የኦሮሞና የአማራ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ፋይዳ! (ተቃዋሚዎች ምን ይላሉ?)

Monday, 13 November 2017 09:47 የኦሮሞና የአማራ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ፋይዳ! (ተቃዋሚዎች ምን ይላሉ?) Written by  አለማየሁ አንበሴ   የኦሮሞ እና የአማራ ህዝቦች አንድነት መድረክ፤ ባለፈው ቅዳሜ በባህር ዳር ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ በሁለቱ ክልሎች መካከል እንዲህ ዓይነቱ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ሲዘጋጅ፣ በ27 ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ታውቋል፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች […]

በጣሊያን ለግራዚያኒ መታሰቢያ ያሰሩ የሀገሪቱ ባለስልጣናት በእስራት ተቀጡ

Monday, 13 November 2017 09:38 Written by  አለማየሁ አንበሴ    ግራዚኒ ከ 1ሚ. በላይ ኢትዮጵያውያንን አስጨፍጭፏል በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ጭፍጨፋ ተጠያቂ ለሆነው የፋሺስት ጣሊያን የጦር አዝማች ሩዶልፍ ግራዚያኒ የመታሰቢያ ፓርክና ሃውልት ያሰሩ የጣሊያን ባለስልጣናትን የሀገሪቱ ፍ/ቤት በእስርና በገንዘብ ቀጣ፡፡ እ.ኤ.አ በነሐሴ 2012 ዓ.ም በጣሊያን ላዚዮ ግዛት አፊል ከተማ ላይ የተገነባው የፋሽስት የጦር አዝማቹ ሩዶልፍ ግራዚያኒ […]

ጠቢቡ ሰሎሞን ደሬሳ!

Monday, 13 November 2017 10:30 Written by  ቅንብር፡- ባየህ ኃይሉ ተሠማ ከአዘጋጁ፡- ባለፈው ሳምንት ዜና እረፍቱ የተሰማው ታላቁ ጠቢብ ሰለሞን ደሬሳን ለመዘከር፣ የዘወትር ጸሃፊያችን ባየህ ኃይሉ፣ የላከልልን ጽሁፍ አሳጥረን፣ ከዚህ በታች አቅርበነዋል፡፡ እነሆ፡-    “–የፈረንሳይን ስነ ጽሑፍ አነብም አጠናም ነበር፡፡ የደረሱበትን አላውቅም እንጂ በፈረንሳይኛ የጻፍኳቸው፤ታትመው የወጡም ግጥሞች ነበሩኝ፡፡ በኔ ላይ ተጽዕኖ ያሳደረብኝ የፈረንሳይ ስነ ጽሑፍ […]

መድረክ “ስር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ” እንደሚያስፈልግ ገለፀ-አዲስ አድማስ

Monday, 13 November 2017 09:43 Written by  አለማየሁ አንበሴ    “የህዝቡ ጥያቄና የመንግስት ምላሽ አልተጣጣመም”     ሀገሪቱን ከገባችበት የፖለቲካ ቀውስ ለማውጣትና ከሚያንዣብበው አደጋና ጥፋት ለመታደግ ብቸኛው አማራጭ “ስር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ” ማምጣት መሆኑን የገለፀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ ለውጡን ለማምጣትም ኢህአዴግ ከመድረክ እና ከሃቀኛ ፓርቲዎች ጋር ብቻ ድርድር ማካሄድ እንዳለበት አሳስቧል፡፡ መንግስት በሀገሪቱ የተፈጠረው […]

በኢትዮጵያ ብሔር ተኮር ግጭቶችና ጥቃቶች አሳሳቢ ሆነዋል-BBC

በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ለዜጎች ሞት እና መፈናቀል ምክንያት የሆኑ ብሔር ተኮር ጥቃቶች እና ግጭቶች አፋጣኝ የፖሊሲ እና የአፈጻጸም መፍትሄ ያሻቸዋል ሲል የመብት ተሟጋቹ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) ገልጿል። በሌላ በኩል የሰብዓዊ መብቶችን መከበር ለማረጋገጥ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስልጣን ተሰጥቶት የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ብሄር ተኮር ግጭቶችን ለማጣራት ዝግጅቴን እያጠናቀቅኩ ነው ብሏል። ኮሚሽኑ […]

በአዋጁ ላይ የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤቱ ፀሃፍ የመከላከያ ሚንስትሩ ሳይሆኑ የጠቅላይ ሚንስትሩ ፅፈት ቤት ኃላፍው ናቸው – ደረጀ ገረፋ ቱሉ

November 12, 2017 15:28 በአዋጁ ላይ የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤቱ ፀሃፍ የመከላከያ ሚንስትሩ ሳይሆኑ የጠቅላይ ሚንስትሩ ፅፈት ቤት ኃላፍው ናቸው – ደረጀ ገረፋ ቱሉ   November 12, 2017 15:28 የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት የማቋቋሚያ አዋጅ በአንድ ወዳጄ ተልኮልኛል።በቅድሚያ ወዳጄን አመሰግናለሁ። 1. በአዋጁ ላይ ግልፅ ሆኖ ባይቀመጥም ምክር ቤቱ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ይመስላል።ጠቅላይ ሚንስትሩ እና እሳቸው የሚመሩት […]

ፍትህ የሌለው እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው! – በላይነህ አባተ

November 11, 2017 22:56 በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛሬም እንደ ትናንቱ ከምሁራን እስከ እኔ ቢጤ ተራ ዜጎች ስለብሔራዊ እርቅና ይቅር ባይነት ይደሰኩራሉ፡፡ የብሔራዊ እርቅንና ይቅር ባይነትን ጠቀሜታ ለማሳየትም በአፓርታይድና በደቡብ አፍሪካ ጥቁሮች የተፈፀመውን እርቅ በማስረጃነት እንደ ውዳሴ ማርያም ይደግማሉ፡፡ በደቡብ አፍሪካ “እርቅ” እንደሰፈነ በምዕራባውያን አቀንቃኝነትና በእኛ ተቀባይነት ተዘፍኗል፡፡ ስለዚህ እርቅ ዘፍነን ባናባራም ፍትህ ግን እንጦሮጦስ እንደ […]

Egyptian-Ethiopian dispute over Grand Ethiopian Renaissance Dam

Malek Awny | Published — Monday 13 November 2017   CAIRO: There are fears that a unilateral attempt by Ethiopia to begin filling a huge new dam on the Nile will lead to the failure of technical discussions with Egypt and Sudan. Disagreements between Ethiopia and Egypt on filling the reservoir and generating power within […]

Ethiopia: Is OPDO the new opposition party? An Appraisal

November 12, 2017 09:40 by Hassen Hussein, Mohammed Ethiopia is reeling from stubborn anti-government protests and growing fissures within the ruling party. The economy is not doing so well either. High inflation, shortage of foreign currency, and lagging exports prompted authorities to devalue the Birr last month. But it is the crippling protests and lack of coherence […]