“በስርዓት ያልተመራ ህዝብ የመሪውን ባህሪ ይወርሳል” (አብዮት ሙላቱ)

20/01/2018 በጥንት ዘመን በዓለም መድረክ ታፍራና ተከብራ የኖረችን አገር ለማስተዳደር ዕድልና አጋጣሚ ያነሳው ንጉስ በፀሀይ መውጫ አገር በሩቅ ምስራቅ ይኖር ነበር። ‘ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ’ በሚባል ብሂል አገሩን ያስተዳድር ነበርና ንጉሱ ከአባቶቹ ይልቅ በህዝብ የተፈራም የተጠላም ነበር።አባቶቹ ከህግ በታች ነገሱ ።እሱ በህግ ላይ ነገሰ።የሚገዳደረውንም ሁሉ እንደ እሳት በላ።ህዝቡም ሰጥ ለጥ ብሎ ተገዛለት።ንጉሱም “ሲጠሩት አቤት፤ ሲልኩት […]
የመለስ ፋዉንዴሽን ለኦሮሞዉ፣ለአማራዉ፣ለወላይታዉምኑ ነዉ?(በፈቃዱ ሞረዳ)

20/01/2018 ወይዘሮዋ የኤፈርትን ሥልጣን (ሥልጣን ከተባለ) በራሳቸዉ ጊዜ ( በኩርፊያ) ለመልቀቅ ፈለጉ ወይስ ተባረሩ? መልቀቃቸዉ ወይም መባረራቸዉ ባልከፋ፤‹‹ ሕወሓት ኤፈርትን በዝብዞታል፡፡ እስከዛሬ ኦዲት ተደርጎ አያዉቅም፡፡ ስለዚህ ከሕወሓት ሥር ወጥቶ በትግራይ ሕዝብ መተዳደር አለበት …የመለስ ፋዉንዴሽንም የሕወሓት ባለሥልጣናት መጠቀሚያ ስለሆነ በፌዴራል መንግሥት ሥር መተዳደር ይኖርበታል…›› የሚል አቋም ይዘዉ ሙግት ባልጀመሩ፡፡ ኤፈርትን ከሕወሓት እጅ አዉጥቶ ለትግራይ ሕዝብ […]
ከኢህአዳግ ተሃድሶ ወፍ መሆን በስንት ጠዓሙ?! (ስዩም ተሾመ)

20/01/2018 በነገራችሁ ላይ ኢህአዴጎች “የተሃድሶ ስልጠና” ሲሉ ወደ አዕምሮዬ ቀድማ የምትመጣው አንዲት #ወፍ ናት፡፡ የዚህችን ወፍ ውለታ መቼም፥ እንዴትም አድርጌ መክፈል አልችልም፡፡ በጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለአንድ ወር ያህል የሰው ልጅን አካል በዱላ ከመቀጥቀጥ ሌላ የማያውቁት የፌደራል ፖሊሶች “የተሃድሶ ስልጠና አሰልጣኞች” ሆነው ከመምጣት በላይ አዕምሮን አስገድዶ የሚደፍር (rape of mind) ከቶ የት አለ? ታዲያ እኔ’ማ “አዕምሮዬን ለማንም ጋጥ-ወጥ አሳልፌ […]
United Nations report on world economic situation launched in Ethiopia

Source: United Nations Economic Commission for Africa (ECA) Africa as a whole is expected to see a recovery in GDP growth from its current 3.0% to 3.5% in 2018, and 3.7% in 2019 ADDIS ABABA, Ethiopia, January 19, 2018/APO Group/ — The 2018 edition of the World Economic Situation and Prospects report (WESP2018) was […]
Press briefing notes on Ethiopia and Honduras

