የአብዲሳ አጋ አስገራሚ ታሪክ – የኢትዮጵያ ጀግና !!

አብዲሳ አጋ በ1928 ዓ/ም የጣልያን ወረራ ወቅት ተማርኮ ወደ ጣልያን ከተወሰደ በኋላ ብርድ ልብሱን ቀዳዶ በመቀጣጠል በመስኮት አምልጦ በርካታ ጀግንነቶችን የፈጸመ የኢትዮጵያ ወታደር ነው። ኮሎኔልአብዲሳ አጋ የተወለደው በ1912 ዓ.ም ፣ ወለጋ ነበር። በ12 ዓመቱ አባቱ በንዴት ወንድማቸውን በመግደላቸው ሲታሰሩ አብዲሳ አባቱን ለማስፈታት የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ቢያደርግም ሳይሳካ በሞት ተቀጥተዋል። በኋላም በ14 ዓመቱ የኢትዮጵያን ጦር በመቀላቀል ሀገሩን […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!

August 9, 2018 ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   ሬ   Original in English: http://almariam.com/2018/08/03/pm-abiy-ahmed-and-team-abiy-ahmed-ethiopia-thank-you-for-coming/ እራሱን እንደሰየመ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ተናጋሪ ሆኘ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና ጠቅላላ የአብይ አህመድ የኢትዮጵያ ቡድን ልዑክ በርካታ ሺ ኪሎ ሜትሮችን በመጓዝ ከእኛ ጋር ለመሆን ወደ አሜሪካ በመምጣታችሁ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ጊዜ እንዲህ ይባላል፣ “ርቀት ማለት ምንም ማለት አይደለም፡፡ ሰው  የሚወ ደውን ሰው ለማግኘት የሆነዉን ሩቅ መንገድ ይሄዳል ፡፡“ ሁላችሁም […]

ኦነግን ለሰላማዊ ትግል ወደ ኢትዮጵያ የመለሰው ሥምምነት ዝርዝር

ነሐሴ 09, 2018 ሔኖክ ሰማእግዜር OLF and Gov’t reconcilation agreement in asmara በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦነግ/ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ወደ አዲስ አበባ ልዑካን እንደሚያሰማራና፣ ጽሕፈት ቤት ከፍቶ በሰላማዊ መንገድ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንደሚያደርግ አስታወቀ። ዋሺንግተን ዲሲ — በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦነግ/ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ወደ አዲስ አበባ […]

የጂጂጋው ጥቃት ምንነትና መንሴ፤ በዜጎች መብት የሕግ ከለላ የፌድራል መንግስት ሚና

ነሐሴ 10, 2018 አሉላ ከበደ አቶ አብዲ ሞሐመድ ኦማር /አብዲ ኢሌ/ የቀድሞ የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት  ባለፈው ቅዳሜ በጂጂጋ የደረሰውን የሰው ሕይወት የጠፋበትንና ብዙዎችን ያፈናቀለና ዘውግ ለይቶ የደረሰ ጥቃት ምንነት፣ መንሴና የፌድራል መንግስቱን ሚና የሚመለከት ቅንብር ነው። ከቅዳሜው ድንገት ሻገር ብሎም በአንድ ወገን ለወራት የዘለቀውን በክልሉ አስተዳደር በደል እየተፈጸመብን ነው በሚል ተደጋጋሞ ሲሰማ የቆየ […]

ፍቅር እንዲያሸንፍ ከራስ መውጣት ያስፈልጋል (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

09/08/2018 ፍቅር እንዲያሸንፍ ከራስ መውጣት ያስፈልጋል ዶ/ር ዘላለም እሸቴ አዲስ የኦሮምያ ካርታ ማውጣት የጊዜው መልስ ነውን? ፍቅር እንዲያሸንፍ ክርስቶስ ሰማይን ትቶ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ።  ያለዋጋ ፍቅር ሊያሸንፍ አይችልም። ስለዚህ ፍቅር በምድራችን እንዲያሸንፍ፤ ሁላችንም ከቡድንተኝነት አስተሳሰብ ወጥተን፤ ለጋራ ኢትዮጵያዊነት ልዕልና መኖር እንድንችል መያያዝ መቻል አለብን። ስንኖር ኢትዮጵያዊ፤ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን የተባለው ትልቅ አባባል ነው።  ስንኖር […]

