Regional ministers fail to reach agreement on Ethiopian dam studies report

Ahram Online , Monday 13 Nov 2017   File photo: The Grand Ethiopian Renaissance Dam in close snapshot (Photo: Bassem Abo Alabass) Related Egypt, Sudan, Ethiopia experts meet in Addis Ababa to discuss report on GERD impact studies Egypt announces postponement of GERD impact studies contracts signing Egypt, Ethiopia, Sudan, to sign GERD impact studies […]

የኢትዮጵያ ፈተና— የኦሮሞ ጥያቄ ወይስ የህወሓት እብሪት? (ሰለሞን ስዩም)

13/11/2017 ኢትዮጵያ እንደ ሀገር መመስረቷ ካልሆነ በብሔር ግንባታ እጅግ ብዙ ይቀራታል፡፡ እንደ ሀገር ህልው ሆና ለመቀጠል በሀገሪቱ የወደፊት ስዕል ላይ ያለው መሠረታዊ የኃይላት ቅራኔ መፈታት አለበት፡፡ ገዥው ቡድን ከመጀመሪያው ጀምሮ መሰረታዊ የታሪክ ተቃርኖዎችን ለመፍታት ፍላጎት አሳይቷል፤ የሚገርመው ግን ዛሬም ቢሆን በተግባር መሬት ላይ ያሉትን ተፃራሪ ፍላጎቶች እንጂ ነገ በተመሳሳይ ደረጃ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ቅምጥ መልስ ፈላጊ […]

ማንም ኢትዮጵያን ሊነሳህም ሊመፀውትህም አይችልም!! (ሳምሶን ጌታቸው)

13/11/2017 ኢ ት ዮ ጵ ያ ከኢትዮጵያዊነት በተቃራኒው ለመጓዝ መሞከር ኢተፈጥሮአዊ ነውና ከተራራ ላይ ለመዝለል እንደመሞከር፣ በባሕር ላይ ለመራመድ እንደመጣር ሕይወትን ከመገበር ሌላ አይሳካም፡፡ ጥላቻ እና ጎሰኝነት የአቅመ ቢሶች ፖለቲካ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከጠነከረች፣ ሠላም ከሆነች፣ ሕዝቧ የአንድነት ስሜቱ ስለሚበረታ፤ ገዢዎች የዕውቀት ልምሻ አለባቸውና ተሸክመዋት ሊቆሙ እንደማይችሉ ያውቁታል፡፡ ስለዚህ ነው ኢትዮጵያን ከጥንካሬያቸውና ከብርታታቸው በላይ እንዳትሆንባቸው፤ በእነሱ […]

አሳዛኝ ዜና በመቱ – የክልሉ መንግስት የሁሉም መንግስት መሆን አለበት –  …. – ግርማ_ካሳ

November 13, 2017 13:36 በጣም የሚያስዝን ነው። ዜጎች በአገራቸው ሲሸማቀቁና ሲፈሩ ማየት። አገራችን ሕወሃትና ኦነግ ባመጡት የዘር ፖለቲካ ትንሽ ነገር በቀላሉ ወደ ለየተለት ብጥብጥ የማምራት አቅም አላት። ሁሉም ዘሩንና ጎሳዉን እያሰበ፣ ትንሽ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ሌላዉን ለማጥቃት ይፈጥናል። አገሪቱ በዘር ተሸንሽናለች። ይሄ መሬት የትግሬ፣ ያ መሬት የኦሮሞ፣ እዛ ጋር የአማራ እየተባለ። የትግሪኛ ተናጋሪዎች በአገራችው፣ ፈርተው […]

ኢትዮጵያዊነት እና  ለማ መገርሣ፦ወደ ኀላ የለም፤ ወደኀላ ! ዳንኤል ሺበሺ

November 13, 2017 13:40 ( የአርባ ምንጭ ልጅ የሆነው ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባል የነበረ ሲሆን ሁልት ጊዜ በዉሽት ክስ ተከሶ በወህኒ የማቀቀ አገር ዉኡስጥ የሚታገል ሰላማውዊ ታጋይ ነው። የመጀመሪያው ጊዜ ለሁለት አመት ከአትቶ የሺዋሥ አሰፋ፣ አቶ ሃብታሙ አያሌውና ሌሎችች ሰባትት እስረኞች ጋር በሽብርተኝነት ክስ ተከሶ ፣ አቃብኢ ሕግ መረጃ ማግኘት ስላልቻለ […]

