Ethiopia parliament speaker says ‘disrespect’ made him quit

By Afp Published: 21:07 BST, 14 October 2017  People protest against the Ethiopian government during Irreecha, the annual Oromo festival to celebrates the end of the rainy season, in Bishoftu on October 1, 2017 The speaker of Ethiopia’s lower house of parliament, who resigned last week, said Saturday that he quit because of “disrespect” of […]

እባጭ በአስፕሪን እምቦጭስ በዝግን እንዴት ሊድን ይችላል? – በላይነህ አባተ

October 14, 2017 21:40 በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ብዙዎቻችን የማናውቀው እምቦጭ ከሲኦል እንደ መዐት እምቦጭ ብሎ የመንፈስ፣ የእምነት፣ የቅርስ፣ የታሪክና የእውቀት ምንጭ ከሆኑት ዓባይና ጣና ከተነጠፈ ስድስት ዓመታት እንዳስቆጠረ ተነግሯል፡፡ እምቦጭ በስድስት ዓመቱ ይህንን በምስል እሚታየውን ሰፊ ወረራ አኪያሂዶብናል፡፡ በባህላችን የጎበዝ ጓሮ ወይም ማሳ እንደዚህ በአረም የሚወረረው አንድም ያ ጎበዝ ሲሞት አለዚያም ያልጋ ቁራኛ ሲሆን ነው፡፡ […]

የለማ መገርሳ ህልም – የዚህች ሀገር ተስፋ! – ደረጀ በላይነህ

  October 14, 2017 11:57 Share Tweet Email Share “የአማራ ሕዝብ የእኛ ሕዝብ ነው፡፡ የትግራይ ሕዝብ የኛ ህዝብ ነው፡፡ የሲዳማ፣ የሶማሌ፣ የአኙዋክ፣ የጉራጌ፣ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል – ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ሁሉ የእኛ ሕዝቦች ናቸው፡፡–” ሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ የተሰሩ መዝሙሮች ያደመጠች፣ እንቡጥ ህልሞች ያየች፣ ግና መዝሙሯን በሙሾ፣ እምቡጥ ህልሞችዋን በጭንገፋ ያጣች ምስኪን ሀገር ናት፡፡ ጦርን ወደ […]

የፍትህ ሃገሯ ወዴት ነው? ማደሪያዋስ? (ዘመድኩን በቀለ)

  October 14, 2017 ቀልዱስ ቀልድ ነው ።ይልቅ ጋዜጠኛ_ተመስገን_ደሳለኝን በአስቸኳይ ፍቱት ። ይኽ ልመና አይደለም ። የልጁን መብት ነው ይከበር ፤ ጠብቁለትም እየተባለ ያለው ። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አመክሮ ተከልክሎም የተፈረደበትን ሙሉ የ3 ዓመት ፍርድ ጨርሶ መውጣት የሚገባው በዛሬው ዕለት ጥቅምት 3 ነበርም ተብሏል ። ¶ይኼኛው ዜና ደግሞ የሶማሊ ኦሮሞን ግጭት ፣ የኦሮምያን የተቃውሞ ሰልፍ ፣ […]

የትግራይ ህዝባችንን ስናስብ (አፈንዲ ሙተቂ)

October 14, 2017 አዎን! ቃል ቃል ነው። ትግራይ ማለት የአክሱም ስልጣኔ ማህፀን ናት። ትግራይ የሌለችበትን ኢትዮጵያ ማሰብ ይከብዳል። እኛም ከትግራይ ህዝብ ጋር የተዋወቅነው ጥንት ነው። ፖለቲካ ይሞቃል፣ ይቀዘቅዛል። ሲፈልግ ወደ ምስራቅ፣ ሲያሻውም ወደ ምዕራብ ይወናጨፋል። መንግሥታትም ይወጣሉ፣ ይወርዳሉ። ህዝብና ሀገር ግን መቼም ይኖራል። ——– አሁን ያለውን የሀገራችንን የፖለቲካ አወቃቀር በማደራጀት ረገድ በትግራይ ህዝብ ስም ራሱን […]

“ጉዞዬ እስከ ቀራኒዮ ድረስ ነው” (ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ)

