Ethiopia says 156 terrorists surrender in past 4 months

Source: Xinhua| 2017-12-15 03:53:05|Editor: Mu Xuequan ADDIS ABABA, Dec. 14 (Xinhua) — The Ethiopian government on Thursday said some 156 terrorists have surrendered to Ethiopian security officials in the past four months. The surrenders are said to be members of various outlawed groups such as Ginbot-7, Oromo Liberation Front (OLF), Amhara People’s Democratic Movement (APDM) […]

የታኅሳሱ ግርግር (የወንድማማቾቹ መፈንቅለ መንግሥት) 57ኛ ዓመት መታሰቢያ

14/12/2017 አምደጽዮን ሚኒሊክ የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴን መንግሥት ለመገልበጥ የተሞከረው መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተካሄደው ከ57 ዓመታት በፊት ነበር፡፡ በወንድማማቾቹ ብርጋዴር ጀኔራል መንግሥቱ ነዋይና ገርማሜ ነዋይ የተመራው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ለምስኪኗ ኢትዮጵያ የተሻለ የአስተዳደር ስርዓት ለማምጣት ታልሞ የተደረገ እንደነበር ይነገራል፡፡ በታኅሣስ ወር 1953 ዓ.ም ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ለጉብኝት ወደ ብራዚል መሄዳቸውን ተከትሎ፣ የክብር ዘበኛ ጦር አዛዡ ብርጋዲዬር […]

የጋሽ ለማ ድራማ …(ዮናስ ሃጎስ)

  14/12/2017 የጋሽ ለማ ድራማ «አግዐዚ ወደ ኦሮሚያ ክልል ገብቶ ንፁሃንን እንዴት እንደጨፈጨፈ የምናውቀው ነገር የለም..» ሃሃሃሃሃ… ብልጦች አይደለንም። •°• ብልጣብልጦች ግን አያታልሉንም… •°• ጋሽ ለማ በድራማቸው ቀጥለውበታል። እኚህ የሐገር ፍቅር ትያትር ቤትን እያስጎመጁ ያሉት ተዋናይ ዛሬ ደሞ «አግዐዚ ወደ ኦሮሚያ ክልል ገብቶ ንፁሃንን እንዴት እንደጨፈጨፈ የምናውቀው ነገር የለም። ጨፍጫፊዎቹ እንዳለ በሕግ ይጠየቃሉ» የምትል ሲንግል ለቅቀው ሕዝባቸውን ባንድ […]

የወያኔ የእርቅ ጥያቄና የሻቢያ አስቂኝ ምላሽ፥ (ኰከብ ተድላ)

  14/12/2017 በአንድ ወቅት አቶ መለስ ዜናዊ ከመሞቱ በፊት፡ በምክር ቤት ቀርቦ፥ ከአንድ የምክር ቤት አባል፥በኢዮጵያና በኤርትራ መሀከል በወቅቱ የነበረውንና ለወደፊት ሊሰራ የታሰበውን ተጠይቆ፥የሰጠው ምላሽ እንዲህ የሚል ነበር:- “እንታረቅ ብለን የሻቢያን በር 70 ጊዜ አንኳኩተናል ይሁን እንጅ ከኤርትራ በኩል ፈቃደኝነት የለም፥ለወደፊትም ሌላ 70 ጊዜ የኤርትራን በር እናኳኳአልን”ሲል ነበር የመለሰ።  ከዚያ ወዲህ ወያኔ የሻቢያን በር ስንቴ […]

የብአዴን አመራሮች ለራሳችሁ እና ለልጅ ልጆቻችሁ አልቅሱ! (ሃብታሙ አያሌው)

14/12/2017 አይሁድ ክርስቶስን ሊሰቅሉት ወደ ቀራንዬ ይዘውት ሲወጡ የእየሩሳሌም እናቶች እየተከተሉት ያለቅሱ ነበር። እሱም የእሱ ፅዋ ስለሰው ልጆች ሁሉ መዳን የግድ ናትና ” እናንተ የእየሩሳሌም ሴቶች ለኔ አታልቅሱ ለልጅ ልጆቻችሁ አልቅሱ” አላቸው። የልጅ ልጆቻቸው አምላክን የሰቀሉ የወንበዴ ልጆች እየተባሉ በታሪካቸው ሁሉ ሲሳደዱ ይኖራሉና ይህንን አላቸው። የብአዴን አመራሮች ከዚህ በኋላ በአጉል ንግግር በቁስላችን እንጨት አትስደዱ በሞታችን […]

