የሕገ መንግሥቱ ቅቡልነትና ተፈጻሚነት አሁንም እያከራከረ ነው

  12 Aug, 2017 By ሰለሞን ጐሹ   ባለፉት 23 ዓመታት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሚዲያዎች፣ ሲቪል ማኅበራት፣ ሙያ ማኅበራትና ምሁራን በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ላይ ጥያቄዎች ማንሳታቸውና አሉታዊ ትንታኔዎች መስጠታቸው የተለመደ ነበር፡፡ የአንዳንዶች ሕገ መንግሥታዊ ትንታኔ በሕገ መንግሥቱ ተቀባይነት ላይ የሚያጠነጥን ነው፡፡ ሕገ መንግሥቱን ‹‹የኢሕአዴግ ሕገ መንግሥት›› ብለው የሚጠሩት በርካታ አካላት የመኖራቸውን ያህል ጥቂቶች ‹‹የአቶ መለስ […]

ሰሜን ጎንደር በሦስት ዞኖች ሊከፈል ነው

የቅማንት ሕዝብ የራሱ አስተዳደር ይኖረዋል ተብሏል ባለፉት ሁለት ዓመታት አመፅና ተቃውሞ ተከሰቶባቸው ከነበሩ የአገሪቱ ክፍሎች መካከል አንዱ የሆነው ሰሜን ጎንደር፣ ወደ ሦስት ዞኖች ሊከፈል መሆኑ ታወቀ፡፡ ሰሞኑን የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል ውስጥ ካሉት ዞኖች መካከል አንዱ የሆነው ሰሜን ጎንደር ወደ ሦስት ዞኖች ይከፈላል፡፡ እስካሁን ድረስ ሰሜን ጎንደር ዞን 16 ወረዳዎች ያሉት ሲሆን […]

በትግሬ ወያኔዎች ትዕዛ የፈረሰው ቤተክርስቲያን ጽላቱ፣ ፖሊስ ጣቢያ፣ ንዋያተ ቅድሳቱ ደግሞ በኦሕዴድ ጽ/ቤት መጋዘን!

August 12, 2017 (ከሃራ ተወሃዶ ድረገጽ የተወሰደ) የፈረሰው ቤተ ክርስቲያንና የፓርቲዎቹ ስጋት – ጽላቱ፥ ፖሊስ ጣቢያ፣ ንዋያተ ቅድሳቱ፥ በኦሕዴድ ጽ/ቤት መጋዘን! “ሕዝቡን ሳያማክሩና ዘላቂ መፍትሔ ሳያስቀምጡ በጸጥታ ኃይል ማፍረስ የእምነት ነጻነትን የሚጋፋ፣ ችግር ፈጣሪ ርምጃ ነው፤” (መኢአድ እና ሰማያዊ) “በቤተ ክርስቲያን ስም የመሬት ወረራ ተፈጽሟል፤…ያስቆምነው የግለሰቦችን እንቅስቃሴ እንጂ የቤተ አምልኮን ግንባታ አይደለም፤” (ከንቲባ ወ/ሮ ጫልቱ […]

Uhuru Kenyatta confirmed as Kenyan president

Shots heard in Nairobi as president calls for unity but opposition refuses to recognise result   Uhuru Kenyatta declared Kenya’s president – video Jason Burke in Nairobi Friday 11 August 2017 22.22 BST Uhuru Kenyatta has been re-elected as president in Kenya, with final official results giving the incumbent a substantial margin of victory over the veteran […]

Ethiopian imam arrested after he said Muslims who do not pray should be ‘burned and killed’

The imam has been charged in Switzerland’s Winterthur city with inciting violence and other offences. By Ananya Roy August 12, 2017 08:46 BST An Ethiopian imam in Switzerland has been charged with inciting violence after he allegedly called on worshippers to burn and kill Muslims who refuse to pray regularly – Representational imageReuters An Ethiopian […]

የስብሰባና የወሬ ጋጋታ፣ ተግባር ግን እንጅሩ  #ግርማ_ካሳ

August 11, 2017 07:38 ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ስብሰባ እንደሚያደርጉ አገር ቤት የሚታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። በስብሰባው፣ እንደ ሪፖርተር ገለጻ፣ በገንዘብ ተቋማት ወቅታዊ እንቅስቃሴ ላይ አሉ የተባሉ ችግሮችና የመፍትሔ ሐሳብ እንዲሁም በሰፋፊ እርሻዎች አጋጠሙ የተባሉ ችግሮችን ያካተቱ ሁለት ጥናቶች ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ከዚህ በፊት ብዙ የምክክር መድረኮች እንደተደረገና በአገዛዙ መሻሻሎች እንደሚኖሩ ቃል […]

South Sudan rebels say have retaken town near border with Ethiopia

  August 12, 2017 / 10:39 AM Reuters Staff NAIROBI, Aug 12 (Reuters) – South Sudan’s rebels on Saturday said they had wrested control of Pagak, their stronghold town near the country’s border with Ethiopia, from government forces, a day after launching an offensive to drive them out. Formerly controlled by the rebels, the town […]