አብዮታዊ ዴሞክራሲ፤ የኅብረ-ብሔር ፖለቲካ መልሕቅ ወይስ የአኃድ ድርጅት ግልቢያ? – በመንግሥቱ አሰፋ (ዶ/ር)

November 12, 2017 17:57   “ዲሞክራሲያዊ ማዕከላዊነትን መጠበቅ የማይገረሰስ የኢህአዴግ መርህ ነው“:: ኃይለማሪያም ደሳለኝ የኢፌዴሪ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር መግቢያ ታሪካዊ ዳራ አብዮታዊ ዴሞክራሲ በብዙ ነገሩ ከማርክሲስት-ሌኒኒስት አስተሳሰብ ጋር ተመሳሳይ መሰረታዊ የፖለቲካ ጽንሰ-ሐሳብ ያለው መሆኑን ብዙ የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ አሁን ሀገራችን ኢትዮጵያን እየመራት ያለው ድርጅት ከ1983 ዓ.ም. ወዲህ ይህን የፖለቲካ ርዕዮተ-ዓለም ተቀብሎ ያራምዳል፡፡ ወደ ሥልጣን ከመዉጣቱ […]

የመከላከያ ሰራዊቱ እንደ ቀድሞው ጦር ለመፍረስ ገደለ አፋፍ ላይ ነው – ስንታየሁ ቸኮል

november 13, 2017 12:01 በሠራዊቱ ውስጥ የቅርብ ሰው የሆነ ግለሰብ የተናገረው እንደወረደ ወዲህ አመጣሁት ” እኔ በሠራዊቱ ውስጥ ለ7 አመታት ቆይቻለሁ በብዙ ግንባሮች ነበርኩ ከየትኛውም ጊዜ በላይ ለወያኔዎች ከባድ ወቅት ይህ አመት ሆኖባቸዋል፡፡ ድንገት ሳይታሰብ የመጣ የለውጥ ንፋስ አስደንግጧቸዋል ከስብሰባ እሰከ ግምገማ ቢሮጡ ያው ሆኗል፡፡ የህዝቡ ጠንካራ ተቃውሞ ውስጡንም በትኖታል:: አሁን ላይ በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው […]

የመቱ ዩንቨርሲቲ ያለው ችግር ተባብሷል፤ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው

November 13, 2017 08:04 የ መቱ ዩንቨርሲቲ ያለው ችግር ተባብሷል፤ የትግራይ ተማሪዎች ከሳምንት በፊት ከዩንቨርሲቲው ወጥተው እንዲሄዱ ተደርጓል። የፌደራል ፖሊስ ወደ ግቢው ገብቷል፤ ሁሉም ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው። እስካሁን ባለው ሁኔታ ግቢውን ለቀው ከመሄዳቸውና አንድ ተማሪ ከቀናት በፊት ከመደብደቡ ውጭ በዐማራ ተማሪዎች ላይ ሌላ የደረሰ ጉዳት የለም። የዩንቨርሲቲው የብአዴን አስተባባሪ የማውቀው የለም በማለት ተማሪዎችን […]

እስር ቤት ውስጥ ህይወቱ ያለፈው አርማዬ ዋቄ ማሞ (በጌታቸው ሺፈራው)

  November 13, 2017 07:59 ዋቄ ማሞ ስም:_ አርማዬ ዋቄ ማሞ ዕድሜ:_ 25 አድራሻ:_ አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ክ/ከ፣ ወረዳ 05፣  የቤት ቁጥር 1190 ስራ:_ ቧንቧ ጥገና የታሰረበት ወቅት:_ነሃሴ 2008ዓም መጀመርያ የገባበት ክስ:_ እፅ ይዞ መገኘት ሁለተኛ ክስ (የተደበደበበት) :_ በ28/12/2008 በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት  ውስጥ ማረሚያ ቤቱ የሰጠውን ዩኒፎርም ና የሌሎቹን ዩኒፎርም ያቃጠለ በመሆኑ፣ የዞን አንድ […]

Eritrea’s Military Got Help From U.A.E., Foreign Firms, UN Says

BloombergPolitics By Nizar Manek November 12, 2017, 12:53 AM EST Gulf nation reportedly setting up base in Horn of Africa Assistance would violate eight-year UN arms embargo on Eritrea Emirati armed forces show their skills during a military show at the opening of the International Defence Exhibition and Conference (IDEX) in the Emirati capital Abu […]