የማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቭዥን ስርጭት በአቡነ ማቲያስ መታገድ የቤተ ክርስቲያንን ተቋማዊ አቅም የመፈታተን ሌላው እኩይ ተግባር ነው-ጉዳያችን/ Gudayachn

September 23, 2017 መስከረም 13፣2010 ዓም (ሴፕቴምበር 23፣2017) በወጣቶች የተገነባው እና ለእሩብ ክፍለ ዘመን አገልግሎቱን በነፃ የሚሰጥ ማኅበር – ማኅበረ ቅዱሳን በሕዝብ መሀክል ሰላም፣እርቅ እና መግባባት እንዲኖር የሚሰጠው ሚና ቀላል አይደለም። በቅርቡ በአማርኛ፣ኦሮምኛ እና ትግርኛ የጀመረው መንፈሳዊ መርሃ ግብርም ከሃይማኖታዊ ፋይዳው በተለየ ሀገራችን ለገጠማት የመለያየት ችግር አንዱ እና አይነተኛ የእርስ በርስ መከባበር ፣መተሳሰብ እና ትልቅ […]

ቅዱስ ሲኖዶስ የምትሉት አካል እኮ ቅድስተ ማርያም ግቢ ውስጥ የለም!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አቦይ ማትያስ ማኅበረ ቅዱሳን በአሌፍ ቴሌቪዥን (ምርዓየ ኩነት) የሚያስተላልፈውን መርሐ ግብር ሥርጭት ከቅዱስ ሲኖዶስ ነኝ ከሚለው አካል ዕውቅና ስምምነትና ይሁንታ ውጭ ገና ከመጀመሩ ያለ አንዳች ሊያሳግድ የሚችል ሕጋዊ ምክንያት እንዲታገድ አደረጉ፡፡ ይታያቹህ! በገዛ ገንዘቡ ለሚያስተላልፈው ስርጭት ነው እኮ! ማኅበረ ቅዱሳን ቤተክርስቲያን በከፈተችው የቴሌቪዥን (የምርዓየ ኩነት) መርሐ ግብር ስርጭት መጠቀም ሲኖርበት “አይሆንም!” ተብሎ ተከልክሎ ነው ወደ […]

በደብረ ታቦር ፖሊስ በሕዝብ ላይ በከፈተው ተኩስ ሁለት የሃይማኖት አባቶች ቆስለዋል

September 24, 2017 File Photo ሙሉቀን ተስፋው ዛሬ መስከረም 14 ቀን 2010 ዓም ፖሊስ ከደብረ ታቦር ኢየሱስ ተራራ ወደ ከተማ በመውረድ ላይ ባለው ሕዝብ ላይ በከፈተው ተኩስ ቢያንስ ሁለት መስቀል ተሸክመው የነበሩ ዲያቆናት መቁሰላቸውን ያነጋገርናቸው ሰዎች ገልጸዋል፡፡ ከታቦር ተራራ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ መተከል አለበት የተባለውን ሳትላይት በመቃወማቸው በርካታ ሰዎች ለእስር ተዳርገዋል፤ ከነዚህም መካከል ባሕታዊ […]

የሀገራችንን አንድነትና የሕዝባችንን ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ ከሁሉም ጉዳይ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል፡፡ከኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

የኢህአዴግ አገዛዝ በተለያዩ ሀገሮች ሰላም የማሰከበር ሥራ እየሠራሁ ያለሁት የዓለም የሰላም አስከባሪ ኃይል ነኝ እያለ ብዙ ቢያወራም ባለፉት 26 የአገዛዙ ዓመታት ሕዝባችንን ከፋፍሎ የሚገዛበት ስልቱን እየቀየሰና እየተገበረ ብሔሮችና ብሔረሰቦች እንደዚሁም አጎራባች ክልሎች እርሰበርስ የሚጋጩበትን ሁኔታ ፈጥሮ በመቆየቱ የሀገራችንን አንድነትና የሕዝባችንን ሰላምና ደህንነትን እጅግ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ጥሎት ይገኛል፡፡ ግዛታቸውን የማስፋፋት አባዜ የተጠናወታቸው የአገዛዙ የክልል ባለሥልጣናቶችና […]

የሮሄንጂያዎች ሰቆቃ እና የአን ሳን ሱቺ ነገር – እልቂት በዘመነ ስልጣኔ (ኤፍሬም እንዳለ)

