What is behind Sudan’s ‘rapprochement’ with Ru

Russian President Vladimir Putin shakes hands with Sudan’s President Omar al-Bashir during their meeting in the Black Sea resort of Sochi, Russia, November 23, 2017 [Sputnik via Reuters] On November 23, Sudan’s President Omar al-Bashir paid his first official visit to Russia, where he met with Russian President Vladimir Putin, Prime Minister Dmitry Medvedev and […]

Egypt’s FM discusses regional developments, including Ethiopia dam issue, with Saudi counterpart

The two top diplomats met on the sidelines of the Euro-Mediterranean Dialogue held in Rome. Ahram Online , Saturday 2 Dec 2017 Egyptian foreign minister Sameh Shoukry and Saudi FM Adel Al-Jubeir in Rome (Photo:Egyptian foreign ministry) Related Shoukry and Lavrov discuss Egyptian airport security, regional issues Egypt’s FM Shoukry discusses Ethiopian dam, Libya, migration […]

Ethiopian Intelligence Office confirmed that the imprisonment of Dr. Merara Gudina is due to Wikileaks report

  December 2, 2017 12:21 The official confirmed in the the recent private meeting that agency planned and caught him at the right time ,place and date.Furthermore, the agency stated that Merara will pay the cost for his information submitted to US State Department. 1. (S) SUMMARY A series of explosions were reported in Addis […]

የህወሓት ፈርቶ-ማስፈራራት ራሱን ለውድቀት፣ ሕዝብን ለዕልቂት ይዳርጋል! (ስዩም ተሾመ)

02/12/2017 አንዳንድ የህወሓት/ኢህአዴግ አባላትና ደጋፊዎች ከሰሞኑ ሹም-ሽር በኋላ ፌስቡክ ላይ “ምነው ፍርሃት…ፍርሃት አላችሁ?” እያሉ መሳለቅ ጀምረዋል። እንዲህ ያለ የፖለቲካ ዝቅጠት ማየትና መስማት ስለሰለቸኝ አብዛኞቹን ከፌስቡክ ጓደኝነት አግጄያቸዋለሁ። ሆኖም ግን፣ ከእኔ እይታ ውጪ የሚናገሩትና የሚፅፉት ነገር የጋራ በሆኑ ጓደኞች አማካኝነት ወደ እኔ ይመጣል። በእርግጥ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ መሳለቅና መበሻሸቅ የተለመደ ስለሆነ ብዙዎቻችሁ “አሁን ይሄ ምን የተለየ […]

አቆራራጩ ጌታቸዉ ረዳ እንኳን ወደ ተፋፋመዉ እሳት በደህና መጣህ። (ሃራ አብዲ)

02/12/2017 አቆራራጬ መጣሽ ወይ፤ አጎማማጄ መጣሽ ወይ፤ ልቀበልሽ ወይ። «በትልቁ ልጃቸዉ ሚስት ደስተኛ ያልሆኑ እናት ትንሹ ልጃቸው ሚስት አግብቶ ሙሺራይቱን ይዞ ወደ ቤት ሲመጣ የዘፈኑት ዘፈን ነዉ በማለት» የአባቴ እናት አያቴ በልጅነቴ ያጫወቱኝ ትዝ አለኝ። ላፋቸዉም ቢሆን ህዝባችን አንድ ነዉ ማለት የጀመሩት አረመኔ የወያኔ ባለስልጣኖች ነገር እጅ እጅ በሚልበት ባሁኑ ወቅት፤ አቆራራጩ ጌታቸዉ ረዳ የህወሃት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ […]

የመረራ ክስ ምን ይነግረናል? (በዘላለም ክብረት)

