Ethiopia woos Indian textile entrepreneurs

LN Revathy published on July 24, 2017 Indian delegation to visit soon Coimbatore, July 24: The Ethiopian government is on a mission to get entrepreneurs in the textile hubs of Coimbatore, Tirupur, Erode and Dindigul to establish their presence in that country’s industrial parks. A delegation led by Ethiopian Industry Minister Bogale Feleke Temesgen met […]
Strike against new tax spreads to Ethiopia’s capital

Owners of small retail shops in Africa’s largest open-air market observe strike against new tax 24.07.2017 By Addis Getachew ADDIS ABABA, Ethiopia Owners of small retail shops in the Africa’s largest open-air market, located in Ethiopia’s capital, observed a strike on Monday against a new tax. A deserted view was witnessed at the Merkato […]
Two Ethiopians beheaded for murder

Riyadh 2017-07-24 17:26:35 Two Ethiopian convicted of killing a Pakistani taxi driver in an armed robbery were beheaded on Monday in Riyadh. The Ministry of the Interior in a statement issued today, said the two Ethiopian convicts, Toldi Hilo Gbua Selassie and Barhi Mengsha Pini, stabbed and chocked the Pakistani cab driver Riyad Al-Din Ali […]
In Ethiopia, model drought defenses are put to the test

The country’s booming capital, Addis Ababa, sits in stark contrast to rural areas struggling against two severe droughts in three years. But innovative aid has helped farming communities manage the crisis. Part 1 of our series on famine resilience. Melanie Stetson Freeman/Staff | Caption Ryan Lenora Brown Correspondent | @ryanlenorabrown July 24, 2017 Gode, Ethiopia—Battered by […]
የፖሊስ መኮንኖችና ግለሰቦች ሐሰተኛ የመያዣ ትዕዛዝ በማዘጋጀትና ግለሰቦችን በማሰር ወንጀል ተከሰሱ

JULY 23, 2017 ሆን ብለውና ለሌለ ሰው ተገቢ ያልሆነ መብት ወይም ጥቅም ለማስገኘት በማሰብ፣ ሐሰተኛ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ በማዘጋጀት ግለሰቦችን በማሰር የተጠረጠሩ ሁለት ከፍተኛ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መኮንኖችና ግለሰቦች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ተከሳሾቹ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምርያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ሐጎስ መራ፣ የጣቢያው ኃላፊ ኮማንደር ግርማ ሰንበቶ፣ የፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ማኅደር ከዋኝ […]
በአነስተኛ ንግድ የተሰማሩ ነጋዴዎች ራሳቸው ያመኑበትን እንዲከፍሉ ሊደረግ ነው – በኦሮሚያ በተነሳው ተቃውሞ የግብር መክፈያ ቀኑ ተራመዘ

JULY 23, 2017 ከሰኔ ወር መጨረሻ 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሠራተኞች ተግባራዊ የተደረገው የቀን ገቢ ግምት፣ በተለይ በአነስተኛ ንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ከፍተኛ ቅሬታ በማቅረባቸው ሳቢያ ራሳቸው ያመኑትን እንዲከፍሉ ውሳኔ ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ ሪፖርተር ያነጋገራቸው በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ጫኔ እንደተናገሩት፣ እነዚህ የኅብረተሰብ ክፍሎች ራሳቸውን ችለውና […]
የኦሮሚያ ከተሞች በንግድ አድማ ላይ ሰነበቱ

አለማየሁ አንበሴ Saturday, 22 July 2017 15:26 ‹‹በቀን ገቢ ገመታ ላይ የታየው ጉድለት መስተካከል አለበት›› – የክልሉ ፕሬዚዳንት የቀን ገቢ ግመታን በመቃወም በአምቦና ወሊሶ ሰሞኑን የተጀመረው የንግድ ቤቶችን የመዝጋት አድማ ወደ በርካታ የኦሮሚያ ከተሞች የተዛመተ ሲሆን በርካታ የፀጥታ ኃይሎች ጥብቅ ቁጥጥር ሲያደርጉ ሰንብተዋል፡፡ መንግስት፤ “ችግሩን በመመካከር እፈታለሁ›› ብሏል – ግብር መክፈል ግዴታ መሆኑን በመግለፅ፡፡ ከዚሁ […]
ትግሉ ምን ይፈልጋል? የትግል አይነቱስ ምን ይሁን? – መንግስቱ ሙሴ

ግዜው 1967-8 ነበር። በኢትዮጵያ የመሬት ስሪት ሰፊ ለውጥ የታየበት ወቅት ቢሆንም በአንጻሩ አገሪቱ አይታ የማታውቀው መንግስታዊ አመጽም እያደገ የመጣበት ግዜም ነበር። ከማይረሱ የመንግስት አመጾች ውስጥ። ሕዳር 11 ቀን 1967 ዓም ግዜአዊ ወታደራዊ ደርግ ከስድስትወራት በፊት በቁጥጥር ያዋላቸው ታላላቅ የሀገሪቱ የቀድሞ መሪወች እና የነጉሱን ቤተሰቦች የረሸነበት ቀን ነው። ሁሉም በሚሰኝ ብዙወቹ ወደእስር የተወረወሩት በፈቃዳቸው ምንም አይነት […]
የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለስርዓት ለውጥ እንጂ ለግብር ቅናሽ አይደለም – የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) Ethiopian People’s Congress for United Struggle (Shengo) www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com ሐምሌ 13፣ 2009 (ጁላይ 20፣ 2017) የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለስርዓት ለውጥ እንጂ ለግብር ቅናሽ አይደለም በተለያዩ ጊዜ የተለያዩ ችግሮችን እየፈጠረ እድሜውን ማርዘም የሚሞክረው አገር አጥፊ ወያኔ መራሹ ቡድን ከጥቂት ቀናት በፊት ህዝቡ ሊከፍል […]
አወዛጋቢው የገቢ ግምት – አስተያየቶችና ሙያዊ ምክሮች

Saturday, 22 July 2017 15:33 Written by አለማየሁ አንበሴ (መንግስት-ታክስ – የግል ዘርፉ) አነስተኛ ነጋዴዎች በቀን የሚያገኙትን ገቢ በግምት በማስቀመጥ ከፍተኛ ግብር እንዲከፍሉ መወሰኑን ተከትሎ በርካቶች ጉዳዩን መነጋገሪያ አድርገውታል፡፡ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች እና ፖለቲከኞችም በጉዩ ላይ የራሳቸውን ምልከታ እያስቀመጡ ሲሆን አዲስ አድማስ ጋዜጣም እነዚህን ባለሙያዎች በጉዳዩ ላይ አነጋግራለች፡፡ የባለሙያዎቹንና ፖለቲከኞችን አስተያየትና ሀሳብ የአዲስ አድማስ […]