ለ17 ቀናት የተካሄደው ግምገማ ምንም ሳይቆራረጥ ለኢትዬጲያ ህዝብ ይፋ እንዲሆን እፈልጋለሁ! – አቶ ለማ መገርሳ

January 7, 2018 – ቆንጅት ስጦታው አቶ ለማ መገርሳ ከተናገረው ነገር በሙሉ ቁልፍ አድርጌ የማየው ” በቤተመንግስት ለ17 ቀናት የተካሄደው ግምገማ ምንም ሳይቆራረጥ ለኢትዬጲያ ህዝብ ይፋ እንዲሆን እፈልጋለሁ!” ያለው ይመስለኛል።ምክንያቶቼ የሚከተሉት ናቸው። Ermias LegesseWakjira ምክንያት አንድ:- በግምገማው ወቅት ማን ኢትዬጲያን ለማዳን እንደተንቀሳቀሰ በግልፅ ማየት ይቻላል። ምክንያት ሁለት:- በግምገማው ወቅት ማን የራሱን ድርጅት ለማዳን አሊያም የበላይነት […]
A colonial massacre in Africa fully revealed for the first time

by Charlie Kimber – talian artillery in Ethiopia (Pic: Wikimedia) Eighty years ago a colonial massacre of over 20,000 people was carried out by Italian fascist forces in Ethiopia in north east Africa. In three days and nights of arson, murder and looting, thousands of men, women and children were burned alive, shot, […]
Ethiopia’s TPLF must fix its disease, not symptoms

January 6, 2018 10:54 Teshome M. Borago After over 2 years of courageous Ethiopian protests and thousands of innocent lives lost, the TPLF ruling party has thrown crumbs and meaningless promise at the Ethiopian people once again. This week, Prime Minister Hailemariam Desalegn first announced that “political prisoners” will be released. Suddenly, many naive international […]
የቪድዮ መልእክት (የብጹእ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆርዮስ የልደት መልእክት)
January 6, 2018 የቪድዮ መልእክት (የብጹእ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆርዮስ የልደት መልእክት) https://youtu.be/WeODcNw8sLc
Ethiopia freezes work permits for North Korean nationals: Addis Ababa

January 6, 2018 11:02 Ethiopia details measures prior to passage of Resolution demanding laborer repatriation Hamish Macdonald Ethiopia’s Ministry of Labour and Social affairs has frozen dozens of work permits issued to North Korean nationals in line with UN Security Council (UNSC) sanctions, according to the government’s implementation report submitted to the 1718 Committee. The […]
ስለ ቤጃ ተግሬዎች (ቢል ተፋረደኝ)

በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ
Ethiopian Airlines in plans to set up hubs across Africa

Saturday January 6 2018 An Ethiopian Airlines plane. The carrier is seeking to set up hubs in southern Africa, Central Africa and the Horn. PHOTO | FILE In Summary Ethiopian Airlines is seeking to set up hubs in southern Africa, Central Africa and the Horn.\ In 2017, Ethiopian Airlines added 12 new destinations. Although […]
ሱዳን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች

ሱዳን በምስራቃዊው የሀገሪቱ ክፍል ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች፡፡ የድንበር መዝጋቱ እርምጃ የተሰማው ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ከኤርትራ ጋር በምትዋሰነው የከሰላ ግዛት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከደነገጉ ከሳምንት በኋላ ነው፡፡ የሱዳን መንግስታዊ የዜና አገልግሎት ሱና “የከሰላ አገር ገዢ አዳም ገማአ አዳም ወደ ኤርትራ የሚያሻግሩ ሁሉም ድንበሮች ከታህሳስ 27 ምሽት ጀምሮ እንዲዘጉ ድንጋጌ አስተላልፈዋል” ሲል ዘግቧል፡፡ ዘገባው […]
ለፕሬዚደንት ለማ መገርሳ ሁለተኛ ግልፅ ደብዳቤ

ጉዳዩ — ኦሮምኛ ን ተጓዳኝ የፌዴራል ቋንቋ ስለማድ ረ ግ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ ክቡር ፕሬዚደንት ሆይ ክቡርነትዎ ጠንቅቆ እንደሚያውቀው፣ ከአማርኛ ቀጥሎ ኦሮምኛ በሚሊዎኖች ኢትዮጵያውያኖች የሚነገር ትልቅ ቋንቋ ነው። ሆኖም እስክ አሁን ድረስ የኢትዮጵያ ማእከላዊ መንግሥት የሥራ ቋንቋ ሆኖ አያውቅም። ካናዳ የተባለውን ሃገር እንደ ምሳሌ ብንወስድ፣ ሁለት ብሄራዊ ቋንቋዎች አሉት፣— እንግሊዝኛ እና ፈረንሳይኛ። የካናዳ […]
የፈረንጆቹ በገና በዓል ስጦታ የመሰጣጣት ባሕል ምንጩ እኛ እንደሆንን ያውቃሉ?

06/01/2018 ሠዓሊ አምሳሉ ገብረኪዳን እንኳን ለጌታችን፣ ለአምላካችን፣ ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደቱ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳቹህ! ፈረንጆች በጌታ ልደት በዓል ስጦታ የመሰጣጣት ባሕል አላቸው፡፡ በዚህ በዓል ባል ለሚስቱ ሚስት ለባሏ፣ ወላጆች ለልጆቻቸው ልጆች ለወላጆቻቸው፣ ጎረቤት ለጎረቤቱ ዘመድ ለዘመዱ፣ ጓደኛ ለጓደኛው አሠሪ ለሠራተኛው ወዘተረፈ. ስጦታ ይሰጣጣሉ፡፡ ይሄንን በጌታ ልደት ቀን ስጦታ የመሰጣጣት ባሕልን የወሰዱትም ሰብአ ሰገል […]
