አቶ አዲሱ አረጋ “ሰልፎቹ ከሌላ አካባቢ በመጡ ሰዎች የተመሩ ናቸው፤ ከ100 በላይ ሰዎች ታስረዋል” አሉ

October 20, 2017    አቶ አዲሱ አረጋ “ሰልፎቹ ከሌላ አካባቢ በመጡ ሰዎች የተመሩ ናቸው፤ ከ100 በላይ ሰዎች ታስረዋል” አሉ

ጥቂት ዕውነቶች ስለጣና ሐይቅ – ሙሉቀን ተስፋው

October 20, 2017 15:05 በሙሉቀን ተስፋው (Save Lake Tana) 1. ከ10% እስከ 15% ወይም ከሦስት ሚሊዮን በላይ የሚሆነው የዐማራ ሕዝብ ኑሮው የተመሠረተው በጣና ሐይቅ ላይ ነው፡፡ የባሕር ዳር ከተማን ጨምሮ በምዕራብ ጎጃም፣ በደቡብና በሰሜን ጎንደር ዞኖች የሚገኙ 54 ቀበሌ ገበሬ ማኅበራት ኢኮኖሚያዊ መሠረታቸው ከጣና ሐይቅ በሚገኝ የአሣ ምርትና መስኖ ነው፡፡ 2. የኢትዮጵያን 50% የንጹህ ውኃ […]

TPLF Threatens U.S. and Wins the Game!

by Yoseph Badwaza, Senior Program Officer, Africa  October 20, 2017  Addis Ababa has halted a human rights resolution in the House by threatening to break off security cooperation with the United States. When Congressman Mike Coffman (R-CO) addressed a gathering of mostly Ethiopian-origin constituents in late September, he told them that according to the Ethiopian ambassador in […]

የሕወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ሰሞኑን ትግራይን ለመገንጠል መምከሩ ተገለጸ፣ በሕዝባዊ ተቃዎሞዎች ላይ ሕወሓት የላካቸው የደህነት አባላት ጥፋትና ሕዝብ ከሕዝብ የማጋጨት ስራ እየሰሩ ነው

October 20, 2017 14:52 (ህብር ሬዲዮ -ላስ ቬጋስ) በአገሪቱ እየተስፋፋ የመጣው ሕዝባዊ ተቃውሞ ማየልን ተከትሎ ሕወሓት በትግራይ መቀሌ ላይ ሰሞኑን የማዕካላዊ ኮሜቴ በስብሰባዎ ዛሬ ድረስ በድርጅቱ ፕሮግራም የሚገኘውን የትግራይ መገንጠል አጀንዳ ላይ ውይይት ማድረጉንና ሕዝቡን ስለ ትግራይ መገንጠል እያወያየ መሆኑ ተገለጸ። የአረና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አምዶም ገ/ስላሴ እንደገለጸው ሰሞኑን የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አጀንዳ አድርጎ የተወያየበትን […]

Navigating Sometimes Chaotic, Always Fascinating Addis Ababa

  Travel Lucas Peterson FRUGAL TRAVELER       OCT. 17, 2017   Holy Trinity Cathedral, also known as the Haile Selassie church, in Addis Ababa, Ethiopia. Credit Andy Haslam for The New York Times I’ve stayed in some unusual digs on my travels but this was something new. I walked through the colorfully hand-painted […]

Uganda condemns sex education for 10-year-olds as ‘morally wrong’

Reproductive rights (developing countries) Women’s rights and gender equality Uganda condemns sex education for 10-year-olds as ‘morally wrong’ Ministry of Health declines to endorse proposals to tackle teen pregnancy rates, with distribution of contraceptives to 15-year-olds branded an ‘erosion of morals’  A family planning outreach programme in Busia, Uganda. Guidelines drawn up by the government’s […]

“መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ እየመለሰ አይደለም”

  የኢትዮጵያ መንግሥትም ሆነ ገዥው ፓርቲ ለሕዝቡ ጥያቄ ምላሽ እየሰጠ እንዳልሆነ የኦሮሞ ፌዴራሊሰት ኮንግረስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አሳወቀ። ሰሞኑን እየተደረጉ ባሉት የተቃዉሞ ሰልፎች የሰው ሕይወት መጥፋቱና ንብረት መውደሙ አሳስቦኛል ያለው ኮንግረሱ መንግሥት ለሕዝቡ ጥያቄ ትኩረት መስጠት አለበት ሲል አስታውቋል። የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉ ዜጎች በአስቸኳይ ወደነበሩበት ተመልሰው እንዲቋቋሙ ጠይቋል። ጨምሮም የመንግሥት ሃላፊዎችን ጨምሮ ለሰው […]

Ethiopia seeking foreign wheat

20.10.2017 | UkrAgroConsult Ethiopia recently announced a tender for 400,000 tonnes of milling wheat for use in humanitarian assistance programs throughout the country. Bids are due Oct. 24, with delivery expected by February 2018, according to an Oct. 13 Global Agricultural Information Network (GAIN) report filed by the Foreign Agricultural Service of the U.S. Department […]