State of Emergency Ends in Ethiopia

August 7, 2017 4:10PM EDT Felix Horne Senior Researcher, Horn of Africa@felixhorne1 Ethiopian Members of Parliament raise their hands in favour of lifting the state of emergency, in Addis Ababa, Ethiopia, August 4, 2017.© 2017 Reuters Ethiopia’s parliament has just lifted the country’s 10-month-long state of emergency. The government’s emergency powers brought mass detentions, politically […]

Ethiopia’s Grand Renaissance Dam 60 pct completed

August 8, 2017 06:10 ADDIS ABABA, Aug. 7 (Xinhua) — The Ethiopian government on Monday disclosed that the construction of its Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) has reached 60 percent completion rate. The construction of the dam, which will be Africa’s largest dam upon completion with a total volume of 74,000 million cubic meters, was […]

በኮሬና በጉጂ መካከል በተፈጠረ ግጭት 13 ሰዎች ሞተዋል

Sunday, 06 August 2017 Written by  አለማየሁ አንበሴ በድንበር ምክንያት የሚፈጠሩ ግጭቶች ተበራክተዋል፣ አሳሳቢ ሆነዋልከሰሞኑ በጎጂ ኦሮሞ እና በኮሬ ብሔረሰቦች መካል በድንበር ምክንያት የተፈጠረ ግጭት የ13 ሰዎችን ህይወት መቅጠፉን ያስታወቀው የመድረክ አባል ድርጅት የሆነውና በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመራው ኢኮዴፓ በየጊዜው በክልሎች ድንበር የሚፈጠሩ ግጭቶች እየተበራከቱና የሰው ህይወት እየቀጠፉ መምጣታቸው በእጅጉ አሳስቦኛል ብሏል። የኢትዮጵ ሶሻል ዴሞክራቲክ […]

በአዲስ አበባ ወንድ ልጆቻቸው የተደፈሩባቸው ወላጆች እሮሮና ብሶት እያሰሙ ነው (VOA)

August 8, 2017 ነሐሴ 07, 2017 (ጽዮን ግርማ) የሕፃናቱን ወላጆች አነጋግረናል ቤተሰቦቹ እንደሚሉት የመደፈር አደጋው የደረሰባቸው የአንድ መንደር ወንድ ሕፃናቱ ሰባት እንደነበሩና ፖሊስ ወደ ፍርድ ቤት ጉዳያቸውን የወሰደው ሕፃናት ቁጥር አምስት መሆኑን ነው። ዋሽንግተን ዲሲ — በአዲስ አበባ ከተማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ አባዲና እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በአንድ መንደር ውስጥ የሚኖሩ ከሰባት በላይ የአዳጊ ወንድ ልጆች […]

የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች የሥራ ማቆም አድማ – የወልዲያ ነጋዴዎች ሱቆቻቸውን ዘግተው ዋሉ (DW)

August 8, 2017  በባሕር ዳር ከተማ ከአንድ አመት በፊት በጸጥታ ኃይሎች የተገደሉ ተቃዋሚዎችን በመዘከር የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ። በዛሬው አድማ የመጓጓዣ አገልግሎት ከወትሮው በተለየ የተቀዛቀዘ ሲሆን መደብሮችም ተዘግተዋል። የሥራ ማቆም አድማው የተደረገው የኢትዮጵያ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ባነሳ በጥቂት ቀናት ልዩነት ነው። ነዋሪዎች ከዓመት በፊት በጸጥታ ኃይሎች የተገደሉ ሰልፈኞችን ለመዘከር ያለመ ነው ብለዋል ለማድመጥ⇓ Ahttps://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/08/4D4613CF_2_dwdownload.mp3udio […]

መንግስት በእራሱ ለውጥ ማምጣት ካልቻለ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደገና አጠቃላይ ተቃውሞ ሊነሳ ይችላል ሲል የሰብዓዊ መብት ተመልካች ድርጅት (ሁማን ራይትስ ዋች) አስታወቀ።

Monday, August 7, 2017 የዓለም ሰብአዊ መብት ተመልካች ድርጅት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ዛሬ በድረ–ገፁ ላይ የፃፈውን ከእዚህ በታች ይመልከቱ። Government Should Use Reform, Not Force, to Avoid More Protests …Without  efforts and meaningful reform, it is just a matter of time before they start protesting again.  August 7, 2017 4:10PM EDT Ethiopia’s parliament has just lifted the country’s […]