Orthodox Christianity in the 21st Century

Polling and Analysis November 8, 2017 Concentrated in Europe, Orthodox Christians have declined as a percentage of the global population, but Ethiopian community is highly observant and growing Mgvimevi Monastery church, near the city of Chiatura in the Imereti region of Georgia. Over the last century, the Orthodox Christian population around the world has more […]

Ethiopia likely to mount raids on Eritrea-based Afar militants in retaliation for militant killing of European tourist

Jordan Anderson – IHS Jane’s Country Risk Daily Report 05 December 2017 Event On 3 December, a European tourist was killed during a raid on the Erta Ale volcano tourist site in Ethiopia’s Afar region by gunmen who had crossed the border from nearby Eritrea. Afar regional police guarding the site exchanged fire with the […]

Why is Orthodoxy booming in Ethiopia?

  Deacon Greg Kandra  Dec 05, 2017 https://youtu.be/zbliO_NdCrU https://youtu.be/zbliO_NdCrU?t=98 Some interesting observations here about  recent findings from the good people at Pew, via Sandro Magister: With respect to Catholicism and Protestantism, which over the past century have expanded from Europe to the other continents and above all in Latin America and Africa where they now […]

የአገር ጉዳይ:- ከሦሥት የተቃዋሚ ድርጅቶች ተጠሪዎች ጋር የተካሄደ ውይይት

ታህሳስ 04, 2017  የኢትዮጵያ   “.. ከዚህ በኋላ ከክላሽ ወደ ካርድ እንቀይረው የሥርዓት መለወጫ መንገዳችንን።” አቶ የሺ ዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር። “ችግሩን መዘርዘር ብቻ ሳይሆን፣ መፍትሔውስ ምን መሆን አለበት? የሚለው ጥያቄ ነው ዋናው ነገር።” አቶ ግደይ ዘርዓ-ጽዮን የኢትጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ሸንጎ ጸሃፊ። “የመጀመሪያው ድርድር ሆነ፥ ምን ሆነ፣ መዳረሻው ምንድ ነው? ነው፤ መጀመሪያ ምን ለማድረግ ነው […]

”ኢትዮጵያዊያንን የባሕር ላይ አደጋ መሞከሪያ ያደርጉ ነበር”

5 ዲሴምበር 2017   LENCHO ABDUSAMAD የ20 ዓመቱ ሌንጮ በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ እስከ መሰናዶ ትምህርት ድረስ ተምሯል። “ብዙ ታሪክ አሳልፌያለሁ” የሚለው ሌንጮ አሁን ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ነው የሚኖረው። እንዴት ከሐገር ወጣ? እ.ኤ.አ በ2014 በነበረው የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቃውሞ ሰልፍ ላይ በመሳተፉ እስር ቤት ገባ። ከእስር ከወጣም በኋላ ለዳግም እስር ላለመዳረግ በማለት ከሀገር እንደወጣ […]

አሜሪካ እየሩሳሌምን የእሥራኤል መዲና አድርጋ እውቅና ልትሰጥ ነው

    RRODRICKBEILER  የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአሜሪካው መሪ ዶናልድ ትራምፕ ለዘመናት አወዛጋቢ የሆነችው እየሩሳሌምን የእስራኤል ዋና ከተማ አድርገው ዕውቅና ሊሰጡ መሆኑ አሳሳቢ ነው ይላሉ። አከራካሪ የሆነችው ከተማን በሚመለከት ማንኛውም ውሳኔ ሲወሰን ‘በእሥራኤልና በፍልሥጥኤም ስምምነት መሰረት መሆን አለበት” በማለት ማክሮን ተናግረዋል። ተመሳሳይ ማስጠንቀቂያዎችም ከተለያዩ አረብና ሙስሊም ሀገራትም እየተሰሙ ነው። አንዳንድ ዘገባዎች እንደሚያሳዪት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ […]

የጉድ ሀገር ጉድ: ሰውን በቁም መቅበር ወይስ ማሰር? (ጌታቸው ሽፈራው)

05/12/2017 “ህዳር 9/2009 ዓም ከእርሻ ስመለስ ነው የያዙኝ።   ዳንሻ ወስደው ደብድበውኛል።  ከዛ ወደ ትግራይ ወሰዱኝ። ወደ ትግራይ መሆኑን ከመገመት ውጭ  ልዩ ቦታውን አላውቀውም። ትልቅ ጉድጓድ ውስጥ አስገቡኝና ግንዱ ላይ በተጠለፈ ገመድ አስረው ጉድጓዱ ውስጥ አስቀመጡኝ። የታሰርኩት ያለ ምግብና ያለ ውሃ ነው። ተከሳሽ ፈረደ ክንድሻቶ ይርጋ  ከዛም ወደ ሁመራ መለሱኝ። ለረዥም ሰዓት እጆቼን ወደኋላ አስረው […]

How the African Union got it wrong on Zimbabwe

By tacitly supporting a de facto coup in Zimbabwe, the AU has damaged the region’s efforts to end politics by force.   by Philip Roessler Zimbabweans celebrate with soldiers after President Robert Mugabe resigns in Harare, Zimbabwe November 21, 2017 [Mike Hutchings/Reuters] For the first time in more than two years – the longest stretch […]

Nelson Mandela: A nation’s father

   Former South African president’s struggle and sacrifices made him one of the world’s most revered statesmen. 9 hours ago Tuesday, December 5, marks four years since Mandela’s passing. He died at the age of 95 after battling a recurring lung infection. One of the world’s most recognisable fighters against inequality and oppression, he spent […]

የሱዳን ጦር ወደ ኢትዮጵያ ግዛት መግባቱ ተጠቆመ

BBN news December 4, 2017 በሱዳን መንግስት የሚመራው የሀገሪቱ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ መግባቱን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ከባድ መሳሪያዎችን እንደታጠቀ የተነገረለት የሱዳን ጦር፣ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መግባቱን ተከትሎ፣ መከላከያ ሰራዊት ወደ ስፍራው መጠጋቱን ከመረጃዎች ገለጻ ለመረዳት ተችሏል፡፡ ይህን ተከትሎም ኮረደም፣ ገላዋን እና ኮርመር በተባሉት የኢትዮጵያ ቀበሌዎች ከፍተኛ ውጥረት የነገሰ ሲሆን፣ በስፍራው የሚገኙ አርሶ አደሮችም ሀሳብ ላይ […]