“ችግርን ከመፍታት ይልቅ ጩኸት ማፈን ነው የሚቀናቸው”-BBC

19 ኦክተውበር 2017  ጎንደር ፖለቲካዊና ምጣኔ ሃብታዊ ምሬቶች የሾፈሯቸው ናቸው የተባሉ ከፍተኛ ሕዝባዊ ተቃውሞዎችን ካስተናገደች ከአንድ ዓመት በላይ ጊዜ ቢያልፍም፤ ነዋሪዎቿ የሻቱትን ለውጥ አለማግኘታቸውን ይናገራሉ። በከተማዋ አሁንም የብሔር ተኮር ውጥረት ምልክቶች የሚስተዋሉ ሲሆን፤ በመዝናኛ ስፍራዎች ፖለቲካዊ ይዘት እንዳላቸው የሚታመኑ ዘፈኖችን ማድመጥ እንግዳ አይደለም። ከዚህም ባሻገር ስፖርታዊ ትዕይንቶችን እና ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት የሚፈጥሯቸውን አጋጣሚዎች ቅሬታዎቻቸውን ለማንፀባረቅ […]

Statement by the U.S. Embassy

October 18, 2017  The United States sees peaceful demonstrations as a legitimate means of expression and political participation. We note with appreciation a number of recent events during which demonstrators expressed themselves peacefully, and during which security forces exercised restraint in allowing them to do so. We are saddened by reports that several recent protests […]

ህወሃት ቆሞ ቀር ድርጅት ነው! (ስዩም ተሾመ)

October 18, 2017 ቅድም… <<በመቐለ ከተማ ሲካሄድ የነበረው #የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ “ተጠናቀቀ ወይስ ተቋረጠ?”>> የሚል ጥያቄ በውስጤ ተጫረ፡፡ ከዛ <<“በመሰረታዊ #የሀገሪቱ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማሕበራዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራል” የተባለለት ስብሰባ እንዲሁ በከንቱ አለፈ በቃ?>> ዜና ስጎረጉር #ፋናዬ “የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ላለፉት ሰባት ቀናት ያካሄደውን ስብሰባ አጠናቀቀ” በሚል ያቀረበችውን ዘገባ አገኘሁ፡፡ የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ካወጣው መግለጫ […]

Merera pleads not guilty to all charges

By AfricaNews October 18, 2017  Dr. Merera Gudina        Leading opposition figure in Ethiopia, Dr. Merera Gudina, has asked a Federal High Court to allow him visits from friends and family whiles in detention. The court subsequently ordered that he puts his request in written format. On his latest appearance in court, he pleaded not guilty […]

Ethnicization of EBC is costing EPRDF, and will cost Ethiopia

By Tariku Tezera October 17, 2017  I understand the logic behind Ethnicization of EBC and creation of TigrayTV, OromiaTV, AmharaTV, SomaliTV, etc. However, I think this is costing EPRDF badly. I think their importance is less compared to the associated risk they pose to the strength of Ethiopia. They can easily disseminate ‘false’ information (like […]

 የኛ ምርጦች ‘ እስክንድር ነጋ አንዱአለም አራጌ ከ ለውጡ በኀላ ሀገሪቱን በቀጣይ የሚመሩ ብርቅዬ መሪዎቻችን

 October 18, 2017 07:43 የኛ ምርጦች ‘ እስክንድር ነጋ አንዱአለም አራጌ ከ ለውጡ በኀላ ሀገሪቱን በቀጣይ የሚመሩ ብርቅዬ መሪዎቻችን ናቸው፡፡ በነፃነት ትግል ውስጥ ዘርፈ ብዙ ችግሮች አሰልቺ መሰናክሎች ይገጥሙናል በተለይ እንደወያኔ ፅንፍ የረገጠ በአካባቢ ስሜት የታወረ ፍፁም ዘረኛን መታገል ደግሞ መስዋዕትነቱን በሁለመናው እጅግ ያከብደዋል፡፡ ነገር ግን ምንግዜም ቢሆን ጨለማ ገላጮች የድሉ ፍሬ በፅናት የቆሙ ሃቀኞች […]

የሴራ ፖለቲካና የወኅኒ ቤት መከራን ጥሶ ያለፈ ወጣት(ምጥንና ቁጥብ  መልስ ለኢ/ር ግዛቸዉ ሽፈራዉ ክስ) – ተክሌ በቀለ

October 18, 2017 10:34 ተክሌ በቀለ ሀብታሙ አያሌውን የተዋወኩት ዛሬ በስደት ላይ በሚገኘው ጠንካራው የሰላማዊ ትግል አቀንቃኝ በፀጋዬ አላምረው በኩል ነው፡፡ የባለ ራዕይ ወጣቶች ማኅበር ፕሬዝዳንት በነበረበት ወቅት ማለት ነዉ፡፡ መጀመሪያ ላይ ወደ አንድነት ፓርቲ ለመግባት ያለውን እቅድ ተቃውሜዉ ነበር፡፡ ህወሓት እንደሚያደርገው የሲቪክ ማኅበራትን እንዳናጠፋ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል የሚል ጽኑ እምነት ነበረኝ፡፡ የኋላ ኋላ ግን […]