ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ዳግማዊ ቴዎድሮስን ሆነው ተነስተዋል (ቢንያም ፈንቴ)

November 11, 2017 07:56 ኢትዮጵያ በዘመነ መሳፍንት ተከፋፍላ አንድነቷ፣ ሉዓላዊነቷ ህልውናዋና እንደ አገር የመቀጠል እድሏ አጣብቂኝ ውስጥ በወደቀበት የዚያ የመከራ ዘመን እግዚአብሔር ለዚች ታላቅ አገር ታዳጊ መስፍን አስነሳላት፣ እርሳቸውም የቋራው አንበሳ ዳግማዊ ቴወድሮስ ነበሩ። አፄ ቴወድሮስ በዘመነ መሳፍንት የተከፋፈለቸውንና የተዳከመችውን ኢትዮጵያ አንድና ታላቅ አገር አድርገው ወደ ስልጣኔ ማማ ለማውጣት ታላቅ ራዕይ ሰንቀው ሲነሱ ህልም አጨናጋፊዎች […]

በመቱ ዩኒቨርስቲ ብሔር ተኮር ውጥረት ነግሷል-BBC

በመቱ ዩኒቨርስቲ ብሔር ተኮር ውጥረት ነግሷል 10 ኖቬምበር 2017 ይህንን ለሰው አጋራ Facebook ይህንን ለሰው አጋራ Twitter ይህንን ለሰው አጋራ Messenger ይህንን ለሰው አጋራ ኢሜይል ያጋሩ ተማሪዎች የትግራይ ክልል ተማሪዎች የሚደርስባቸውን ዛቻ እና ማስፈራሪያ በመሸሽ ከዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ መውጣታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል። የመቱ ዩኒቨርስቲ ኃላፊዎች በበኩላቸው ተማሪዎቹ ከግቢ መውጣታቸውን አረጋግጠው ”ትምህርትን ጥሎ ለመሸሽ የሚያበቃ በቂ ምክንያት […]

የተባበሩት መንግስታት ኤርትራ አልሸባብን እንደምትደግፍ የሚያሳይ መረጃ አላገኘም-BBC

10 ኖቬምበር 2017 የኤርትራንና የሶማሊያን ጉዳይ እንዲያጠና በተባባበሩት መንግስታት ፅህፈት ቤት የፀጥታው ምክር ቤት ሃላፊነት የተሰጠው ተቆጣጣሪ ቡድን እስካሁን ባካሄደው ጥናት ኤርትራ ኣልሸባብን እንደምትደግፍ ማረጋገጫ እንዳላገኘ ኣስታወቀ። ጥናቱም ለስምንት ዓመታት የተደረገ ነው። የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ያቋቋመው የኤርትራ እና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ቡድን በዚህ ሳምንት ባወጣው ሪፖርት መሰረት ምንም እንኳን ሁለት በስም ያልተጠቀሱ ጎረቤት ሃገራት […]

Italian mayor, councillors jailed over monument to fascist general

November 11, 2017 05:38   Rodolfo Graziani in Addis Ababa in 1937. Photo: public domain/Wikimedia Commons. Jessica Phelan news.italy@thelocal.com helocalitaly 8 November 2017 A mayor and two town councillors were sentenced to prison on Tuesday for commissioning a memorial to one of Benito Mussolini’s top commanders. Mayor Ercole Viri received eight months for building the […]

Bridging the trust gap – The Oromo – Amhara conference in Bahir Dar – Shiferaw Abebe

November 11, 2017 05:07 By Shiferaw Abebe Deeply religious, Ethiopians historically trusted each other. They reserved suspicion and caution to strangers, outsiders, and in many cases as a defense mechanism to minimize risks; those that are close and familiar were believed and trusted readily and wholeheartedly. That changed when the Tigray People Liberation Front (TPLF), […]

Ethiopia has the worst police force in the world, according to World Internal Security and Police Index International, WISPI.

November 11, 2017 Idris Ibrahim The 2016 report rates the Nigeria Police Force the “worst” globally in terms of its ability to handle internal security challenges. The report was released by the International Police Science Association, IPSA, and the Institute for Economics and Peace, a nonprofit organisation that brings together experts, researchers and scholars concerned […]

በለማ ሥም የሚመጣ “የተባረከ” ነው? (በመስከረም አበራ)

  10/11/2017 ከሁለት አመት ወዲህ የሃገራችን ፖለቲካ ከመቼውም በላይ በሁነት የተሞላ ሆኗል፡፡ ይህ ክስተት ተደላድሎ መምራት የለመደውን ህወሃት መራሹን ኢህአዴግ እንደ እንግዳ ዶሮ እያንቦጀቦጀው ይገኛል፡፡ ተጀምሮ እስኪጨረስ አቤት ወዴት ባይ ካድሬዎች የሚመሯቸውን የጎሳ ፓርቲዎች አጋር እና አባል ድርጅቶች ብሎ ከፍሎ የሃገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ በማሳጨድ የተካነው ህወሃት መራሹ አስተዳደር የቅቡልነቱን ማጥበቂያ ገመድ የፈተለው በአፈሙዝ ሃይል […]

Commentary: Revisiting the lives of Ethiopian freed prisoners. Are they really free?

  addisstandard / November 7, 2017 / 2.3k addisstandard 2017-11-07  Mahlet Fantahun (Translated by Zecharias Zelalem)  Addis Abeba, Nov. 07/2017 – Looking at the lives of Ethiopians who were once incarcerated for no sufficient reasons then  “freed” from prisons often after arduous court battles, such as the case for Zone9 blogging collective in which I […]

ኢትዮጵያን እንዴት ከመፍረስ እናድናት?

Written by  ታምራት መርጊያ “ሞኝ ከራሱ ውድቀት ይማራል፤ ብልጥ ከሰው ውድቀት ይማራል” እንደ ፖለቲካ ምሁራን እይታ፤ አንድ ሀገር የጨነገፈ ሊባል የሚችልበት አውድ አሀዛዊና (quantitative) አይነታዊ (qualitative analysis) ትንተናዎች ይኖሩታል፡፡ ይሁንና ይህ ቃል በግርድፉ ሲታይ፥ የጨነገፈ ሀገር የሚባለው የአንድን ሀገር መንግሥት የሚመራው የፖለቲካ ስርዓት፣ ሀሪቱን የመምራት ሀላፊነቱን መወጣት ሲሣነውና ሀገር የማስተዳደር ልዕልናው እንዲሁም ቅቡልነቱ (Erosion of […]