በእስረኞች ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ”ያለአግባብ” ተጠቅሰዋል ተባለ

የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ መባሉን አስተባብሎ የተወሰኑ ፖለቲከኞች ብቻ ምህረት ይደረግላቸዋል ብሏል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ረዳት እንዳሉት የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት ሲባል ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ የሚለው በስህተት የተጠቀሰ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪም የተለያዩ ሰቆቃዎች በእስረኞች ላይ እንደሚፈፀምበት ሲነገር የቆው እስር ቤት እንዲዘጋ ተወስኗል ብለዋል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል የመጀመሪያው የእስረኞች መፈታትና የማዕከላዊ መዘጋት ዜና እንደተሰማ ”የአስከፊው የጭቆና […]
FEDERALISM AND THE URGENCY OF CO-EXISTENCE

By Admin January 4, 2018 By: Yared Terfassa In a recent posting on ZeHabesha website, Prof. Alemayehu G. Mariam presented what he dubbed as his “provocative and thoughtful argument and analysis” of ethnic federalism. In his writing (titled “Win-Et: Understanding the Mind of the Mastermind of Ethnic Federalism,” December 25, 2017), the Professor expressed […]
ማዕከላዊ ማሰቃያ ቤት በፋሽስት ወያኔ የአገዛዝ ዘመን ምን ይመስላል? (አቻምየለህ ታምሩ)

January 4, 2018 14:35 ማዕከላዊ ማሰቃያ ቤት በፋሽስት ወያኔ የአገዛዝ ዘመን ምን ይመስላል? (አቻምየለህ ታምሩ) ግዑዙ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ትናንትና በአለቆቹ ትዕዛዝ በሰጠው ንግግር ላለፉት 26 አመታት የትግራይ መርመሪዎች በኢትዮጵያውያን ላይ ምድሪቷ ከምትሸከመው በላይ የከበደ ስቃይ የፈጸሙበትን ማዕከላዊ ማሰቃያ ቤት ደርግ ሰዎችን አስሮ ሰዎችን ያሰቃይበት እንደነበርና ይህ አይነት እስር ቤት መዘጋት እንዳለበት ደስኩሯል። የደርግ […]
የሚፈቱት ዳግም ስላለመታሰራቸው ማስተማመኛ የለም #ግርማ_ካሳ

January 4, 2018 15:23 የኢሕአዴግ የሥራ ሳፈጻሚ ኮሚቴ መግለጫ ነው ተብሎ ካነበብነው፣ ከሁሉም ማእዘናት ወገዛና ተቃዉሞን ካስከተለው ፍሬከርስኪ መግለጫ በኋላ ፣ በመግለጫው ላይ ያለውን በመደገፍ ሳይሆን፣ መግለጫው ላይ ካለው መንፈስ ፍጹም የተለየ ጋዜጣዊ መግለጫ የአራቱ የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች መሪዎች ሰጥተዋል። አመራሮች ወደ ስብሰባው ሲገቡ እርስ በርስ ችግር እንደነበረባቸው ገልጸው ከስብሰባው በኋላ ግን የአገርን ችግር […]
በመንግስት የተሰጠው መግለጫ ሲሰረዝና ሲደለዝ ዋለ

January 4, 2018 17:26 (ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2010) በኢትዮጵያ ወህኒ ቤት የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች እስረኞች ለሀገራዊ መግባባት ሲባል እንዲፈቱ ተወስኗል በሚል በመንግስት የተሰጠው መግለጫ በመንግስት ሲሰረዝና ሲደለዝ መዋሉ ታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ማህበራዊ ገጽ ላይ ሰባት ጊዜ እየተሰረዘና እየታረመ መጻፉ ታውቋል። ይህ በእንዲህ እንዳለም የመንግስት መግለጫን ተከትሎ አለም አቀፍ የሰብአዊ […]
Egypt calls for World Bank to arbitrate over Ethiopia’s Nile dam

4 January 2018 | By GCR Staff Fearing for its water security, Egypt has called for the World Bank to arbitrate on the sensitive issue of the massive dam Ethiopia is building on the Nile River as the stalemate over technical talks continues. The Egyptian foreign ministry issued the call during talks in Addis […]
Ethiopia PM ‘misquoted’ over prisoners

AFP Hailemariam Desalegn said a new detention centre will comply with international standards Ethiopia’s government has denied that all political prisoners will be freed, saying that only some imprisoned politicians will be pardoned. An aide to the prime minister said a mistranslation led to him being quoted as saying that all political prisoners would be […]
ሀገራችንን ስጡን…ይቅርታችንን ጠይቁ!!! (ስዩም ተሾመ)

04/01/2018 የመንግስት ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ እንቅስቃሴዎች በሙሉ በሕገ-መንግስቱ መሰረታዊ መርሆች ላይ የተመሰረቱ ናቸው። ለምሳሌ የኢፊዲሪ ሕገ-መንግስት አምስት መሰረታዊ መርሆች አሉት። ባለፉት አስር አመታት የታየው የኢህአዴግ መንግስት አስተዳደር ከአምሰቱ መሰረታዊ መርሆች ውስጥ አራቱን ሙሉ በሙሉ ይፃረራል። ከእነዚህ ውስጥ፡- በሕገ-መንግስቱ አንቀፅ፡- 12 መሰረት “የመንግስት አሰራር ግልፅነትና ተጠያቂነት አለ” እንዳይባል ባለፉት አስር አመታት ሙስና እና ብልሹ አሰራር ምን […]
“ኢህአዴግ መምረጥ ያለበት ከመውደቅ እና ከመውረድ ነው”(የሽዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር)

04/01/2018 በይርጋ አበበ አለመተማመን እና መወነጃጀል “መለያው” በሆነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በተለይም የተቃውሞው ጎራ መተባበር እና አብሮ መሥራት የማይሞከር እስኪመስል ድረስ እንደ “ጉልት ንግድ” በየሰፈሩ ተበታትነው ይገኛሉ። ለዚህ መበታተን በርካታ ምክንያት ሊቀርብ ቢችልም በዋናነት ግን የፓርቲ አመራሮቹ እኔ ያልኩት ካልሆነ አቋም፣ የአመራር ቦታውን በመያዝ ለምትገኝ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ሲባል የሚደረግ ሽኩቻ፣ የገዥው ፓርቲ ጣልቃ ገብነት እና […]
Chairman Royce Statement on Ethiopia Political Prisoners Announcement

January 3, 2018 22:59 Washington, D.C. – House Foreign Affairs Committee Chairman Ed Royce (R-CA) issued the following statement on the human rights situation in Ethiopia: “Ethiopia has finally acknowledged that it holds political prisoners. Now, the government should quickly follow through on its commitments to release them and close a prison camp notorious for torture. […]
