መደመር እና ደመራ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

07/08/2018 መደመር እና ደመራ!!! ዘመድኩን በቀለ በደመራው እንደ መጀመሪያ የሚቆጠር ለጊዜው 10 አብየተክርስቲያናት ተደምረዋል፣ ከ15 በላይ የሚሆኑ የቤተክርስቲያኒቷ አገልጋዮችና ልጆችም በሰይፍ ታርደው፣ በቤንዚል ተቃጥለው ተደምረዋል። ይኼ ለሙከራ ያህል ነው። ዋና ደመራው ገና አልተጀመረም። ይኼ ማማሟቂያ ነው። ~ ይኼን ሐዘን ለማረሳሳትም ከአስመራ ሻአቢያ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስን ፈትቶ ለኦቦ ለማ በማስረከብ ደመራውን ያዳፍኑታል ተብሎም ይጠበቃል። ይኸው ነው። […]
የጀዋር ማህመድ አዲሱ ካርታ የህልሙ መፍቻ ቁልፍ!!! (ሸንቁጥ አየለ)

07/08/2018 የጀዋር ማህመድ አዲሱ ካርታ የህልሙ መፍቻ ቁልፍ!!! ሸንቁጥ አየለ * ጀዋር የኦነግን ካርታ አሻሽሎ እና አሳድጎ ብሎም አስፋፍቶ አዲስ ካርታ ሰርቶ እያስተዋወቀ ነዉ:: “ሀበሾችን ጢባ ጢባ ነዉ የተጫወትኩባቸዉ” ያለዉ ጀዋር ማህመድ ከአማራ ክልል ሸዋን እና ወሎን ወደራሱ ካርታ ከቶታል::ከደቡብ በርካታ ወረዳዎችን ወደራሱ ካርታ አካቷል:: ከሶማሌ እና ከአፋር በርካታ መሬቶችን ነጥቆ በስልጣኑ የራሱ ካርታ እንዲሆኑ […]
አስገድዶ የመሰወር ወንጀል ሕግ በኢትዮጵያ- የሌለውን ፍለጋ!!! (ዉብሸት ሙላት)

07/08/2018 አስገድዶ የመሰወር ወንጀል ሕግ በኢትዮጵያ- የሌለውን ፍለጋ!!! ዉብሸት ሙላት የኢትዮጵያ የሰብኣዊ መብት አያያዝን በተመለከተ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችም ይሁኑ አገራት በርካታ ጉዳዮች ላይ መንግሥት ማሻሻያ ማድረግ እንዳለበት በተለያየ መድረክና ሚዲያ ሲገልጹ ኑረዋል፡፡ የሰብኣዊ መብት ጥበቃን በሚመለከት መንግሥት ማሻሻያን እንዲያደርግና ሌሎች እርምጃዎችን እንዲወስድ በየጊዜው ከሚጠየቁት ውስጥ የእስረኞች አያያዝ፣ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የተወሰዱ ያልተመጣጠነ ኃይል እንዲሁም […]
ዶ/ር ዳኛቸውና ኢ.ቴ.ቪ (ሄኖክ አሰፋ)

07/08/2018 ዶ/ር ዳኛቸውና ኢ.ቴ.ቪ ሄኖክ አሰፋ “….ሕወሃት ሆይ ይህንን ህዝብ እንደገና እንጋልበዋለን የሚል አባዜህ ማክተሙን ተገንዘብ!!!” ዶ/ር ዳኛቸው * ሕወሃት ሆይ ከእንግዲህ ሌብነት፤ ግድያ ፤ ዘረፋ፤ ውሸት ፤ ዘረኝነት አክትሟልና ከቅዠትህ ተመለስ! ዓለም በሙሉ ወራዳና ጨካኝ ፋሺስት፤ አሸባሪ ድርጅት መሆንህ አውቋል! ዶ/ር ዳኛቸው የፖላቲካ ፈላስፋ እንደሆኑ በውይይቱ ጊዜ ሰምቻለሁ። ብርሃን በርቶ ይኸው አሁን […]
በጅጅጋ ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም! (አቻምየለህ ታምሩ)

07/08/2018 በጅጅጋ ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም! አቻምየለህ ታምሩ «የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል» በሚባለው ክልል ውስጥ በተለይም በጅግጅጋ ከተማ ከሶማሌ ውጭ በሆነው የኅብረተሰብ ክፍል ላይ እየተፈጸመ ያለው ዘግናኝ ግድያ፣ ግፍ፣ ጭካኔ፣ ዝርፊያ፣ የንብረት ማውደምና የቤተ ክርስቲያን ማቃጠል ብዙ ሰው እንደሚያስበው «ሕገ መንግሥት» የሚባለው ነገር እየተጣሰ አይደለም፤ እንዴውም እየተተገበረ እንጂ። ሕገ መንግሥት ተብዮው የተጻፈው «ለዘመናት […]
Ethiopian government signs deal with Oromo rebels to end hostilities – Reuters

07/08/2018 Aaron Maasho ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia’s government has signed an agreement to end hostilities with the Oromo Liberation Front, which it had previously declared a terrorist movement, state television reported on Tuesday. The deal appeared another step in a drive by Prime Minister Abiy Ahmed to improve security and diplomatic relations, reform institutions […]
እንኳን ደስ ያለን!!! – የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አንድነት
