና የሚወዱት እንዳሉ ሁሉ፣ የሚጠሉትና የማይቀበሉትም እንዳሉ ግልፅ ነው። አቶ ገብሩ ገ/ማርያም መድረክ […]

የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀውስ ነበልባል! – (በሃያሬ ተንለሱ)

October 16, 2017 በሃገራችን ኢትዮጵያ የወያኔ መንግሥት የመግዛት አቅም መቀነስና ህዝቡም እንደቀድሞው መገዛት አለመፈለግና ለውጥ ፈላጊነት እያደገ መምጣት /Decremental Deprivation/ እንዲሁም ለዚህ የሕዝቡ ፍላጎት ምላሽ መስጠት ስለተሣነው ወይም ባለመፈለጉ ሃገራዊ ፖለቲካዊ ቀውሱ ተከስቷል:: ተባብሷል:: ወያኔም ይህን የለውጥ ማዕበል እንዳይንቀሳቀስ የማድረግ ሃይሉ እጅጉን ተዳክሟ ል(Loses Momentum):: በሃገራችን ኢትዮጵያ በህወሃት አማካኝነት የተተገበረውና ቋንቋን የታከከ ፖለቲካዊ አደረጃጀት ከአንድነት […]

የወያኔ ኣመራር የጅምላ እብደት/ Tplf Collective Madness

ከአዳነ አጣነው October 16, 2017 የወያኔ መንግስት ሁለገብ በሆኑ  መንግስታዊ  የጥንካሬ መመዘኛ መስፈርቶች ሲገመገም ያለ-ጥርጥር መሰረቱ ተናግቶ ኣገርን መምራት ከማይችልበት ደረጀ ላይ ደርሷል፡፡ ይህ በጅምላ እብደት ውስጥ የሚባክነው የወያኔ ኣመራር የኢትዮጵያ ህዝብ በ-27 ኣመት ረጅም ጎሳዊ ኣገዛዝ ተንገሽግሾ ለውጥ ሲጠይቅ፣ የለውጡን ጥያቄ በኣግባቡ ከመረዳት ይልቅ በመደናበር ይባስ ብሎ የለውጡን-ፍኖት በፀረ ትግሬነት  በመፈረጅ በንዴት ጥርሱን እየቃጨ […]

የባንዲራ ማኒፌስቶ! (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

October 16, 2017 ethiopian flag  ልጅ እያለን፣ ታላላቆቻችን እኛን እርስበርስ እያደባደቡ ሲዝናኑብን እንዲህ ያደርጉ ነበር። ምራቃቸውን መሬት ላይ ሁለት ቦታ ላይ እንትፍ እንትፍ ይሉና፣ “ይቺኛዋ ያንተ እናት፣ ያቺኛዋ ደግሞ ያንተ እናት ናት” ይሉናል። ከዚያም “ማነው የማንን እናት የሚረግጠው?” ሲሉ፣ አንዱ ቀድሞ የሌላኛውን “እናት” (በትፋት የራሰውን አፈር) ከረገጠ ድብድቡ ይጀመራል። የተተፋበትን አፈር የረገጠውን ልጅ ዝም ማለት፣ […]

Dr. Merera Gudina Pleads Innocence Against All Charges – Court to Begin Prosecutor’s Witness Hearing

Addis Standard People waiting to see Prof. Merera Gudina at Lideta court on 16 October 2017 (Photo from Social Media) Appearing in court for the first time after the court’s summer recess, Dr. Merera Gudina has pleaded his innocence against all criminal charges brought by the federal prosecutors.The defense team told the court that Dr. […]

Egyptian irrigation minister in Ethiopia to visit controversial Renaissance Dam

Xinhua, October 16, 2017 Egyptian Irrigation Minister Mohamed Abdel-Ati flew to the Ethiopian capital Addis Ababa for a visit to the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and a tripartite ministerial meeting on technical studies related to the dam, official Ahram Online website reported Monday. According to the website, Abdel-Ati will take part in the meeting […]

Ethiopia’s ‘super grain’ seeks to capture global market

ANADOLU AGENCY ADDIS ABABA Some 6.5 million farmers produce 44 million quintals (9.7 billion pounds) of teff every year. As global demand for teff, Ethiopia’s gluten-free indigenous staple crop grows, officials and businesses are looking to tap the global market by modernizing the ancient crop, letting its healthy taste spread worldwide   Teff is a […]

U.S. Congress Should Call Ethiopia’s Bluff

October 16, 2017 Dr. Rajiv Shah, left, USAID administrator speaks with Ethiopian Prime Minister H.E. Hailemariam Desalegn in 2014. (© Flickr USAID) by Yoseph Badwaza, Senior Program Officer, Africa Addis Ababa has halted a human rights resolution in the House by threatening to break off security cooperation with the United States. When Congressman Mike Coffman […]