በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተቀሰቀሰው የተማሪዎች ግጭት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ተዛምቷል

13 December 2017 ታምሩ ጽጌ የሦስት ተማሪዎች ሕይወት ሲያልፍ ከ20 በላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል በትግራይ ክልል በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተቀሰቀሰ ግጭት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች መዛመቱ ተገለጸ፡፡ በሕይወትና በአካል ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ግጭት አንድ ተማሪ ሲሞት፣ ከ20 በላይ ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዩኒቨርሲቲም በተመሳሳይ በተፈጠረ ግጭት ሁለት ተማሪዎች ሕይወታቸው […]

አረመኔዎችን አስቀምጦ ተጨፍጫፊውን ሕዝብ የሚያወግዝ ባንዳ እንጅ የሃይማኖት አባት አይደለምና አትማረው!

በነዚህ ሦስት ቀናት (ለነገሩ ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ አድርጎታል) ትግሮች በተለያዩ ቦታዎችና የትምህርት ተቋማት የፈጸሟቸውን ግድያዎች በመቃወም በተለያዩ ስፍራዎች ተማሪዎች (በዚህ አጋጣሚ ጉዳዩ የተማሪዎች ብቻ ባለመሆኑ ሁላችንም ፈጥነን ተማሪዎችን መቀላቀል እንዳለብን ማሳሰብ እወዳለሁ) ተማሪዎች ተቃውሟቸውን በሚያሰሙበት፣ ተገቢ የሆነ የአጸፋ ምላሽ ለመስጠት በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ወያኔ የሃይማኖት አባቶች ተብየዎችን እያስመጣ ተማሪዎችን በማስወገዝ ተማሪዎች አርፈው እንዲቀመጡ፣ ሲገሏቸው እንደ መሥዋዕት […]

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ለመሸምገል የተሰየመው ጉባዔ አዲስ አመራር እንዲመረጥ ወሰነ ።

13 December 2017 ታምሩ ጽጌ በመስከረም ወር 2009 ዓ.ም. በእነ አቶ የሺዋስ አሰፋ የተጠራው ጠቅላላ ጉባዔ የፓርቲውን ሕገ ደንብ የተከተለ ቢሆንም፣ ጉባዔው የተካሄደው ምልዓተ ጉባዔው ተሟልቶ መሆን አለመሆኑንና የአመራሮች ምርጫም የተደረገው በሕገ ደንቡ መሠረት መሆን አለመሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ ባለመገኘቱ፣ ጠቅላላ ጉባዔው እንደገና ተጠርቶ ምርጫ እንዲካሄድ የሽምግልና ጉባዔው ውሳኔ ማሳለፉ ታወቀ፡፡ ያዕቆብ ኃይለ ማርያም (ዶ/ር)፣ የሕግ […]

በሽህ ትውልዶች ደም የተከበረች አገር በሁለት ትውልዶች ስትጠፋ — መንግስቱ ሙሴ

ለአንዳንድ ወገኖች ይህ እውነት ሆኖ አይታያቸውም። አገራችን በአይናችን ስር እየጠፋች ነው። ይባስ ብሎ አገሬን እወዳለሁ ሚለው ክፍልም በማወቅ ካለማወቅ አለያም በፍልስፍና ድህነት የአጥፊወቹ አባሪ እና ተባባሪ ሆኖ ሲገኝ ይህችን አገር ማነው ሊያድን የሚችለው የሚል ጥያቄ ያጭራል። ለጥያቄው ግን መልስ የለም። ለአንዳንድ በዝምታ እና ገለልታ ለሚመለከቱ እንዴውም የሁሉም ጉዞ አንድ አቅጣጫ መሆኑ እና አዳማጭ መጥፋቱ ጸሎት […]

በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ድንበር ግጭት የገዳ ስርዓት መፍትሔ ለምን አላመጣም?

