ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማደራደር የተነሳው የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበር ፕሬዚዳንት ኤርትራ እንዳይገቡ ታገዱ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማደራደር የተነሳው የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበር ፕሬዚዳንት ኤርትራ እንዳይገቡ ታገዱ 19 November 2017 ዘመኑ ተናኘ ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማደራደር የተነሳው የምሥራቅ አፍሪካ የካቶሊክ ጳጳሳት ጉባዔዎች ማኅበር (አሜሰያ) /Association of Member Episcopal Conferences in Eastern Africa (AMECEA)/፣ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሱራፌል ኤርትራ […]

አቶ ግርማ ሰይፉ፤ በወቅታዊ ፖለቲካ ዙሪያ-አዲስ አድማስ

Sunday, 19 November 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ • እዚህ መ ተንፈስ ካልተቻለ፣ ነፃ ሀገር መምረጥና እዚያ መ ተንፈሱ ሰብአዊ ነው • የፓርቲዎች ዓላማ መሆን ያለበት፣ ተተኪ መሪዎችን ማፍራት ነው • የሀገራችን ጉዳይ ያገባናል የምንል ሰዎች ተሰባስበን ልንወያይ ይገባል • አሁንም የተሻለ የፌደራል ስርዓት መገንባት የሚቻልበት ዕድል አለ በቅርቡ “የተከበሩት!” የተሰኘ በተወካዮች ም/ቤት (ፓርላማ) […]

በውጥረት የሰነበተው የመቱ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት መልቀቂያ ጠየቁ – አዲስ አድማስ

Sunday, 19 November 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ  በዩኒቨርሲቲው በተፈጠረ ውጥረት ተማሪዎች ከግቢው እየወጡ ነው ከትግራይ ክልል የመጡ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ ለሣምንታት በውጥረት  የሰነበተው የመቱ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት፣ የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡ ሲሆን ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው ተብሏል፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በበኩሉ፤ ተማሪዎች ተረጋግተው ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ከሦስት ሣምንት […]

በዝዋይ በተከሰተ ግጭት ህይወት ጠፍቷል፣ በርካቶች ተፈናቅለዋል

Sunday, 19 November 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ  በዝዋይ ከተማ የግለሰቦችን ጠብ ተከትሎ፣ ወደ ብሄር ባመራ ግጭት ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ህይወት የጠፋ ሲሆን ከ480 በላይ የሚሆኑ የወላይታ ተወላጆች መፈናቀላቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የወላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በበኩሉ፤ ጉዳዩ በህግ እንዲጣራና አጥፊዎች ለህግ እንዲቀርቡ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል፡፡ ባለፈው ሰኞ ህዳር 4 ቀን 2010 ዓ.ም […]

ኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲ ለምን የለም?

19 November 2017 አንባቢ በገነት ዓለሙ በየጊዜው አዲስ የሚመስለውና ያረጀ ያፈጀ፣ ነባር መድኃኒት የሚታዘዝለት፣ አዳዲስ ሐኪም የሚሰየምለት የአገራችን ሕመም ‹‹ዴሞክራሲ››ያችን መልክ ብቻ በመሆኑ የመጣ ነው፡፡ ዴሞክራሲንና ዴሞክራሲያዊነትን ከስም ጌጡ ይልቅ እስትንፋሱ ያደረገ ሥርዓት መገንባት ባለመቻላችን ነው፡፡ ዴሞክራሲው መልክና የስም ጌጥ ብቻ ሊሆን የቻለውም ከሁሉም በላይና በዋነኛነት ከቡድንና ከፓርቲ ፖለቲካ ገለልተኛ አውታራዊ ሥሮች ስለሌሉት፣ በተለይም ደግሞ […]

አማራ የአብርሐምን ልጅ ይስሃቅን የሚተካ የመስዋዕት ጭዳ በግ አይደለም!

(በሃያሬ ተንለሱ) 1. አማራና ኢትዮጵያዊነት አማራነት የኢትዮጵያ መሠረት ሆነው ኢትዮጵያን ላቆሙ፣ በፀረ-ቅኝ ግዛት ተጋድሎ አውሮፓውያንን ካሰማሩዋቸው የውጭና ሃገር በቀል ባንዳዎችን ድል በመምታት ሃፍረትን ያከናነቡ፣ ለጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተምሳሌ ለሆኑ፣ ከባርነት ስሜትና የአይምሮ አጎብዳጅነት ነፃ የሆኑ ህዝቦች መለያ በመሆን በኢትዮጵያዊነታቸው ለሚኮሩ ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች ሁሉ የተሠጠ የክብር ስም ነው። አማራነት የጀግኖቹ እምዬ ሚኒሊክ፣ ጣይቱ ቡጡል፣ […]

በህወሀት አርያና አምሳል የተፈጠረው ብአዴን ለአማራ ሊቆም አለመቻሉ

  (ምስጋናው አንዱዓለም) —– ብአዴን የአማራ ብሄረተኛነትን ሲዋጋ መክረሙን እና ስኬታማ ስራ ማድረጉንም 37ኛው አመት በአሉ አዲስ አበባ መናገሩን በማስመልከት ከዚህ ቀደም የዘጋነው አጀንዳ ላይ አንድ ድንጋይ ለመወርወር ያህል የሚከተለው ጽሁፍ ሰፍሯል። —– ስለ ብአዴን ስንጽፍ ከድምዳሜ ተነስተን ነው። ብአዴን አማራን የማይወክል፤ የአማራነት ስሜት የሌለው፤ ለአማራ ጥላቻ እንጅ ፍቅር የሌለው፤ የወያኔ-ትግሬ ጭቃሹም ነው። ከዚህ መደምደሚያ […]

አህመዲን ጀበል ያቺን ሰዓት! (ክፍል 1  እና 2) [ሃብታሙ አያሌው]

16/11/2017 ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በፅኑ መታመሙን ስሰማ ልቤ በእጅጉ አዘነ። ፎቶውን ሳየው ትላንት የማውቀው አህመዲንን በአይነ ህሊናዬ አስታውሼ ስሜቴ ምስቅልቅል አለ። ወዲያው ጣቶቼ ከህሊና ጓዳ ትዕዛዝ ደርሷቸው ይፅፉ ጀመር። የሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ወደ ወህኒ ቤት በተጋዙ ጊዜ እኔ በእስር አልነበርኩምና ለጥየቃ ወደ ወህኒ ቤቱ አቀናሁ። ቂሊንጦ ዞን 1 አብዛኛውን የኮሚቴውን አባላት አግኝቼ ዘየርኳቸው፤ ከዚያም […]

ለትግራይ አልቅሱላት (አሸብር ተካ)

18/11/2017 ዛሬ ጠዋት ስለ ራሄል እምባ ሼር ማድረጌ ዝም ብዬ አይደለም።በምንም በሉ በምን ፡ ይዋል ይደር ፡ ቀናቶች ትንሽ ይለፉ ግን ትግራይ ከፈጣሪ ትልቅ ቅጣት ይጠብቃታል ። ራሄል ባሏን አጥታ ባለችበት ወቅት ፀንሳ ስለነበረ * የባሌን ማስረሻ አገኘሁ * ብላ ስትጽናና ሳለች ሁለት መንታ ልጆቿን ከምትረግጠው ጭቃ ጋር አብራ እንድታቦካቸው ግብፃውያን ስላስገደዷትና ይህንንም ስላደረገችው እሪ […]