Spokesperson for the UN High Commissioner for Human Rights: Liz Throssell Location: Geneva Date: 19 January 2018 (1) Ethiopia We welcome Ethiopia’s decision to release 115 federal detainees on Wednesday 17 January, including several leading political figures. The ruling Coalition has also indicated that cases against some 400 other detainees held at the regional level are being […]
የተባበሩት መንግሥታት በኢትዮጵያ ተጨማሪ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ጠየቀ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኢትዮጵያ የተቀዋሚ ፓርቲ መሪውን ዶ/ር መረራ ጉዲናን ጨምሮ 115 እስረኞችን መልቀቋን አደነቀ፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ መንግሥት አሁንም በእስር ላይ የሚገኙ በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሁኔታ ዳግም አጢኖ እንዲለቅ ጠይቋል፡፡ የመንግሥታቱ ድርጅት በዛሬው መግለጫው የኢትዮጵያ መንግሥት የጸረ-ሽብር ሕጉን እንዲያላላ፤ በመብት ተሟጋቾች እና በመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃም እንዲያቆም አሳስቧል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን […]
In a united opposition lies Ethiopia’s hope for democracy

Thursday January 18 2018 Residents of Bishoftu crossing their wrists above their heads as a symbol for the Oromo anti-government protest. Thousands have been detained since anti-government protests broke out. PHOTO | AFP In Summary The rift within the ruling coalition — and the partnership between Oromos and Amharas — has raised hopes that […]
አደባባይ የወጣው የወያኔ ብሎገሮች ገመና: ምስጢሩ እንዴት ወጣ? | በበርካታ ወዳጆቻችን ጥያቄ መሠረት በጽሁፍ ቀርቧል

January 18, 2018 Posted by: Zehabesha ይህ ጽሁፍ በቪዲዮ ቀርቦ ነበር:: ብዙ ሰዎች በጽሁፍ ይቅረብልን በሚል በጠየቁን መሠረት በጽሁፍ አቅርበነዋል:: ቪዲዮውን ለማየት እዚህ ይጫኑ በዛሬ ሹክሹክታ የምንዳስሰው በወያኔ ቅጥር ብሎገሮች ላይ ይሆናል። ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ ሆነው እሳት ከሚለኩሱት ውስጥ ዳዊት ከበደ፣ ዳንኤል ብርሃነ፣ ዘራይ ሃይለማርያም እና ቢንያም ከበደ (ቤን) በዋናነት ይጠቀሳሉ። ያለ አቅሙ የኮሚኒኬሽን ዲያሬክተር […]
በኢትዮጵያ ጠንከር ያለ ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሄደ

January 19, 2018 Posted by: Zehabesha በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ጠንከር ያሉ ህዝባዊ ተቃውሞዎች ተደረጉ፡፡ ዛሬ ሐሙስ ጥር 10 ቀን በተለያዩ የክልሉ ከተሞች በተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ፣ የህወሓት አገዛዝ ሲብጠለጠል እና ሲወገዝ ውሏል፡፡ በተለይ በአምቦ እና በነቀምት ከተሞች በተካሄዱት ህዝባዊ ሰልፎች፣ ‹‹ዳውን ዳውን ወያኔ!›› የሚሉ መፈክሮች የተስተጋቡ ሲሆን፤ በተጨማሪም ‹‹ቻው ቻው ወያኔ!›› የሚሉ የተቃውሞ ደምጾችም ተደምጠዋል፡፡ […]
የካንሰር የደም ምርመራ “አሰደናቂ ውጤት” አስገኘ

Image copyrightGETTY IMAGES ተመራማሪዎች በሕክምና ሳይንስ ትልቅ እመርታ ነው ያሉትን ለካንሰር አለም አቀፍ የደም ምርመራ እርምጃ ወሰዱ። በጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ ስምንት ተመሳሳይ ጠባይ ያላቸውን በሽታዎች መለየት የሚያስችል ሙከራ አድርጓል። አላማቸው ካንሰርን ቀድሞ ማወቅና ሕይወትን ማዳን ነው፤ ምርምሩን የእንግሊዝ ባለሙያዎች “እጅግ በጣም አስደናቂ” ሲሉ ገልፀውታል። እጢዎች አነስተኛ የሆነ የዘረመልና የፕሮቲን አሻራቸውን በደማችን ውስጥ ትተው ያልፋሉ። የካንሰር […]