Posted by admin | September 23, 2017 “ከውሀው አጠገብ ነበርኩ፡፡ በአስራዎቹ ዕድሜ ያሉትና ለአቅመ አዳም የደረሱትን በጠብመንጃ እየተኮሱ ገደሏቸው፡፡ ህጻናትና አራሶች ግን ውሀ ውስጥ ተወረወሩ፡፡ አንዷ የእሱ የስድስት ዓመት ልጄ ሀሲና ነች፡፡” የምስኪን አባት ሰቆቃ፡፡             ይህ የሆነው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አይደለም፡፡ ይህ የሆነው በሩዋንዳ የቱትሲዎች ጭፍጨፋ ጊዜ አይደለም፡፡ ይህ […]

በገለምሶ ተቃውሞ ተነሳ?…ይህ ነገር ድራማ ነው የሚመስለኝ (አፈንዲ ሙተቂ)

Posted by admin | September 23, 2017 ይሄ የማይመስል ነገር ነው። በ2008/2009 ኦሮሚያ በሙሉ በተቃውሞ ስትናወጥ ገለምሶ ለብቻዋ ፀጥ ብላ ታዳምጥ ነበር። የፀጥታዋ ምክንያት ወኔ ማጣት አይደለም። በቃ ከተማዋ ከልክ በላይ እርጅና ተጫጭኖአታል። የቅፅል ስሟም “ግሪክ” ነው (ግሪክ በስልጣኔዋ ከሁሉም ቀድማ አሁን ወደ ኋላ እንደቀረችው ማለት ነው)። ከተማዋን ለዚህ ያበቃት ለዘመናት ሲደርስባት የነበረው ጭቆናና እርሱን […]

ራዕይ ኢትዮጵያ 2020 (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

Posted by admin | September 23, 2017 ከተለያየ የትምህርትና የሥራ መስክ የመጡ ቢሆንም ከዚህ በፊት የተናገሩት ሁሉ በአንድ ነገር ላይ ይስማማሉ፡- አሁን በተያዘው መንገድ መቀጠል አንችልም፤ የያዝነው መንገድ ወደ ‹‹ክፉ ዕድል›› ወደ‹‹መዓት›› ወደ‹‹ውድቀት›› የሚያመራ መሆኑ ተገልጾአል፤ ለእኔ የአዘቅቱ መንገድ የሚታየኝ እንደሚከተለው ነው፤ በሸምበቆ አጥር የተለያዩና የሚተራመሱ ጎሣዎችን ጭኖ የሚከንፍ ባቡር ይታየኛል፤ ነጂው መትረየሱን ይዞ ፊቱን አዙሮ […]

የትግራይ አለም አቀፍ ድንበር እየተሰመረ ነው! (ሙሉነህ ዮሃንስ)

Posted by admin | September 23, 2017 ወልቃይት የጎንደር መሆኑን አፄ ዮሃንስ መሰከሩ እውነቱ ወጣ ብላቹህ እነደ ክስተት የምትቆጥሩ ሰወች ወያኔ በሃይል መውሰዱን መች ክዶ ያውቃል! ጉዳዩ እንዴት በሃይል እናስመልስ ነው። የወልቃይት አማራ ማንነት ኮሚቴ ያለው እኮ ወልቃይት ህዝቡ ትግሬ ሳይሆን አማራ ነው መሬቱም የጎንደር ነው። ይልቅስ ወያኔ ትግሬንና ትግራይን ወደየት እየወሰዳቸው ነው የሚል ቁርጠኛ […]

Sudan awards Ethiopian General top military medal 

Saturday 23 September 2017 By Tesfa-Alem Tekle September 22, 2017 (ADDIS ABABA) – The government of Sudan has awarded General Samora Muhammad Yunis, the Chief of Staff of the Ethiopian National Defence Force, Sudan’s highest standard Military Victory Medal. The Ethiopian General received the medal from Sudanese President Omar al-Bashir in the presence of top […]

Egypt’s FM Shoukry expresses concern over delays in Ethiopia’s Renaissance Dam studies

  The Egyptian foreign minister spoke with his Ethiopian counterpart Workneh Gebeyehu on Thursday, saying technical studies on the Nile-water project are taking too long Ahram Online , Friday 22 Sep 2017 Egypt’s FM Sameh Shoukry with Ethiopia’s FM Workneh Gebeyehu (Photo:Egyptian Foreign ministry) Egyptian Minister of Foreign Affairs Sameh Shoukry told his Ethiopian counterpart […]