  October 14, 2017 ትላንትና ጥቅምት 3/2010ዓም ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የለአመክሮ መንግስት የፈረደበትን የግፍ ፍርድ ሙሉ ለሙሉ ጨርሶ የሚወጣበት ቀን ነበር! ቢሆንም የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች ተመስገንን “አንፈታም” ብለዋል። እኛም አንፈታክም ያሉትን ልንነገረው  ቆመን እየጠበቀን ነበር ምን ተብሎ እንደሚነገር እያሰብኩ የከበቡን ሦስት ወታደሮች ተመለከትኩ የኛን መውጫ ዘግተው ቆመዋል ያውም በተጠንቀቅ ከደቂቃ በኃላ 2 ወታደሮች ከፊት ሌላ […]

”እናንተ የሀገሬ ልጆች፣….” (ወሰንሰገድ ገብረኪዳን)

  October 14, 2017 እናንተ የሀገሬ ልጆች፣ ( እናንተ በዓለም ዙሪያ ያላችሁ ኢትዮጵያውኖች፣ ( እናንተ በደግነት የታነፃችሁ ደጋጎች፣ በቅድሚያ ይህንን መልዕክት የምፅፍላችሁ የጓደኛዬንና የሙያ አጋሬን አንደበት ተውሼ መሆኑን ልነግራችሁ እወዳለሁ፡፡ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን ትዝ ይላችኋል?! ከአንድ ወር በፊት በወርሃ ነሐሴ 2009 የመጀመሪያ ሳምንት እጅግ ያስደነገጠኝን ወሬ ነግሬአችሁ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ውስጥ ከቀደምት ጋዜጠኞች መሃል አንዱ […]

  የአባይ ጣና ጉዳይ፤ ኢትዮጵያውያን ሐይቃቸውን ለመታደግ መጡ የሚለው በቂ ይመስለኛል

  Posted by admin | October 13, 2017 ተሾመ ታደሰ አማራና ኦሮሞ ይዋደዳል ከሚለው ቃል ይልቅ ኢትዮጵያውያን እንዋደዳለን የሚለው ሀገር ይገነባል | ከሰለሞን ሀይሉ በድሬቲዩብ እንግዲህ ከአንዱ የሀገር ጥግ ወደ ሌላው ጉዞ ተጀምሯል፡፡ ጉዞው ጣናን ለመታደግ ነው፡፡ 200 የሚሆኑ ወጣቶች ከኦሮሚያ ክልል ወደ ጣና እየዘመቱ ነው፡፡ ጉዞውን ተከትሎ ብዙ ነገር ሲጻፍ እና ሲነገር እየሰማን ነው፡፡ ብዙው […]

ከሚነቀለው እምቦጭ አረም በላይ የተነቀለው የመለያየት መንፈስ ሚዛኑን ደፋ

  Posted by admin | October 13, 2017 ግርማ አሸብር ሽንሻው የጎጃም ሰው ተቀብሎ ለአገው ምድር ሰው ፣ ባህርዳር ደርሰው “ጣናን እግዜር ይማርህ፣ ጣና ኬኛ ብለን መጠናል፤” ብለው ከእንቦጭ ጋር ሲተናነቁ የጎንደር ሰው ደግሞ “እንዴታ ሳትጠይቁን”ብሎ ወደ ፋሲል ከተማ ወገን ጥየቃ ጎራ ብለዋል፡፡ ማታ ባህርዳሬ እያሉ በሃገርኛ ዜማ ኦሮምኛውን ከአማርኛው እየቀላቀሉ ጣዕም ፈጥረው በባህርዳር ከትመው ያድራሉ፡፡ […]

የማህበረሰባዊ ድርጅቶች ጉባኤ መግለጫ

መስከረም 29,2010 (October 8,2017) Unity is our Destiny “አገሬ ተባብራ ካልረገጠች እርካብ ነገራችን ሁሉ የእምቧይ ካብ፤ የእምቧይ ካብ” ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ” ባልፉት 26 ዓመታትና በተለይም ባለፉት ወራቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚደርስበትን ግድያ፤ እስር፤ መፈናቀል፤ ስደትና ረሃብ ያሳሰባቸው ተቆርቋሪ የሆኑ የኢትዮጵያ ማህበረሰባዊ ድርጅቶች ተሰባስበው ኢትዮጵያ ሃገራችን የተደቀነባትን እጅግ አስጊ የሆነ ስርዓት ወለድ አደጋ በጽሞና ሲመራመሩና የመፍትሄ […]