“እንኳን ቤትህ እንዲሸጥ ልረዳህ ሰው እንዳይገዛህ ጥሪ አቀርባለሁ” ለወያኔ ካድሬው የተሰጠ መልስ

  ወያኔዎች የህዝብ ገንዘብ ዘርፈው የገነቡትን ቤትና ንብረት እየሸጡ መሆኑ ተሰማ ፤ ነገሮች እስከሚጠሩ ሕዝቡ ከነዚህ ዘራፊ ባለስልጣኖች ምንም አይነት ንብረት እንዳይገዛ ጥሪ ተደርጓል በኢትዮጵያዊንቱ ይኮራ የነብረ ወዳጄ በወያኔ ቫይረስ ክርስትና ተነስቶ መጋባባት አቅቶን በስልክ መገናኘት ካቆምን ቆየን። ዛሬ ስልክ ደውሎ “ወያኔ በመላው ኢትዮጵያ እንዲደፈር ያደረገን ደመቀን እንዴት ይፈታል” ሲለኝ “በድን ብአዴን ተገዶ እንጅ ወዶ […]

Egypt’s top prosecutor orders authorities to monitor media for “fake news”

February 28, 2018 4:58 PM ET New York, February 28, 2018–Egyptian authorities should immediately cease their intimidation campaign against independent news outlets, and let journalists report freely, the Committee to Protect Journalists said today.Egypt’s Prosecutor General Nabil Sadiq today ordered state prosecutors to monitor media reports and take action against any outlets publishing “false news, […]

Ethiopia’s OPDO walking tightrope over state of emergency ratification

March 1, 2018 A bloc in Ethiopia’s ruling coalition is faced with a tight task in an upcoming parliamentary vote to ratify a state of emergency (SoE) imposed by government reportedly to quell spreading insecurity. Members of Parliament from the Oromo People’s Democratic Organization (OPDO) are being lobbied by online activists to vote against the […]

Secretary Tillerson To Travel to Addis Ababa, Djibouti, Nairobi, N’Djamena, and Abuja

Press Statement Heather Nauert Department Spokesperson Washington, DC March 1, 2018 On his first official trip to Africa, Secretary Rex Tillerson will travel to N’Djamena, Chad; Djibouti, Djibouti; Addis Ababa, Ethiopia; Nairobi, Kenya; and Abuja, Nigeria, March 6-13, 2018. Secretary Tillerson will meet with leadership in each country, as well as the leadership of the […]

Ethiopia to join Somaliland, UAE port development venture

Ethiopian government has taken a 19 percent stake in Somaliland’s Port of Berbera.  Dubai’s DP World remains the majority stakeholder in Somaliland’s Port of Berbera [Ahmed Jadallah/File Photo/Reuters] Dubai‘s state-owned DP World said on Thursday the Ethiopian government had taken a 19 percent stake in Somaliland’s Port of Berbera. The port operator said it would […]

ከቶ ማን አዚም አደረገብን? (ቴዎድሮስ መብራቱ)

01/03/2018 እነሱ እንደዚህ ነበሩ፡፡ አዎ በዙፋን ሊጣሉ ይችላሉ፣ አዎ በግዛት ማስፋፋት ጦር ሊማዘዙ ይችላሉ! አዎ በአለመስማማት ሊሸፍቱ ይችላሉ! ባገር የመጣን ነገር ለመመለስ ግን፣ ጠላትን ለመጣል ግን፣ ሰብዓዊነትን ለማስከበር ግን፣ ኢትዮጵያን ለማዳን ግን በአንድ ላይ ይቆማሉ፣ በአንድ ላይ ይሰለፋሉ፣ በአንድ ላይም ድል ያደርጋሉ፡፡                        **** ይህንን ሰሞን […]

ኢትዮጵያ የዘነጋቻቸው ድምፆች (ጌታቸው ሺፈራው)

01/03/2018  ምርጫ 97  ኢትዮጵያውያን አደባባይ ወጥተው ድምፃቸው እንዲያሰሙ ያስቻለ ክስተት ነበር። መጨረሻው ባያምርም ሕዝብ የሰጠው ድምፅ እንዲከበር የቻለውንና ወቅቱ የፈቀደውን አድርጓል። መሪዎቹ ሲታሰሩ ጮኋል። ሆኖም በዚህ ሁሉ ጩኸት  ሀገርና ሕዝብ የዘነጋቸው ድምፆች ሞልተዋል።   ከቅንጅት ጋር ተገናኝታችኋል  የተባሉትን ከፍተኛ መኮንኖች መጥቀስ ይቻላል። ለመሆኑ ከቅንጅት ጋር ተገናኝታችኋል ተብለው አሁንም ድረስ በእስር የሚማቅቁ ስለመኖራቸው የምናውቅ ስንቶች ነኝ? የቅንጅት […]