አስገራሚ ትዝብት፡- በጌታቸው ሺፈራው

አስገራሚ ትዝብት፡ በጌታቸው ሺፈራው ሳተናው By ሳተናው November 17, 2017 04:51 “በዚህ ፍትህ በሌለበት ሀገር እንደኛ መሆን መታደል ነው። ዳኛ መሆን ከባድ ነው።……ቢገባችሁ የምንታገለው ለእናንተም ነው!” ቴዎድሮስ አስፋው ” መሳርያ ይዛችሁ የመጣችሁት ስርዓት ለማስከበር ነው። ” መሃል ዳኛው ለማረሚያ ቤቱ ፖሊስ አዛዥ “የዘገየ ፍትህ እንደተከለከለ ይቆጠራል ያላችሁን ራሳችሁ ናችሁ” ፍሬው ተክሌ ዛሬ ህዳር 8/2010 ዓም […]

የቀድሞው አንድነት መሪዎችና አዲሱ ሰማያዊ ፓርቲ ግንኙነት የሰርገኛ ጤፍ ወይስ የዘይትና ውሃ ውህደት?

Wednesday, 15 November 2017 በይርጋ አበበ ያለፉትን 26 ዓመታት የኢትዮጵያን ፖለቲካ በደንብ ላጤነ ሰው የሚያገኘው እውነታ መልኩ ጉራማይሌ አካሄዱ የሰካራም እርምጃ የሚሉት አይነት ነው። በተለይ በተቃውሞው ጎራ የተሰለፉት ኃይሎች አንድ እርምጃ ወደ ፊት ተራመዱ ሲባል ሁለት እርምጃ ወደኋላ እየተመለሱ፤ ሄዱ ሲባል ሲመለሱ፣ ቆሙ ሲባል እየወደቁ እዚህ ደርሰዋል። ህዝቡም ከገዥው ፓርቲ ውጭ ያሉ አማራጭ ሃሳቦችን ለማግኘት […]

ሙጋቤ አሁንም በእምቢተኝነታቸው እንደጸኑ ነው

የዚምባብዌ የረጅም ጊዜ መሪ ሮበርት ሙጋቤ ሥልጣናቸውን በፍጥነት እንዲለቁ የቀረበላቸውን ጥያቄ አልቀበልም ማለታቸው እየተዘገበ ነው። REUTERS የ93 ዓመቱ ሙጋቤ ባለፈው ረቡዕ በመከላከያ ኃይላቸው ቁጥጥር ሥር ከወደቁ በኋላ ተተኪያቸውን በተመለከተ የስልጣን ትግል ተፈጥሯል። እስካሁን ሙጋቤ ከአካባቢያዊ ልዑካኑና ከጦሩ አለቃ ጋር ያካሄዱት ውይይት ውጤቱ ምን እንደነበረ በይፋ አልተገለጸም። ሆኖም የመረጃ ምንጮች ስልጣናቸውን የማስረከብ ጥያቄውን አሻፈረኝ ማለታቸውን እየገለጹ […]

ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ ለኦሮሞ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ለማ መገርሳ – ከፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ (ፕሮፌሰር)

  November 16, 2017 Share ይድረስ  ለአቶ  ገዱ  አንዳርጋቸው  የአማራ  ክልል  ፕሬዚደንት ከፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ (ፕሮፌሰር) ጉዳዩ– ፍቅርን፣ሰላምን፣ አንድነትን እና ኢትዮጵያዊነትን አስመልከቶ በቋንቋ ላይ ከተገነባ ጎሰኝነት ይልቅ በደም፣ በተዋልዶ እና አብሮ በመኖር ላይ የተመሰረተ ኢትዮጵያዊነትን ክህዝባችሁ ጋራ ሆናችሁ አብስራችሁና አውጃችሁ በባህርዳር ከተማ ውስጥ ከኦሮሞና ከ ክአማራ ዘመዶቻችሁ ጋራ በቅርቡ ያደረጋችሁት ውይይት ልቤን ነክቶታል። በእዚህ ጉዳይ ዛሬ እኔ ክማንም ያላነሰ […]

Ethiopia allows anti-Eritrea march to A.U. despite protest ban

  November 16, 2017              Abdur Rahman Alfa Shaban Ethiopia’s security forces granted permission for Eritrean refugees and opposition groups to stage a protest against the regime back home. The protesters were said to have marched from Addis Ababa’s Guenet Hotel to the premises of the African Union to register […]

Ethiopia: Humanitarian Response Situation Report No.15 (October 2017)

Report  – from Government of Ethiopia, UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs Published on 15 Nov 2017 — This report has been prepared under the auspices of the Federal Disaster Risk Management Technical Working Group, co-chaired by the National Disaster Risk Management Commission (NDRMC) and OCHA with participation of Sector Co-Chairs (Government Line Ministries […]

Ethiopia welcomes renewal of UN Interim Security Force for Abyei

Source: Xinhua| 2017-11-16 19:28:33|Editor: pengying ADDIS ABABA, Nov. 16 (Xinhua) — The Ethiopian government, as the sole troop contributing country to UNISFA, on Thursday welcomed the renewal of the UN Interim Security Force for Abyei (UNISFA), a contested area on the border of Ethiopia’s neighboring countries, Sudan and South Sudan. ADDIS ABABA, Nov. 16 (Xinhua) […]

Unlocking an Energy Revolution in Ethiopia With Lessons From the Black Market

Selling solar products through the informal sector is not just financially attractive in places like Ethiopia—it’s also the key to reaching the largest number of customers. Mohit Anand November 16, 2017 Energy access experts can learn from vendors at Ethiopia’s Merkato in Addis Ababa. “Ninety thousand solar lanterns sold last quarter,” said Mr. Li. He […]

የጠ/ሚ ሃይለማሪያም ስልጣን መልቀቅ ለኢትዮጲያ ትልቅ ውለታ ነው! (ስዩም ተሾመ)

  16/11/2017 ባለፈው ባወጣነው ፅሁፍ የፖለቲካ አመራር ብቃት የሌላቸው መሪዎች ለሀገር ሰላም፥ ልማትና ዴሞክራሲ “እንቅፋት” እንደሚሆኑ በዝርዝር ተመልክተናል። በመጨረሻም፣ በሀገራችን ወቅታዊ ፖለቲካ ላይ በግልፅ የሚስተዋለው ችግር የመልካም አስተዳደር ወይም የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ሳይሆን የፖለቲካ አመራር ብቃት ማነስ እንደሆነ በፅሁፉ ተጠቁሟል። ከዚህ አንፃር፣ “የኢህአዴግ መንግስት የፖለቲካ አመራር ብቃት እንዴት ይታያል?” የሚለውን በዚህ ፅሁፍ በዝርዝር እንመለከታለን። በእርግጥ […]