Eritrea backing armed groups against Ethiopia and Djibouti – U.N. experts

November 12, 2017 05:26 Abdur Rahman Alfa Shaban   A United Nations report says Eritrea’s continued support for some anti-government elements continue to heighten security in the Horn of Africa region. The activities of the said groups are intended at destabilizing Ethiopia and Djibouti. The document titled: ‘Report of the Monitoring Group on Somalia and […]

ኦቦ  ለማን ያናገራቸው እምነት- ወይንስ ስሜት፤ – ይገረም አለሙ

November 12, 2017 05:07   የኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ ባህር ዳር ተገኝተው ከተናገሩት መካከል ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው የሚለው አስደማሚ ቃል የሚገኝበትን ክፍል በጨረፍታ የሰማሁት ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የአማርኛው ክፍል ነው፡፡ ሰምቼ ሳላጨርስ ስሜቴ ተለዋወጠ፣ለራሴም ልረዳው ባልቻልኩ ሁኔታ የለቅሶ ስሜትም ተሰማኝ፡፡ በዚህ ስሜት ውስጥ ሆኜ ፈጥነው ወደ አእምሮየ የመጡት አይታክቴው  አባት ምሁር ፕ/ር መስፍን ናቸው […]

እንደ እኔ እይታ – ጠገናው ጎሹ

November 12, 2017 10:21 ሁልጊዜም መንበረ ሥልጣናቸው በሕዝብ የበቃኝ እምቢተኝነት በራደ ቁጥር እየተሸበሩ አገርና ሕዝብን የባሰ ማሸበር እንጅ የትክክለኛ መፍትሄ አካል መሆን ጨርሶ ከማይሆንላቸው ጨካኝ ገዥዎቻችን ሰፈር ከሰሞኑ ከምንሰማቸውና ከምናነባቸው ክስተቶች መካከል የአቶ አባዱላ ገመዳ እና የአቶ በረከት ስምዖን ከያዙት ሥልጣን መልቀቅ በዋናነት ይገኙበታል ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕረዝደንት አቶ ለማ መገርሳም በሚያሰሟቸው ዲስኩሮች ውስጥ […]

ይቺ ባንዲራ ናት እደለኛ ዛሬም አኮራን..

ኢትዮጵያ- ደራሲ ይታገሱ በፌስቡክ ገጹ ፤ ዛሬ በማለዳ አዲስ አበባ ሰቴዲየም በሚገኘው የፓውዛ መበራት በአንደኛው ላይ በጠዋቱ በፓውዛው አናት በመብራቱ ጫፍ ላይ አንድ ሰው [ የኮከብ ] አርማ የሌለውን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ከላይ ሰቅሎ ፤ ከታች ዝቅ ብሎ ደግሞ (ለጊዜው እላዩላይ ምን እንዳረፈበት ያላወቅሁት) ሌላ ባንዲራ ሰቅሎ ጉብ ብሏል ይለናል ፡፡ አሁን የፖሊስ […]

ዋለልኝ መኮንን ማነው?-ከይርጋዓለም_ታደሠ

ወሎ_ደሴ_በኢትዮጵያ_ታሪክ ወይዘሮ_ስህን_ከታሪክ_ማህደር? ዋለልኝ መኮንን ከአባቱ ከአቶ መኮንን ካሣ እና ከእናቱ ከወይዘሮ ዘነበች ግዛው መጋቢት 1938 #በአማራ ሳይንት ተወለደ  ዋለልኝ  ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ የተማረው በንጉሥ_ሚካኤል እና በታዋቂው ወይዘሮ_ስሂን ትምህርት ቤት የነበረ ሲሆን እጅግ ብሩህ አእምሮ ነበረው ፣ ከወ/ሮ ስሂን ት/ቤት በዛን ማትሪክ ማለፍ እንደ ቋጥኝ መሸከም ከባድ በሆነበት ዘመን Straight A በማምጣት ዩኒቨርሲቲ የገባ ፣ የአለምን […]

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ የተሰጠ አስተያየት | አቻምየለህ ታምሩ

November 11, 2017 hare ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያ በኢትዮጵያ የኃሳብ ሰማይ ላይ ጎልተው የሚታዩ አብሪ ኮከብ ናቸው። በኃሳብ ላይ የጸና ሙግት አመንጭነታቸው ምሁራዊ አስተዋጽኦ ካደረጉበት ካለፉት ስድስት አርስት አመታት በላይ አልፎ ወደፊትም የሚኖር የዘላለም ስም አስገኝቶላቸዋል። ባጭሩ መስፍን ወልደ ማርያም የሚለው ስም በድንቁርና ሳይሆን በእውቀት በሚደረግ የኢትዮጵያ ጉዳይ ሙግትና ክርክር ሁሉ ሲነሳ የሚኖር የዘላለም ስም ሆኗል። […]

Building Ethiopia’s Capacity for Collecting Data

 November 10, 2017 Ethiopia honed its data skills collecting national statistics on agriculture. Photo: Andrea Borgarello/World Bank STORY HIGHLIGHTS A statistics project has financed the construction of four branch offices—in Ambo, Bahir Dar, Hawassa, and Mekelle—and equipped with on-site computer rooms with servers, state-of-the-art data collection tools, and training and video conferencing facilities. So far, […]