A Must-Watch Speech by Eyessuswork Zafu

June 23, 2017 A Must-Watch and listen Speech by Eyessuswork Zafu
Ethiopian Airlines Signs U.S.$1.5 Billion Deal With Engine Maker Rolls-Royce As It Expands Fleet

By James Ngunjiri, DAILY NATION – Nairobi Ethiopian Airlines has signed a $1.5 billion dollar (Sh150 billion) deal with British engine maker Rolls-Royce as it continues to upgrade and expand its fleet to realise the ambition of dominating Africa’s skies. The deal means all the 10 new Airbus A350-900 aircraft that Ethiopian Airlines has recently ordered […]
ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ: ራሳቸውን በሦስት መንግስታት ውስጥ እንዴት ያዩታል?

June 22, 2017 ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ፤ የቀድሞው የማስታወቂያ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር፤ ስለ ግለ ሕይወት ታሪካቸውና በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ፣ በኢሕዲሪና በኢፌዴሪ የአገዛዝ ዘመናት ውስጥ ያበረከቷቸውን አገራዊ አስተዋጽኦዎች ነቅሰው ያወጋሉ። – SBS Amharic.
“የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ (በዶ/ር አረጋዊ በርሄ)

June 2,2017 ” ከፈረሱ አፍ ” *★★★* “የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ ( በዶ/ር አረጋዊ በርሄ ) ከመምህር ዘመድኩን በቀለ ” በጥንቃቄ ጊዜ ሰጥተን የምናነበው መረጃ ነው ” ። ይህ መረጃ ብዙ ✔ Share ✔ እና የብዙ ምሁራንን እና የእናት ቤተክርስቲያን ውለታ አለብን የሚሉ የቁርጥ ቀን […]
የሜልበርን ኢትዮጵያዊ በጎንደር ህብረት በኩል ለነጻነቱ ለሚጋደለው ወገን ከ40ሺ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ

June 23, 2017 https://www.youtube.com/watch?v=IAKBOEwB2Qo የሜልበርን ኢትዮጵያዊ በጎንደር ህብረት በኩል ለነጻነቱ ለሚጋደለው ወገን ከ40ሺ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ
ድርድሩ ወደ ውይይት ተቀየረ ፤ “ኢህአዴግ የምርጫ ህግ አሻሽሎ አንገቱ ላይ የተሳለ ካራ ያስቀምጣል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው”

June 22, 2017 ቃል የተገባው የድብልቅ የምርጫ ሥርዓት ጥያቄ ውስጥ ወድቋል “ሌሎቹን ክልሎች ብንተወው ኢህአዴግ በቀጣዩ ምርጫ ኦሮሚያና አማራ ክልል ላይ ሙሉ በሙሉ እንደማይመረጥ ያውቀዋል፤ ሕዝቡም ያውቃል፤ ይህ እውነት ነው። በዚህ መነሻ የምርጫ ህጉን ወደ ተመጣጣኝ ውክልና ይቀይራል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው ” ሲሉ ስማቸውን እንዳንጠቅስ የጠየቁና ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ የሆነ የዩኒቨረስቲ መምህር ተናገሩ። “ሰለዚህም” […]
ሰላምም ጦርነትም የሌለበት ጉርብትና ኢትዮ – ኤርትራ

June 22, 2017 የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሰላምም ጦርነትም የሌለበት ጉዞ በአገራቱ ሕዝቦች ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን እየተናገሩ ናቸው። ይህ ጉዞ ካልተቋጨም ጉዳቱ አሁን ካለውም በላይ እንደሚሆን አሳስበዋል። ኢትዮጵያ ከጎረቤትና ከተቀሩት አፍሪካ አገራት ጋር ባላት ግንኙነት ዙሪያ ምርምር የሚያደርጉትና “ጅቡቲ የጥገኝነት መስፈሪያ” እና “ብላክ ኢትዮጵያ” የተባሉ መጽሐፎች ደራሲ ዶክተር በለጠ በላቸው፤ ኢትዮጵያና ኤርትራ […]
ስምንት ሚልዮን ሕዝብ በረሃብ የሞት አፋፍ ላይ ባለበት ሁኔታ የጅቡቲ ወደብ በፀጥታ ምክንያት አገልግሎቱ የመታጎል አደጋ ተጋርጦበታል (ጉዳያችን ዜና)

Thursday, June 22, 2017 ፍጥጫ – አቶ ኢሳያስ እና ኢስማኤል ኦመር ጉሌህ አቶ ጆን ግራም (Mr. John Graham) የሕፃናት አድን ድርጅት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር በተጨነቀ ስሜት ውስጥ ሆነው ለፕሬስ ቲቪ ይህንን የተናገሩት የትናንትናዋ ጀንበር ሳትጠልቅ ነበር።ጆን ግራም እንዲህ ነበር ያሉት – ” የሕይወት አድን የምግብ እርዳታው ሊቆም ይችላል። በአንድ ወር ውስጥ ያለው የምግብ ክምችት ያልቃል።ከዝያ ምን እንደሚሆን አሁን መገመት […]
Sudan’s decision to ban Egyptian agricultural products “still in force”: minister

Thursday 22 June 2017 June 21, 2017 (KHARTOUM) – The Sudanese government on Wednesday denied media reports that the decision to ban the Egyptian agricultural products has been reversed. The semi-official Sudan Media Center (SMC) has quoted the state minister of commerce Al-Sadiq Mohamed Ali as saying “the measures that have been taken to ban […]
Ethiopia, Russia sign MoU on peaceful applications of atomic energy

Friday 23 June 2017 June 22, 2017 (ADDIS ABABA) – A Memorandum of Understanding (MoU) on peaceful uses of atomic energy Thursday was signed by the Ethiopian State Minister of Science and Technology, Afework Kassu Gizaw, and Russian Deputy Director General of ROSATOM Nikolai Spasskiy. The first deal of its kind between the two countries […]