በመከላከያ ኃይል ዉስጥ ዉጥረት ነግሷል

December 17, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው በመከላከያ ኃይል ዉስጥ ዉጥረት ነግሷል በፖለቲካው ውስጥ የተከሰተውን ውጥረት ተከትሎ በመከላከያዉም ዉስጥ ያለዉ ድባብ ጤናኛ እንዳልሆነ ከታማኝ ምንጮች የሚወጡ መረጃዎች እያረጋገጡ ነዉ። የፖለቲካው ውጥረት ወደ ግጭት የሚያመራ ከሆነ ህዝባችንን የመካላከል ግዴታ አለብን የሚል ምክክር እና ዝግጅት በሠራዊቱ አባላት መካከል በስፋት እየተካሄደ እንደሆነ የታመኑ ምንጭች ማምሻውን ገልፀውልኛል። ምክክሩ በአብዘኛው በአማራና እና […]

የደኅንነት ዕቅዶች መፈጸም ባለመቻላቸው የአገሪቱ ቀውስ ወደ አሳሳቢ ደረጃ እየደረሰ ነው ተባለ

17 December 2017 ዮሐንስ አንበርብር የኦሮሚያ ክልል መከላከያንና ፌዴራል መንግሥትን ወቅሷል የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ በዝግ እንደቀጠለ ነው በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራው ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የአገሪቱ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት ከአንድ ወር በፊት ያስቀመጠውን የአንድ ዓመት ዕቅድ መንግሥት ተግባራዊ ማድረግ ባለመቻሉ፣ የአገሪቱ የፖለቲካ ቀውስና ግጭቶች አሳሳቢ ደረጃ እየደረሱ ነው ተባለ፡፡ በኅዳር ወር 2010 ዓ.ም. መጀመርያ ላይ […]

Jerusalem as capital: All the latest

    Here are the latest developments since Donald Trump’s decision to recognise Jerusalem as the capital of Israel. Casualties Nine people killed 1933 injuries: PRCS 260 arrests: PPS   The decision of US President Donald Trump to recognise Jerusalem as the capital of Israel has generated a series of reactions in Palestine and around […]

በወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ወያኔ የሚፈልገውን ይዞ ችግሩን ፈትቻለሁ ይላል ፤ ብአዴንም ይሁንልህ ብሎለታል። ወልቃይቴዎቹስ ምን ይላሉ?

December 16, 2017 09:36 ታህሳስ 7 ፤ 2010 ዓ ም ወልቃይት ጠገዴን ህወሓት ስልጣን ከያዘ በኋላ ወደ ትግራይ ክልል ከልሎ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የትግሪኛ ተናጋሪዎችን ቢያሰፍርም ፤ ከዚያ በፊት ወልቃይት የጎንደር ሁነኛ አካል እንደነበር ህወሓት ራሱ ሊክደው የማይችለው ሃቅ ነው። ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ጉዳዮ በስፋት ባይታወቅም ትግሬነት በጉልበት ተጭኖብናል በሚል ወልቃይትን ወደ ጎንደር ለማስመለስ […]

Urgent Call on all Ethiopians to save their country and their people!

December 16, 2017 16:25 Birhanemeskel Abebe Segni After it realized that it has lost all the political credibility with the Ethiopian people, the TPLF has fully resorted to violence. TPLF is using the Ethiopian Military, Federal Police and National intelligence to commit violence and conduct ethnic cleansing wars it started in parts of Oromia and […]

Ethiopian-Israeli singer tells his personal story and that of a culture

Jerusalem Post Israel News Culture By JENNIFER GREENBERG December 16, 2017 21:20 Ethiopian-Israeli musician Gili Yalo sings about Operation Moses, the evacuation of Ethiopian Jews from Sudan during the 1984 famine to the ‘Promised Land.’   Musician Gili Yalo says: ‘Even if Israelis don’t understand the Amharic language, the melodies and grooves reel them in.’. […]

ዘርህ ? ካላችሁኝ…” አፈር ነኝ”…. የተሰራሁት ከ”አፈር” ነው!!

  16/12/2017 ይሄን መልእክት ኦሮሞ: ትግሬ :አማራ :ወላይታ: ኩነማ: ጉራጌ :አፋር ምናምን ንቅናቄ: ምናምን ግንባር: ምናምን ክልል :ምናምን ብሄር: ምናምን ሀይማኖት: የሆነ እንዳያነበው። ሰው ብቻ ከሆናችሁ አንብቡት ላይክም ኮመንትም ለመስጠት ሰው ብቻ ከሆናችሁ አድርጉት ውስጣችሁ ሌላ ሆኖ ለመዋሸት ምንም አታድርጉ ህሊናን ማጽዳት ከዚህ ይጀምራል። ማን ነህ? እንዳትሉኝ ብላችሁም እንዳትጠይቁኝ እኔ “እኔው ነኝ” ዘሬም !ሀረጌም! ሲመዘዝ […]

የመውጫ በር (ሃብታሙ አያሌው)

16/12/2017 አጀንዳ መስጠት ያልቻለ ተቃዋሚ አጀንዳ ሲቀበል እንደሚኖር ግልፅ ነው። ስለዚህ ከዚህ ለመውጣት ከተቀባይ ወደ ሰጪነት ከቆሞ ቀር ፖለቲካ ወደ ተራማጅነት የህወሓትን አበሳ እያወሩ ከመኖር አበሳቸውን ወደ ማሳየት መሸጋገር ያስፈልጋል፤ እንዴት ለሚለው ጥቅል የመፍትሄ አቅጣጫ አክዬ ጥቆምታዬን ጨምሬ አራግፌያታለሁ። ዋናው ነገር ኦህዴድ የጀመረው መገዳደር እስከ ቀጠለ ያንን ለመጠቀም ከጎኑ የሚሰለፍ ተሸንፎ ከተንበረከከ እሱንም ጨምሮ የሚታገል ኃይል […]