Egypt expresses concern over delay of two studies in Renaissance Dam initial report

Al-Masry Al-Youm October 19, 2017 12:09 pm The water ministers of Egypt, Sudan and Ethiopia commenced meetings on Wednesday in the Ethiopian capital Addis Ababa, aimed at resolving disputes over the preliminary report prepared by the Advisory Office of the Renaissance Dam. During the meetings, Egypt’s Minister of Irrigation Mohamed Abdel Aaty said Egypt […]
የአቶ በቀለ ገርባ የይግባኝ ክርክር ተሰማ ፤ የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ ሳይሰማ ቀርቷል – (በጌታቸው ሺፈራው)

October 19, 2017 06:33 “ፍርድ ቤቱ ወደ ክርክር መግባቱ አግባብ አይደለም” አቃቤ ህግ የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ አቃቤ ህጉ “ፊልድ ወጥቷል” በሚል ሰበብ ሳይሰማ ቀርቷል ተከሰውበት ከነበረው የ”ሽብር ክስ” በብይን ወደ መደበኛ ወንጀል ህግ ተቀይሮላቸው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የዋስትና ጥያቄ አቅርበው ውድቅ የተደረገባቸው የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ […]
የ‘ማኅበራት’ ቴሌቭዥን ሥርጭት ሕጋዊነት ፓትርያርኩንና ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁን ዳግመኛ አነጋገረ

October 19, 2017 06:50 ሐራ ዘተዋሕዶ በአጠቃላይ ጉባኤው ያልተነሣ ጉዳይ በመግለጫው መስፈሩ ተቃውሞ ገጠመው የቅዱስ ሲኖዶስ፣ የጥቅምት 2007 ዓ.ም ውሳኔ ሕገ ወጦችን የሚመለከት ነው የማኅበረ ቅዱሳን የቴቪ ሥርጭት፣ በሲኖዶሳዊ ተልእኮው የተፈቀደ ሕጋዊ ነው የመግለጫ አርቃቂ ኮሚቴው ሰብሳቢ፣ከፓትርያርኩ ጋራ መክረው ያስገቡት ነው ††† የጣልቃ ገቡ መግለጫ፣በቅዱስ ሲኖዶስ እንደሚታይ ዋና ሥራ አስኪያጁ ጠቆሙ መግለጫው የሥራ መመሪያ የሚኾነው ቅዱስ ሲኖዶስ መርምሮ […]
Ethiopia PM’s ex-top advisor must be prosecuted – E.U. MP

October 19, 2017 05:25 East Africa News Bereket Simon, a former top advisor to Ethiopian Premier Hailemariam Desalegn must be prosecuted for crimes against Ethiopians. This is the view expressed by a Member of the European parliament, Ana Gomes, after news of the Bereket’s resignation was announced on earlier this week. The Portuguese politician […]
አቶ ካሳዬ መርሻ፤ በአስመራ ስለተደረገው የአርበኞች ግንቦት 7 ጉባዔ፣ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ መአዛው ጌጡ፣ መንግስቱ ወ/ሥላሴና አሁን ባለው ትግል ዙሪያ ተናገሩ

October 19, 2017 | Posted by: Zehabesha አቶ ካሳዬ መርሻ፤ በአስመራ ስለተደረገው የአርበኞች ግንቦት 7 ጉባዔ፣ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ መአዛው ጌጡ፣ መንግስቱ ወ/ሥላሴና አሁን ባለው ትግል ዙሪያ ተናገሩ
የሕወሃት የበላይነት በውዴታ አሊያም በግዴታ ያበቃል! | ስዩም ተሾመ