13 ዲሴምበር 2017 የገዳ ስርዓት የኦሮሞ ሕዝብ ማንኛውንም ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን ሲፈታበት የኖረ ሥርዓት እንደሆነ የታሪክ መዛግብት ይጠቅሳሉ። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ተከስቶ መጠነ–ሰፊ ቀውሶችን እያስከተለ ያለውን ግጭት በገዳ ስርዓት መፍታት ያልተቻለው በቁጥር ብዛት ያላቸው የታጠቁ ሃይሎችና ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች ስላሉበት አስቸጋሪ እንዳደረገው አባገዳዎች ይናገራሉ። በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል በተከሰተው ግጭት የብዙ ዜጎች […]

ይድረስ ለትግራይ ሕዝብ ! – ከጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት

  December 12, 2017 Pin Email Share ልዩ ዕትም በመቀሌና በአዲግራት ዩኒቨርስቲዎች የትግርኛ ተናጋሪ ባል ሆኑ በተለይም ደግሞ በአማራ ተወላ ጅ ተማሪዎች ላይ እየተወሰደ ያለውን ለመስማት የሚከብድ አሰቃቂ ግድያና ድብደባ በመስማታችን በሟቾች የፎቶግራፍ ማስረጃ ጭምር በማረጋገጣችን እጅግ ከፍተኛ ሐዘን ተስምቶናል። የ ሐዘናችን ጥልቀትም ለሞቱትና ለተደበደቡት፤ አካለ ጎደሎ ለሆኑት ተማሪዎች ብቻ አ ይ ደለም። ሐ ዘናችን […]

መሐሪ ደገፋው በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳይ ላይ “አመመኝ” የተሰኘ ነጠላ ዜማ ለቀቀ | ይዘነዋል

December 12, 2017  (ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ጊዜያት የወቅቱን የሃገሪቱን ሁኔታና የሕዝቡን ብሶት በማቀንቀን በሕዝብ ዘንድ ክብርን የተጎናጸፈው ድምጻዊ መሐሪ ደገፋው “አመመኝ” የተሰኘ ልብ የሚነካ ዘፈን ለቀቀ:: “እያያ በለው”፣ “ፋሲል ከነማ” ፣ “ጣና ኬኛ” የሚሉ ወቅታዊና የሕዝቡን ብሶት የሚያሰሙ ነጠላ ዜማዎችን ለቆ የነበረው መሐሪ ደገፋው ‘አመመኝ’ የሚለው ዜማው በሃገር ውስጥ ግፍና ግድያ እየደረሰባቸው ያሉ ወገኖቻችንን ጨምሮ በሊቢያና […]

Egypt towards North Africa’s first nuclear power plant

Contracts Sisi-Putin signed, first reactor in Dabaa in 2022 12 December, 12:07 (ANSAmed) – CAIRO, DECEMBER 12 – Egypt has made progress towards the construction of a nuclear power plant in Dabaa, the first in Africa after the two South African reactors. During Russian President Vladimir Putin’s visit to Cairo, contracts were signed to make […]

ህወሓት እየገደለ ነው ትግሉም ተጠናክሮ ቀጥሏል (ሃብታሙ አያሌው)

12/12/2017 ህውሓት ነፍሰ በላ አልሞ ተኳሾቹን “የአጋዚ ጦር” በማሰማራት በአንድ ጀምበር በጨለንቆ 13 በወልድያ 3 በጎንደር 2 በአዴግራት 2 በአጠቃላይ የ20 ዜጎችን ነፍስ ቀጥፏል። ደሴ ሙሉ በሙሉ በመከላከያ እዝ ስር እንድትሆን መወሰኑም ታውቋል። ባህርዳር፣ ወልዲያ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደብረ ታቦር፣ ወልዲያ ቆቦ፣ ጎንደር፣ ደሴ ሐይቅ፣ ሐረር ጨለንቆ ከፍተኛ ቁጥር ባለው የአጋዚ ኃይል ተከበዋል። የአማራ ክልል ልዩ […]

ጎሰኝነትና ዘረኝነት ለጀርመኑ ሂትለርና ለጣሊያኑ ሞሶለኒም አልበጀ (ሻምበል ለማ ጉያ – ሰዐሊ)

12/12/2017   ” እኔ አሁን የ90 አመት አዛውንት ነኝ።ብዙ ውጣ ውረዶች አይቻለሁ።ከዛሬ 40 እና 50 ዓመት በፊትም ሆነ ዛሬ ከ80 በላይ ብሔሮች በዚህችው በኢትዮጵያ ስ ር ነው የምንኖረው። የተለወጠች የተቀየረች ሀገር የለችንም። የተለወጠ ው ፖለቲካው ብቻ ነው።ሀገሪቷም ሕዝቧም ያው ናቸው።አዲስ ሕዝብ የመጣ የለም።ለምሳሌ አሜሪካ ስንል ሃምሳ ሁለት ግዛት የሚለው ወደ አእምሯችን አይመጣም።ወደ አእምሯችን የሚመጣው ጠንካራዋ […]