“በህገ መንግስቱም ብሔሬ እንዲጠቀስ የሚያስገድድ አንቀፅ የለም። ” -BBC

መታሰሞኑን ከኦሮሚያና ከሶማሌ ክልሎች ግጭት ጋር ተያይዞ መታወቂያ ላይ ብሔር መስፈሩ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኖ ሰንብቷል። በተለይም መታወቂያ ላይ ያለ የብሔር ማንነት ሰዎች እንዲፈናቀሉ ምክንያት ሆኗል በሚልም ጉዳዩ መከራከሪያ ሆኗል። ምንም እንኳን ብሔርን መታወቂያ ላይ መጥቀስ መንግሥት ከዘረጋው ማንነትን መሰረት ካደረገው ፌዴራሊዝም ጋር 26 ዓመታትን ቢያስቆጥርም አሁንም ጥያቄ የሚነሳበት ጉዳይ ሆኗል። ከሚነሱት አከራካሪ ጉዳዮች ውስጥ ከተለያዩ ብሔሮች የተወለዱ […]

The Basis of Ethiopia’s Phantom Federalism – Muluken Gebeyew

September 24, 2017 07:01 Since May 1991¸ Ethiopia has fallen under the rule of TPLF (Tigray People’s Liberation Front) following the demise of the former regime under arms conflict. This minority regime which claims to represent 6% of Ethiopian People ( Tigray region) manufactured new political organisations  to appear as multi-national  political party in the […]

የሞያሌ ድንበርን ማለፍ ያልቻለው የኤክስፖርት ስኳር ውዝግብ አስነሳ

23 Sep, 2017 By ዮሐንስ አንበርብር   የኬንያ መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ ተጠይቋል መፍትሔ ካልተገኘ ስኳሩ ወደ ወንጂ ሊመለስ ይችላል ከአንድ ወር በፊት ወደ ኬንያ ኤክስፖርት ተደረገ የተባለው ስኳር የኢትዮጵያ ሞያሌ ድንበርን አለማለፉን፣ የስኳር ምርቱን የገዛው መቀመጫውን በዱባይ ያደረገው ኩባንያ ችግሩን መፍታት አለመቻሉን ሪፖርተር ያገኛቸው መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ከወንጂ ስኳር ፋብሪካ እያንዳንዳቸው 400 ኩንታል በጠቅላላው 44 ሺሕ […]

የድረሱልን ጥሪ! ቪዲዮ የደብረታቦር ህዝብ ላይ የጭካኔ – አስናቀው አበበ

September 24, 2017 08:39 የድረሱልን ጥሪ! ቪዲዮ ይዘናል! የደብረታቦር ህዝብ ላይ የጭካኔ እርምጃ! መስከረም 14 2010 ተወዳጁንና የሰላም አባት የሆኑትን ባህታዊ አባ ብርሃን ወያኔ ለሁለተኛ ጊዜ አፍኖ በመውሰዱ የደብረታቦር ህዝብ በሃይማኖታችን ጣልቃ አትግቡ ቢልም ወያኔ የጭካኔ በትሩን እየሰነዘረ ነው። ህዝቡም ጩኸቱን እያሰማ ለሃይማኖታችን እንሞታለን ወገን ድረሱልን እያለ ነው። ይህ የወያኔ አማራንና ኦርቶዶክስ የማፍፋት ተልእኮ ነው። […]

የወደፊቱን መጠራጠርና መፍራት ካንዣበበብን አደጋ አያድነንም፤ (ሰማያዊ ፓርቲ)

September 24, 2017 የወደፊቱን መጠራጠርና መፍራት ካንዣበበብን አደጋ አያድነንም፤መፍትሔው በቆራጥነት እውነታውን መጋፈጥና ትግላችንን ማጠናከር ብቻ ነው!!! (ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ) ዛሬ በሀገራችን ከላያችን በተጫነው አገዛዝ ምክንያት በዜግነታችን እና በሉዓላዊነታችን ላይ ያልተጋረጠ የችግር ዓይነት የለም፡፡ የችግሩ ስፋትና ጥልቀት ከሀገር መፍረስ አደጋ ጀምሮ እስከ ዘር ፍጅትና የማያባራ የእርስ በእርስ ጦርነት ይደርሳል፡፡ በእነዚህ ችግሮች ፍርሃትና ጭንቀት ውስጥ […]

መንግሥት የቋንቋ ፌዴራሊዝም ሥርዓቱን እንዲፈትሽ ኢዴፓ ጠየቀ

23 Sep, 2017 በ ጋዜጣዉ ሪፓርተር መንግሥት በፌዴራል ሥርዓቱ ምክንያት የሚፈጠሩ ችግሮችን ፖለቲካዊ መፍትሔ ከመስጠት ይልቅ፣ በጊዜያዊ መፍትሔ ላይ ያተኮረ ዕርምጃ መውሰድ ላይ በማተኮሩ ውጥረቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የአገሪቱን ህልውና የሚፈታተን ደረጃ ላይ እየደረሰ መሆኑን የገለጸው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ የቋንቋ ፌዴራሊዝም ሥርዓቱን መንግሥት እንዲፈትሽ ጠየቀ፡፡ ኢዴፓ ዓርብ መስከረም 12 ቀን 2010 ዓ.ም. ለሪፖርተር […]

ተቃዋሚ ፓርቲዎች በኦሮሚያና በሶማሌ አዋሳኝ ሥፍራዎች የተከሰተው ግጭት አሳስቦናል አሉ

23 Sep, 2017 ነአምን አሸናፊ የተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰሞኑን በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ሥፍራዎች የተከሰተው ግጭት በከፍተኛ ሁኔታ እንዳሳስባቸው፣ መንግሥትም በአስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጠውና በግጭቱ ተሳታፊ የሆኑ አመራሮችና ግለሰቦች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ ይህን ጥያቄ ያቀረቡት ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) ናቸው፡፡ መድረክ ስድስት ኪሎ […]