ኢትዮጵያና ግብፅ በዳግም ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት

        26 Aug, 2017 By ሰለሞን ጐሹ   የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን ግንኙነት በማንኛውም መሥፈርት እጅግ የተወሳሰበ ነው፡፡ ለዘመናት በእርስ በርስ ጦርነት፣ ግጭትና ፖለቲካ ፍትጊያ ውስጥ አልፈዋል፡፡ አልፎ አልፎም ሁለት ሆነው በማበር አንዱ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ያሴሩበት አጋጣሚም ነበር፡፡ እንደዚህ ዓይነት ጥምረቶች በተለያዩ ዓውዶች ውስጥ ሲለዋወጡም ተስተውሏል፡፡ ይሁንና የግብፅና የሱዳን ጥምረት ለረዥም ጊዜ […]

የማለዳው ወግ … የተነገረው ሁሉ ግን ትንቢት አልነበረም ! – ነቢዩ ሲራክ

  August 28, 2017 07:51 * የጎንደር ድንበርን ገፍቶ ትግራይ ማስፋፋቱ ለኢትዮጵያችን ይጠቅም ይሆን ? ከወራት በፊት በመማሪያ መጽሐፍቱ የጎንደር ራስ ዳሸን ወደ ትግራይ ክልል ተደረገ ፤ ሀገሬው ጉዳዩን ተመልክቶ እየተቀባበለ እያነሳ ሲጥለው እውነትና እውሸት ተፈጠጡ። እውነቱን መካድ አይቻልምና ከብዙ አመታት በኋላ ” ስህተት ነው ተስተካከለ ” ተባለ ። ዝም አልን … በዚያው ሰሞን የወሎው […]

ኤርትራ የተጣለባትን ማዕቀብ በመጣሷ የፀጥታው ምክር ቤት አጣሪ ቡድን ሊልክ ነው

August 28, 2017 06:42 እ.ኤ.አ. ከ2009 ጀምሮ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ማዕቀብ የተጣለባት ኤርትራ፣ ማዕቀቡን በመጣሷ ምክንያት ምክር ቤቱ ጉዳዩን የሚያጣራ ቡድን ሊልክ መሆኑ ታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ነሐሴ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ እንደተናገሩት፣ ኤርትራ የተጣለባትን ማዕቀብ በተደጋጋሚ ጊዜ እየጣሰች መሆኑን ኢትዮጵያ ለተመድ የፀጥታው […]

The Guardian view on migration to Europe: changing routes, unchanged principles – Editorial

International leaders have been meeting in Paris to craft policies that stop the human traffic. Pushing the border further south is not the answer on its own   Nigeria’s President Mahamadou Issoufou, Chad’s President Idriss Deby, France’s Emmanuel Macron and the German chancellor Angela Merkel were among the seven leaders who met to discuss the […]

European, African leaders hold migration talks in Paris

France hosts summit with leaders from Europe and Africa to discuss how to stem an influx of refugees to the continent.   Leaders at the Paris summit will focus on the central Mediterranean route [Thibault Camus/Reuters] Seven African and European leaders are meeting in the French capital, Paris, to discuss ways to stem the flow […]

SPLMN al-Hilu delegation arrives in Addis Ababa to meet African mediation

August 28, 2017 (KHARTOUM) – The Sudan People’s Liberation Movement/North led by Abdel-Aziz al-Hilu (SPLMN al-Hilu) said it has dispatched a delegation to meet with the African mediation in Addis Ababa. Mbeki speaks to participants at the inaugral session of Strategic Consultations Meeting in Addis Ababa on 18 March 2016 (AUHIP Photo) In a statement […]

ከልሳነ ግፉዓንና ጠለምት የዓማራ ማንነት ጊዜያዊ ድጋፍ ኮሚቴ

ነሐሴ 2 ቀን 2009 ዓ/ም ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ ገዥ ቡድን አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን እጅግ ኋላ ቀር በሆነ የከፋፍለህ ግዛ ዘይቤ ለ26 ዓመት ያደረሰዉንና ዛሬም እያደረሰው ያለው ኢሰብአዊና አምባገነናዊ ተግባር ለኛ ለኢትዮጵያዊያኖች አይደለም ለመላው የዓለም ሕዝብ ገሃድ መሆኑ ግልፅ ነው። ገና ከማለዳው ይህ ዘረኛ፥ ጠባብ፥ ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሆነው ቡድን በአንድና አንድ በሆነ አጀንዳ […]

Two Ethiopian Opposition Parties Announce Merger Plans

  August 28, 2017 August 27, 2017 – Two Ethiopian main opposition groups, the All Ethiopian Union Party (AEUP) and Blue Party (Blue), briefed the diplomatic community about their proposed merger. Attendees appreciated the briefing and spoke in favor of the alliance that the two parties forged, according to the Ethiopian English weekly The Reporter. […]

Ethiopia Travel Warning

Last Updated: August 25, 2017 The Department of State warns U.S. citizens of the risks of travel to Ethiopia due to the potential for civil unrest and arbitrary detention. There continue to be reports of unrest, particularly in the Gondar region and Bahir Dar in Amhara State, and parts of Oromia State. This replaces the Travel […]

‘ቄሮዎች’ መንቃት አለባቸው -ግርማ ካስ

August 27, 2017 –   በኦሮሚያ ለ5 ቀናት ታዉጆ የነበረው አድማ በ 3 ቀናት ውስጥ ውጤት አስመዝግቧል በሚል አድማው መጠናቀቁን የቄሮ አስተባባሪ በመግለጫው እንዳስታወቀ እያነበብን ነው። አድማው ባነሳቸው ጉዳዮች ዙሪያ ምን ውጤት እንደተመዘገበ ግልጽ አልሆነልኝም። እነ ዶር መራራ አሁንም በወህኒ ናቸው። በግብሩ ጉዳይ ከሶስት ቀናት በፊት ከነበረው ብዙ የተለየ ነገር የለም። በሶማሌ ልዩ ሃይል በኩል እየተደረገ ባለው […]