የደብረታቦርና የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየሸሹ ነው

ከ 9 ሰአት በፊት   አጭር የምስል መግለጫስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገች ተማሪ የላከችልን ምስል እንደሚያሳየው ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በፀጥታ አካላት ተከቧል በባህርዳር ከተማ ቢቢሲ ያነገጋራቸው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሰኞ ማታ ጀምሮ ግጭቶችን በመፍራት ግቢውን ለቀው ወጥተዋል። ከሳምንት በፊት ወልዲያ ከተማ በወልዲያ ስፖርት ክለብ እና በመቀሌ ከተማ መካከል ሊደረግ የነበረው የእግር ኳስ ጨዋታ ከመጀመሩ ከሰዓታት በፊት […]

“..ህግ የበላይ የሆነበት ሀገር ስለሆነ ወዲያው ተፈትቻለሁ” (ታማኝ በየነ)

| 13/12/2017 “የታሰርኩት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ በተወከልኩበት ቱርክ ውስጥ ሰክሬ ሳሽከረክር አይደለም።ወይም ዋሽንግተን በዲፕሎማትነት ተመድቤ በሰለጠነ ሕዝብ መካከል እንዳልሰለጠነ ኋላ ቀር ተላላኪ ካድሬ- ሰው ላይ ተኩሼ አይደለም። ወይም በለንደን የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ ድራግ ሳመላልስ አይደለም ።የታሰርኩት ድምፅ ላጡት ወገኖቼ ስለጮኹላቸውና ስላለቀስኩላቸው ነው። ግን ታስሬ አልቀረኹም። ህግ የበላይ የሆነበት ሀገር ስለሆነ ወዲያው ተፈትቻለሁ።” ታማኝ በየነ

እምቢ ለዘረኝነት!!! (ሀብታሙ ባዩ)

13/12/2017 “እኛ” እና “እነርሱ” … እያስባለ በህዝቦች መካከል የመለያየት ግንብ ያስገነባል – ዘ ረ ኝ ነ ት! ዘረኝነት በሽታ ነው፤ ለዛውም ፈውስ ያልተገኘለት በሽታ፡፡ ዘረኝነትን መሠረት ያደረገ ግጭት ለዓለማችን አዲስ ክስተት አይደለም፡፡ ለዘመናት በዓለም ደረጃ የኖረ ጉዳይ ነው፡፡ አሁን አደገ ተመነደገ የሚባልለት የአውሮፓ አህጉርም ጭምር የዚህ በሽታ ሰለባ ነበር፡፡ ችግሩ ይበልጥ የዓለምን ትኩረት መሳብ የጀመረው […]

ግብፅ የህዳሴ ግድቡን ቦንድ ለመግዛት ጥያቄ አቅርባ እንደነበር ታወቀ

    ፖለቲካ ግብፅ የህዳሴ ግድቡን ቦንድ ለመግዛት ጥያቄ አቅርባ እንደነበር ታወቀ                             13 December 2017 ዘመኑ ተናኘ ከስድስት ዓመት በፊት መሠረቱ ተጥሎ በመገንባት ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት፣ የግብፅ መንግሥት ጥያቄ አቅርቦ እንደነበር ታወቀ፡፡ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ አንድ […]

ይሄ ድመት እኮ ድሮ ነብር ነበር- አዱሬን ኩን ዱር ቄሬንሳ ታኤ ቱሬ  (ሰርጸ ደስታ

December 13, 2017 23:04 በርዕሴ ያስቀመጥኩትን የወሰድኩት አንድ ምሁር በኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ወርክ ቀርበው ሲናገሩ ስለኦሮሞ ሕዝብ የሰጡትን ምሳሌ ነው፡፡ በጣም ገላጭ ምሳሌ ነው፡፡ ኦሮሞ ገዥ እንጂ ተገዥ አልነበረም፡፡ ተገዥ ነበርክ ሲሉት መቀበል ሲጀምር እየከሳ መጣ፡፡  ስለኦሮሞ እኛን ነው የሚመለከተው ብለው ኦሮሞን መደራደሪያ ማድረግ ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ እያወረዱት እያወረዱት አምጥተው ዛሬ ላይ ላለው ስቃይ ዳረጉት […]