እንከን የበዛባቸው የኢትዮጵያ የፖሊስ ተቋማት አወቃቀር እና መዘዛቸው፤ (በውብሸት ሙላት)

29/11/2017   የፖሊስ ሥልጣንና አወቃቀር፣የፌደራልና የክልሎችና የፌደራል የፖሊስ ኃይል የማቋቋም ሕገ መንግሥታዊ ሥልጣን፣ የፖሊስ ኃይሎቹ ሥያሜና የመሳሰሉት ጉዳዮች ለሚዲያች መሆን ከጀመሩ ሰንብተዋል፡፡ በዚህ ጽሑፍ የፖሊስ ተቋማቱ ካሉባቸው መዋቅራዊ ችግሮች በመነሳት የሰብኣዊ አያያዝና ሕገ መንግሥቱ ላይ ያላቸውን አንድምታ በአጭሩ እንቃኛለን፡፡ ወንጀል መከላከል የሌላ ወንጀል ምርመራ የሌላ፤ የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ወንጀልን ከመከላከል ሊጀምር እንደሚችል መከራከር ይችል ይሆናል፡፡ […]

የታማኝ በየነ ታማኝ ትንቢት (ሃብታሙ አያሌው)

29/11/2017 ትንቢት.1 አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የመናገር ብቻ ሳይሆን የመተንበይ ክህሎቱም ከፍ ያለ እንደሆነ በልበ ሙሉነት መናገር ይቻላል! “ዛሬም ፈፅሞ ነፃ አይደለንም ! ዛሬም በመሳሪያ አገዛዝ ስር ነን” ታማኝ በየነ 1983 ዓ.ም ገና በጠዋት ነፍጥ ያነገቱት የህወሓት በርኽኞች የአዲስ አበባን አስፓልት በኮንጎ ጫማና በታንክ ጎማ ሲረመርሙ የነፃ አውጭነት ካባቸውን በልብ አድርስ ንግግሩ ከትከሻቸው ሞሽልቆ […]

Saudi anti-corruption drive: Prince Miteb freed ‘after $1bn deal’

29 November 2017 Prince Miteb was the most politically influential royal detained in the corruption crackdown Saudi Prince Miteb bin Abdullah has been released more than three weeks after he was detained on allegations of corruption, officials have said. Prince Miteb, once seen as a contender to the throne, was freed after agreeing an “acceptable […]

UN considers sanctions to fight Libya slave trade

by Creede Newton France’s ambassador to the UN has urged the Security Council to impose sanctions on the people involved in Libya’s slave trade of African refugees and migrants. Francois Delattre’s comments come as human trafficking in Libya has become a burning topic since a CNN investigation produced footage of West Africans being sold at […]

World Bank unveils new strategic plan for Ethiopia

Source: Xinhua| 2017-11-29 01:01:54|Editor: Mu Xuequan ADDIS ABABA, Nov. 28 (Xinhua) — The World Bank Group on Tuesday unveiled its strategic plan for Ethiopia, which will guide the Bank’s operational plan and support to the east African country for the coming five years. The newly launched strategic plan for Ethiopia, which will be implemented from […]

Ethiopian-Israeli MK Slams Nelson Mandela’s Grandson Over ‘Apartheid’ Accusations

November 29, 2017 7:33 pm by Benjamin Kerstein MK Avraham Neguise. Photo: Uri Prandnik via Wikimedia Commons In a remarkable open letter, Ethiopian-Jewish Knesset Member Dr. Avraham Neguise eloquently refuted anti-Israel claims made by Nelson Mandela’s grandson Mandla during his recent visit to the Palestinian territories. Mandla Mandela used strong rhetoric against Israel during his trip, calling […]

Sudan initiates effort to bridge gap between Egypt, Ethiopia over GERD

  AL -Masry AL -youm November 29, 2017 Sudan suggested an initiative for settling the disagreements between Egypt and Ethiopia regarding their dispute about the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), by suggesting French consultancy firms BRL and Artlia conduct environmental studies on the impact of the dam, sources told Al-Masry Al-Youm on Tuesday. Sources reported […]

Egypt creating African lobby group against Ethiopia dam

November 29, 2017 at 5:13 pm Ethiopia’s Renaissance Dam [File photo] Egypt is edging forward to create an African lobby in a bid to defend its position with regards Ethiopia’s Renaissance Dam, the New Khaleej reported. Egyptian newspaper Al-Shorouk stated that the African lobby will work with an alliance of African countries and will be […]

የአቦይና ራዕይ ቡድኖች በመቀለ ባደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲያጠናቅቁ | ኦህዴድና ብአዴን 1ኛና 2ኛ ሆነው ወደ ቀጣዮ ዙር አልፈዋል

November 29, 2017  ከስዩም ተሾመ በአንድ በኩል ምርጫውን በማራዘም እስከ ቀጣዩ ጉባኤ ህወሓት በም/ሊቀመንበሩ ዶ/ር #ደብረፂዮን እየተመራ ለማስቀጠል፣ በሌላ በኩል ደግሞ ወ/ሮ ፈትለወርቅን (#ሞንጆሪኖን) የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ ለመሾም ሲደረግ የነበረው የህወሓት ጨዋታ #በአቻ_ውጤት ተጠናቋል፡፡ በመጀመሪያው ግማሽ ጎል ያስቆጠረው #የአቦይ_ቡድን በሁለተኛው አጋማሽ ባደረገው የመከላከል ጨዋታ ሞንጆሪኖን ከዋና ሊቀመንበርነት ወደ ምክትል ሊቀመንበርነት በማውረድ ነጥብ ጥሏል፡፡ በሁለተኛ አጋማሽ […]

“የትግራይ ሕዝብ የሥርዓቱ ተጠቂ እንጂ ተጠቃሚ አይደለም!” (አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር)

29/11/2017 *አባይ ወልዱን ከስልጣን ለማስወገድ፤ ከስብሀት ነጋ ጋር በመሆን ትልቁን ሚና የተጫወቱት፤ የአሁኗ ህወሀት  እጩ ሊቀመንበር፤ የፈትለወርቅ  ገብረእግዚአብሔር(ሞንጆሪኖ) ወንድም፤ የስብሀት ነጋ የወንድም ልጅ፤ በኢትዮጲያ 3ኛው ሀብታም የሚባሉት፤ አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር ናቸው። ከብዙ በጥቂቱ፤ . . . የራያ ቢራ ትልቁ ድርሻ የሳቸው ነው። ለአፍሪካ መንግሥታት ትላልቅ የሲቪል ሄሊኮፕተሮችን ይሸጣሉ። የህክምና መሳሪያዎችን ያቀርባሉ።“ዳዊት ጎልድ ማይንኒግ” እና “ሜዲካል ፋርማ” የተባሉ […]