አዲስ አበባ ላይ የምናደርገው ፍልሚያ የፍፃሚው ፍልሚያ መሆን አለበት! (ዶ/ር ታደሰ ብሩ)

02/01/2018 በአዲስ አበባ ጉዳይ ባዘጋጀሁት ፕሮግራም ላይ አንዳንድ ወገኖቼ ቅር ተሰኝተዋል። በዚህም ምክንያት ይህችን አጭር ማብራሪያ እሰጣለሁ። ሰለ አዲስ አበባ ፕሮግራም ያዘጋጀሁት ሁለት ዓላማዎችን ይዤ ነው፡ (1) የአዲስ አበባን ልዩ cosmopolitan ባህርይ ለመረዳት። እና (2) አዲስ አበባን ለሕዝባዊ እምቢተኝነት ማዘጋጀት። የህወሓት ካድሬዎች የአዲስ አበባን ማኅበረሰብ ስለበታተነው አመጽ እንዳይነሳ አድርገናል ብለው በግልጽ ይናገራሉ። እኔ ይህ እውነት […]
ግንቦት ሰባት በብሔር ፖለቲካ አናምንም እያለ ሲከራከር የነበረውን ምን አደርሶት ነው? (ወይንሸት ሞላ)

January 2, 2018 17:49 ወይንሸት ሞላ አሁን አዲስ አበባ የአንዱ ሆኖ ሌላው መጤ ነው የሚለው? እንዲህ እንደ ዛሬው ዘር ቆጠራ ፋሽን ሳይሆን የግንቦት ሰባት አመራሮች ዘረኝነት እና የዝቅተኝነት መንፈስ ክፉኛ በተጠናወተው ልባቸው የሚናገሩትንና የሚፅፍትን መመልከት ከጀመርን አመታት አልፎናል:: አጠቃላይ ሀገርን እንደ ሀገር ዜጎችን እንደ ግለሰብ አይቶ ትንታኔ የሚሰጥ አንድ አመራር ያጣሁበት ድርጅት ከገዥው መንግስት […]
Uganda enacts law ending presidential age limits

President Yoweri Museveni has ruled Uganda for more than 30 years [File: Stephen Wandera/AP] Uganda‘s President Yoweri Museveni, one of Africa’s longest-serving leaders, has signed a bill into law that removes a presidential age limit of 75 from the country’s constitution. The move allows the 73-year-old president to run for a sixth term in 2021. Don […]
Egypt and Sudan — from brothers to adversaries

Tuesday, 2 January 2018 Last updated: 50 sec ago Mohammed Nosseir For many generations, Egyptians were taught that Egypt and Sudan are joined by permanent blood ties of brotherhood. Although the relationship between the two countries has had its ups and downs, they worked to solve their disputes through a series of dialogues. However, […]
Egypt wants ‘Sudan out’ of contentious dam talks

The $4.8bn Grand Ethiopian Renaissance Dam project is about 60 percent complete [Tiksa Negeri/Reuters] more on Egypt Egypt extends state of emergency for three monthstoday Egypt gun attack: Church stormed in Helwan province3 days ago Morsi gets 3 years in jail for ‘insulting judiciary’3 days ago Egypt’s Coptic Christians targeted in deadly attacks4 days ago […]
Israel: African migrants told to leave or face imprisonment

2 January 2018 AFP The migrants claim they are seeking asylum from persecution, although Israel views them as economic migrants The Israeli government has issued a notice for thousands of African migrants to leave the country or face imprisonment. The migrants will be given up to $3,500 (£2,600) for leaving within the next 90 days. […]
Sudan unveils plan to link railway to Ethiopia, S.Sudan

Landlocked Ethiopia and South Sudan both depend on seaports in neighboring states to conduct international trade 02.01.2018 By Hossam Badawi KHARTOUM Sudanese President Omar al-Bashir on Tuesday announced plans to build a railway system linking Sudan to Ethiopia and South Sudan. “We will connect [Sudan’s] railway lines to Ethiopia,” al-Bashir said while inaugurating a new […]
ይህ የድኩማን ቡድን (ህውሃት) ኢትዮጵያውያንን ከሚገባው በላይ እየተፈታተነ ይገኛል (ሉሉ ከበደ)

02/01/2018 እነሱም ፍንክች አይሉም እኛም ፍንክች አንዳንል ያስፈልጋል። ሰሞኑን የኢሀደግ ስራ አስፈጻሚ ተብሎ የህውሃትና የሎሌዎቹ ስብሰብ ከወር በላይ ሲመክር ቆይቶ የህውሃትን የተለመደ ግትር አቋም አብስሯል። ግልጽ የሆነ አደገኛ መልክትም አስተላልፏል። ይህም መልክት የጦሩን አዛዦች ለማመጣጠን በኦህዴድና በብአዴን በኩል ታስቦ ውሳኔ ያገኛል የተባለው አጀንዳ በህውሃታውያን ጦር አዛዦች ተቃውሞ መወገዱ ነው። “ጣልቃ አትግቡብን በደማችንና በብቃታችን ያገኘነውን አዛዥነት […]
በጎሰኝነት መጋጨት ይብቃን! (መሐመድ ነስሩ)

02/01/2018 (ሶፎኒያስ አቢስ) ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ በባሌ ግጭት ተከስቷል፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በብሄር እየተቧደኑ፣ እርስበርስ እየተገዳደሉና እየተቧቀሱ ነው፡፡ ከወራት በፊት በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሚያ አሳዛኝና አሳፋሪ የሆነ ግድያና መፈናቀል ተከስቷል። ይሄ ያሳስባል፡፡ ሀገር እንደ ጣቃ እየተተረተረች ያለች ይመስላል፡፡ የጥላቻ አረም በየሰዉ ልብ ውስጥ በቅሎ፣ የጠብ አራሙቻ በየክልሉ አብቦ፤ መፈናቀልና እልቂት እንደ እንጉዳይ ሲወረን… ባንገረም ነው የሚገርም! … […]
ኦሮማራ “መርህ አልባ ጉድኝት” (ስዩም ተሾመ)

አንድ ጥያቄ አለኝ ጓዶች፤ “መርህ -አልባ-ጉድኝት” ምን ማለት ነው? ይህ “መርህ አልባ ጉድኝት” ተፈጠረ የተባለው በአህአዴግ አባል ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮች መካከል ነው። ድርጅቶቹ ኦህዴድና ብአዴን እንደሆኑ መገመት ቀላል ነው። “ጉድኝት” የሚለው ቃል ደግሞ “ጓድ፥ ጓደኛ፥ ጓደኝነት፥ ባልንጀራ፣ ግንኙነት፥ መቀራረብ፥ አብሮነት፥ አንድነት፥…” እንደማለት ነው። ስለዚህ “መርህ አልባ ጉድኝት” የተባለው ከቅርብ ግዜ ወዲህ እየታየ ያለው የኦሮማራ የትብብርና […]
