Ethiopia: ‘Red Terror’ war crimes trial begins at The Hague

Getty Images  Eshetu Alemu is accused of ordering the execution of 75 people during Ethiopia’s “Red Terror” The war crimes trial of an aide to Ethiopia’s former communist ruler has begun in the Netherlands. Eshetu Alemu, 63, is accused of ordering the execution of 75 people during Ethiopia’s “Red Terror” purges in the late 1970s. […]

“ብሔሮክራሲ” እና ጣጣው፤! (በውብሸት ሙላት)

30/10/2017 በአሁኑ ሕገ መንግሥት መሠረት በኢትዮጵያ የሉዓላዊነት መንበር የተሰጠው ለብሔሮች፣ ለብሔረሰቦችና ለሕዝቦች ነው፡፡ የትኛውም ሥልጣን መነሻውና መድረሻው ከሰማንያ በላይ የሆኑት ቡድኖች እንጂ መቶ ሚሊዮን ገደማ የሆነውን ኢትዮጵያውያንን በቀጥታ አይመለክትም፡፡ በመሆኑም፣ የአገዛዝ/የአስተዳደር መሠረቱ ጅምላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይሆን አስቀድሞ ወደ ብሔር፣ብሔረሰብ እና ሕዝብ ከተከፋፈለ በኋላ የሚገኙት ቡድኖች ናቸው፡፡ ከዚህ አንጻር ለኢትዮጵያ ተስማሚ የሚሆነው “ዴሞ” የሚለው ቃል ሳይሆን […]

የሚበጀን የትኛው መንገድ ነው – የብቀላው ወይስ የይቅርታው መንገድ?

30/10/2017 ምኒልክ አስፋው ” ………….. ኔልሰን ማንዴላ በ1962 ዓ.ም. በአገር ክህደት ክሥ ተወንጅለው ዕድሜ ይፍታ ተፈረደባቸው። ሥርዐቱም እነ ማንዴላን ወህኒ በመወርወርና በመከርቸም የነጻነት ዐመፁን ለጊዜውም ቢሆን የደቆሰና የቀለበሰ መሰለ። ሆኖም በሌሎች አገሮች እንደታየው ሁሉ በደቡብ አፍሪካም የተረጋገጠው ለነጻነት የሚደረገውን ትግል ሰዎችን በማሰርና ከትግሉ ሜዳ በማግለል ማዳፈን አይቻልም። ማንዴላ በታሰሩ ማግሥት ትግሉ ይበልጥ ተፋፋመ። ምንም እንኳ […]

ኢትዮጵያን ከመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የማውጣት ፕሮጄክት – (ሉሉ ከበደ)

October 30, 2017 በ 2017 ኢትዮጵያ ስሟ ከመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲሰረዝ ዋናውን ስራ የሰራው ኢትዮጵያዊ በኩራት ምክንያቱን ይነግረናል የኢዮጵያ ገዳዮቿ ልጆቿ እንዴት ሊሆኑ ቻሉ? ስንት ሺህ ዘመን ስንት ሺህ ወራሪዎችን አሳፍራ ፤ስንት መቶ ጦርነቶችን አካሂዳ ያልተንበረከከች፤ ተገንብታ እዚህ የደረሰች ምድር፤ ከአብራኳ በወጡ የበሰበሱ ልጆቿ ክፋት ለመውደቅ በቃች።ዛሬ ኢትጵያ ወድቃለች። መንግስት የላትም። ሉአላዊነቷ ተደፍሯል። ህዝቧ ጠባቂ […]

አፈትልኮ የወጣ መረጃ: “ስዩም ተሾመን ጨምሮ ሁለት ፀሃፊዎችን ለመግደል ታቅዷል!”

  October 30, 2017 ስዩም ተሾመ ይህ “ከከፍተኛ የደህንነት ኃላፊዎች አፈትልኮ ወጣ” የተባለው መረጃ ለመጀመሪያ ግዜ የደረሰኝ ባለፈው ሳምንት ሲሆን የስልክ ቃለ ምልልስ ይህን ማያያዣ (Link) በመጫን ማዳመጥ ይቻላል። በተደጋጋሚ እንዲህ ያለ የማስጠንቀቂያና ማስፈራሪያ ስለሚደርሰኝ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም። ባለፈው ሳምንት መረጃውን ያደረሰኝ ግለሰብ ትላንትም በድጋሜ ከአሜሪካ በቀጥታ የስልክ መስመር ደውሎ ስለሁኔታው በዝርዝር ገለፆልኛል። ከግለሰቡ ጋር ያደረኩትን የስልክ […]