ተረፈ-ወያኔዎች – የጠ/ሚሩ አስተዳደር ዐቢይ ተግዳሮት (ከይኄይስ እውነቱ)

09/08/2018 ተረፈ-ወያኔዎች – የጠ/ሚሩ አስተዳደር ዐቢይ ተግዳሮት ከይኄይስ እውነቱ የጠ/ሚር ዐቢይ አስተዳደር በጅምር የለውጥ ሂደት ላይ ያለ እንደመሆኑ መጠን በርካታ አደጋዎች ተጋርጠውበት ይገኛሉ፡፡ ግዙፍ የሆነው አደጋ አገራችን ባራቱም ማዕዝናት ያለመረጋጋቷ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ መንበረ ሥልጣን እስከ መጨረሻው ተጣብቆ ለመኖር ያለመውና ይህ ሕልሙ ቅዠት የሆነበት ወያኔ ትግሬ ቀዳሚው የአገር ደኅንነትና ፀጥታ አደጋ መሆኑ አገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው […]

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አብዮትህን ጠብቅ! (ታዬ ደንደአ)

09/08/2018 የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አብዮትህን ጠብቅ! ታዬ ደንደአ የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ ባደረገዉ ትግል እጅግ አሰደማሚ አብዮት አካሄዷል። ይህ አብዮት ወሳኝ ለወጦችን እያመጣ ስለመሆኑ አለም በሙሉ ይመሰክራል። በሺ የሚቆጠሩ እስረኞች ተፈቷል። ብዚ የጥላቻ እና የጥርጣሬ ግንቦች ፈራርሷል። በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መሀከል ሠላም ወርዷል። ምስራቅ አፍሪካ ተስፋ ሰንቋል።የኢትዮጵያ ዴያስፖራ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ መንግስትን ደግፏል። ለቁጥር የሚያታክቱ ብዙ ነገሮች […]

አማራ ሆይ! እጅግ ተንቀሃል ተዋርደሃል !!! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አማራ ሆይ! እጅግ ተንቀሃል ተዋርደሃል!!! ወገኖቸ ይሄንን አሸባሪ አያቹህልኝ??? ተጨማሪ የአማራን ምድር የመንጠቅ ዓላማ እንዳለው በካርታ (በምስለ ምድር) በይፋ በገለጸ ማግስት ባሕርዳር ተገኝቶ እንዲህ ሲያላግጥብን እሱንና እንዲህ የሚያዋርዱንን የበድኑ የባዕዱ የብአዴንን አህዮች ዝም ብለህ አየሃቸው ወገኔ??? ከቶ እንደምን ቢያዩህ፣ እንደምን ቢቆጥሩህ ነው በዚህ ደረጃ ሊንቁህ የቻሉት??? ወይኔ ወገኔ!!! ማንም ምናምንቴ እንደፈለገው የሚያቄልህ የምድራችን ቂሉ ሕዝብ […]

ኦነጎቹ እነ ለማ መገርሳ “እንጭኒ” ላይ የሜንጫው አብዮተኛቸው ተጨማሪ የጥላቻ ሓውልት መሰረተ ድንጋይ እንድያስቀምጥ ፈቀዱለት!! ትችት ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

መጀመሪያ ማሳሰቢያ – ኢትዮጵያን ሰማይ ብሎግ ላይ “የጎሳ ፖለቲካ በማሕበረ ሰብ እና በምሁራን አስተሳሰብ ላይ የሚያሳድረው ተጽእኖ” ምን እንደሚመስል በከፈትኛ ጥናት የተደገፈ የዶ/ር አሰፋ የምርምር ጽሑፍ ስለተለጠፈ፤ ጸሑፉ ለተወሰ ጊዜ ማሕበረሰቡ እየተመላለሰ እንዲመለከተው ስለፈለግኩ፤ የኔ ጽሑፍ ለጊዜው አይስተናገዱም። የኔ አጫጭር ዜናዎችም ሆኑ ትችቶች ያላነበባችሁ ካላችሁ ከኤርትራ የትግርኛ ሚዲያዎች የተገኙ ወደ አማርኛ የተረጎምኳቸው በርካታ አጫጭር ዜናዎች […]