October 19, 2017 ስዩም ተሾመ በሕገ መንግስታዊ የፌደራል ስርዓት በምትመራ ሀገር፣ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት በአራቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች፤ ህወሓት፥ ብአዴን፥ ኦህዴድ እና ደኢህዴን ጥምረት የሚመራ ሆኖ ሳለ፣ በሀገሪቱ ለሚስተዋሉ ፖለቲካዊ ችግሮች ህወሓትን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ አድሏዊነት ሊመስል ይችላል። ነገር ግን፣ ይሄ እውነታ እንጆ አድሏዊነት አይደለም። ሌሎች የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች፣ የፌደራል ስርዓቱና ተቋማት፣ እንዲሁም […]
ኢትዮጵያዊነት፤ የአንድነትና የዝንጉርጉርነት ወግ

October 19, 2017 ቴዎድሮሥ ኃይለማርያም (ዶ/ር) 1. ኢትዮጵያዊነት ማለት ምንድነው? ይህ ጥያቄ የራሷን የኢትዮጵያን ያህል አንጋፋ ነው፡፡ ኢትዮጵያዊያን በየዘመናቱ ሲጨነቁና ሲጠበቡበት ቢኖሩም ፣ በተለይ ባለፉት ሃምሣ ዓመታት የሀገራችን ህልውና የተንጠለጠለበት ጉዳይ መሆኑ አያከራክርም፡፡ ነገር ግን የጥያቄውን ዕድሜ ጠገብነትና ግዝፈት ያህል ፣ ቀጥተኛና አጥጋቢ ምላሽ ፈልገን ለማግኘት እንቸገራለን፡፡ ‹‹ኢትዮጵያዊነት ምንድነው?›› ብለን የቅርብ ባልጀሮቻችንን ስንጠይቅ የምናገኘው […]
Abadula Gemeda: Man of Straw or Man of the World or No Exception to the Legacy?

By Mengistu Assefa (Dr.) October 19, 2017 After a week of bewildering assumptions and theories by politicians and media outlets as to why Obbo Abadula Gemeda resigned as Speaker of the lower house of parliament, on Saturday October 14, 2017 he came out on a state-run television Oromia Broadcasting Network and made his reasons clear […]
የኢትዮጵያ ዲያስፖራ በተመለከተ ታሪክ፣ ሁኔታና ወቅታዊ ጥያቄዎች በፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪ

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ በተመለከተ ታሪክ፣ ሁኔታና ወቅታዊ ጥያቄዎች በፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ የራዕይ ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ፬ኛው ዓመታዊ ስብሰባ ላይ የቀረበ መግቢያና አጠቃላይ ሁኔታ በመጀመሪያ ዲያስፖራ የሚለው ቃል በኢትዮጵያ ተቀባይነትን አግኝቶ ሥራ ላይ ከዋለ ቢያንስ ወደ ሠላሳ ዓመታትን አስቆጥሯል። የቃሉ ሥረ መሠረት የጥንት የግሪክ ቋንቋ ሲሆን የተበተኑ፣ ከአካባቢያቸው ርቀው የወጡ ማለት ነው። እነኝህ ሰዎች በልዩ […]
በህወሃት ሰፈር – የአባይ ወልዱና የደብረጽዮን ፍትጊያ

አብዛኞች እንደሚሉት ኢህአዴግ በድርጅት በራሱ የውሰጥ የፖለቲካ ጣጣ፣ በውጪ የሕዝብ ተቃውሞና ጥላቻ ሳይቋረጥ ለርጅም ጊዜ የገነነበት በመሆኑ ጊዜው ለኢህአዴግ አደገኛ ሆኖበታል። በተለያዩ ደረጃዎች በሚጠለፉ የስልክ መልዕክቶች ጨምሮ የሚወጡ መረጃዎች የውስጥ ፍትጊያውና እርስ በእርስ መጠቋቆሙ እየከረረ ነው። የዚያኑ ያህል አፍቃሪ ኢህአዴጎች በተለያዩ ሚዲያዎች ለማስተባበልና ችግሩን ኢህአዴግ ካልሆነ ማንም ሊቀርፈው እንደማይችል፣ በነካ እጃቸውም የኤርትራን ጉዳይ በማንሳት ከውስጡ […]