የሰማያዊ ፓርቲ ሕዝባዊ ስብሰባና የባሕር ዳር እሥረኞቹ መለቀቅ

    October 30, 2017 16:26 የሰማያዊ ፓርቲ ሕዝባዊ ስብሰባ ሰማያዊ ፓርቲ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተጣለበት ጊዜ አንስቶ ላለፈው አንድ ዓመት የሚሆን ጊዜ የመጀመሪያዊን ሕዝባዊ ስብሰባ ትናንት አዲስ አበባ ላይ አካሂዷል። ዋሺንግተን ዲሲ — ሰማያዊ ፓርቲ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተጣለበት ጊዜ አንስቶ ላለፈው አንድ ዓመት የሚሆን ጊዜ የመጀመሪያዊን ሕዝባዊ ስብሰባ ትናንት አዲስ አበባ ላይ አካሂዷል።በመብራት ኃይል […]

ጭቆናን  – በጭካኔ ማሸነፍ አይቻልም! — ስዩም ተሾመ

    October 30, 2017 15:51 እኔ፣ ይህን ስርዓት የምነቅፈው፣ ሥራና አሰራሩን ዘወትር የምተቸው፣… ጠዋት ማታ የምፅፈው፣ የምናገረው፣ የማስበው፣ የዜጎች መብትና ነፃነት እንዲከበር ነው! “የአንድ ወገን የበላይነትና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የብዙሃኑ መብትና ነፃነት መጣስ የለበትም” ብዬ ስለማምን ነው። ይህ የአንዱ ብሔር ደጋፊ፣ የሌላው ብሔር ተቃዋሚ በመሆን ሳይሆን፣ “ሁሉም ሰው እንደ ሰው እኩል መብት፥ ነፃነትና ተጠቃሚነት ይገባዋል” […]

የዶ/ር ደብረጽዮን ትዕቢት መንፈስ – ጀግናው የኅጻናት ገዳይ! (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

  October 30, 2017 05:58   **** “ህዝባችን መንግሥት ያሉበትን አሳሳቢ ጉዳዮች በግልጽ እንዲረዳ ተገቢው ሥራ የተሰራ አይመስለኝም፣ ለዚህም ማሳያ የሚሆነው በአሁኑ ጊዜ በአምቦ እየተካሄደ የሚገኘውን አመጽ ለማርገብ የፀጥታ ኃይሎች እየወሰዱት የሚገኘውን እርምጃ በመኮነን ላይ መሆኑ ነው፣ ሆኖም መንግሥት ይህን እርምጃ ለመውሰድ የተገደደው በአምቦ ከተማ ለረጅም ጊዜ ለፀጥታ ሥጋት የሆኑ ኃይሎችን ለመመከት በማሰብ ነው። በመሆኑም […]

Up Close With the Tribes of Ethiopia’s Imperiled Omo Valley

  Hamar tribespeople and tourists head to a bull-jumping ceremony in Ethiopia’s Omo Valley. Credit Andy Haslam for The New York Times   Both dams and overtourism threaten the Omo Valley. But a sustainabletravel initiative offers an intimate experience with local peoples. By ANDREW McCARTHY OCT. 30, 2017 “Your George W. Bush came here two […]

አቶ በቀለ ገርባ በዋስ ከእስር እንዲወጡ ተወሰነ-BBC

አቶ በቀለ ገርባ በ30ሺ ብር ዋስትና ከእሰር እንዲወጡ መወሰኑን ጠበቃቸው ተናገሩ። አቶ በቀለ ገርባ በ30ሺ ብር ዋስትና ከእሰር እንዲለቀቁ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መወሰኑን የአቶ በቀለ ጠበቃ አብዱልጀባር ሁሴን ለቢቢሲ ተናግረዋል። አቶ አብዱልጀባር እንደተናገሩት ፍርድ ቤቱ ብይኑን የሰጠው ዛሬ ጠዋት ሲሆን፤ ”የአቶ በቀለ ገርባ ቤተሰቦች የተጠየቀውን ገንዘብ ሲፒኦ እያሰሩ ነው። የተለየ ነገር ከልተፈጠረ በቀር አቶ […]