የመረራ ክስ ምን ይነግረናል? (በዘላለም ክብረት) Posted by admin | 02/12/2017 | Comments Off on የመረራ ክስ ምን ይነግረናል? (በዘላለም ክብረት) በሰዎች የእድገት መሰላል በተለምዶ ‹ሃያዎቹ› (twentysomethings) የሚባለው የዕድሜ ክልል እጅግ ወሳኝ እንደሆኑ ብዙ ጥናት መጥቀስ ይቻላል፡፡ ሰዎች ከልጅነት ጊዜያቸው ወደ ጉልምስና የሚሸጋገሩበት ጊዜ መሆኑም ነው የወሳኝነቱ መነሻ፡፡ ይሄን ወሳኝ የዕድሜ ክልል ገና ሲጀምረው በ21 […]

የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳደር ከአገር የመውጣት እድል ካጋጠማቸው በርካታ ሚስጢሮችን ሊያወጡ እንደሚችሉ ዛቱ

December 2, 2017  አቶ አብዲ ሙሃመድ የመከላከያ መሪዎችን እና የህወሃት ባለስልጣኖችን እየተማጸኑ ነው (ኢሳት ዜና) በኢትዮ ሶማሊ ክልል የሚታየው የህዝቡ ሁኔታ ያስፈራቸው የሶማሊ ክልል መሪ አቶ አብዲ ሙሃመድ የህወሃት የጦር መኮንኖችንና ባለስልጣናትን እርዳታ እየተማጸኑ ነው። በክልሉ ከፍተኛ የሆነ የኢኮኖሚያ ቀውጥ መከሰቱን ተከትሎ የህዝቡ ተቃውሞ እለት እለት እያየለ በመምጣቱ ስርዓት አልበኝነት ሊፈጠር ይችላል የሚል አስተያየት እየተሰጠ […]

ጋዜጣዊ መግለጫ: ለሮዶልፎ ግራዚያኒ መታሰቢያ ስላቋቋሙት የኢጣልያ ፍርድ ቤት ውሳኔ

አፊሌ በምትባል የኢጣልያ ከተማ የኢትዮጵያ ጨፍጫፊ በመባል ለሚታወቀው ፋሺሽቱ ለሮዶልፎ ግራዚያኒ ስለ ተቋቋመው መታሰቢያ ጉዳይ በሚመለከታቸው ተጠያቂ የከተማው ባለሥልጣኖች ላይ የሐገሩ ፍርድ ቤት እጅግ የሚያረካ፤ ፍትሐዊ ውሳኔ አስተላልፏል። ለዚህ አርኪ ውጤት በድርጅታችን ከተፈጸመው ጥረት በተጨማሪ በኢጣልያ የላዚዮ አውራጃ ገዥ፤ ለሲኞር ኒኮላ ዚንጋሬቲ፤ ለአውራጃው ምክር ቤትና ለአፊሌ ፍርድ ቤት ከፍ ያለ ምሥጋና ይገባቸዋል። እንዲሁም ጉዳዩን በትኩረት […]

በኦሮሚያ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ተቋርጦ ሰነበተ

Saturday, 02 December 2017 08:35 Written by  አለማየሁ አንበሴ  ”የጸጥታ ሃይሎችና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና” በምክንያትነት ተጠቅሰዋል የዓመቱ ሦስተኛው ወር ህዳር ቢገባደድም በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ብዙዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም መደበኛ ትምህርት በወጉ አልተጀመረም። በሃረማያ፣ ጅማ፣ አምቦና አርሲ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ መመዘኛ ፈተና በመቃወምና “የፀጥታ ሃይሎች ግቢያችንን ለቀው ይውጡ” በሚል ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው መሰንበታቸውን ምንጮች […]

Civil war, famine and Islamist violence in Africa set to rise’

AFRICA / 1 DECEMBER 2017 / MEL FRYKBERG The future of Africa for 2018 is not looking good with an increase in civil war and more conflict, predicted think-tank ACAPS. An opposition supporter gestures with a knife during clashes with police in Nairobi, Kenya. Picture: Reuters/Goran Tomasevic Johannesburg – The future of the African continent […]