It’s one Renaissance Dam thing after another

Ayah Aman January 26, 2018  REUTER/Tiksa Negeri Construction workers are seen on a section of Ethiopia’s Grand Renaissance Dam as it undergoes construction, Benishangul-Gumuz Region, Guba Woreda, Ethiopia, March 31, 2015. CAIRO — Recent talks between Egypt and Ethiopia ended with no progress — as have many meetings before — on their controversial dam project with Sudan. The […]

No breakthrough on dam

Saturday,27 January, 2018 Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn’s visit to Egypt fails to break the stalemate in negotiations over the Grand Ethiopian Renaissance Dam, writes Doaa El-Bey Shoukri and Desalegn during their ministerial meeting last week in Cairo Doaa El-Bey Ethiopia’s decision to reject an Egyptian proposal that the World Bank (WB) become a party […]

Ethiopia ‘pardons 2,000 prisoners’ jailed over Oromo protests

Hundreds have died in the protests and successive waves of repression since 2015 Jason Burke Africa correspondent  Oromo people stage a protest against the Ethiopian government in 2016. Photograph: Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images More than 2,000 prisoners jailed for involvement in unrest that gripped Ethiopia between 2015 and 2016 have been pardoned, officials said […]

Ethiopia pardons over 2,000 jailed for role in unrest

January 26, 2018 / 9:28 AM / Updated 7 hours ago Aaron Maasho ADDIS ABABA (Reuters) – Authorities in Ethiopia’s restive Oromiya province have pardoned over 2,000 prisoners jailed for involvement in unrest that gripped the country in 2015-2016, officials said on Friday. The move is part of government efforts to calm unrest that has […]

አሁን የበደል ፅዋ ሞልቶም እየፈሰሰ ነው!! (መስከረም አበራ)

26/01/2018 ወልድያ ላይ የሆነውን በተመለከተ እንደሰማሁ የናጠኝ ክፉ የመጠቃት ስሜት ብዕር የሚያስነሳ ሆኖ አልተሰማኝም፨ በዛ ስሜት ውስጥ ሆኘ ብፅፍ ጥሩ እንዳልሆነ ከራሴ ጋር መክሬ ዋል አደር ማለቱን መረጥኩ፨ ለአማራ ህዝብ ኢትዮጵያዊነቱን ማጉላቱም አማራነቱን ማውሳቱም በበጎ አይታይለትም፨ ሁለቱም ውስጥ አንዳች ክፉ ነገር የጠነሰሰ እንደሆነ ይታሰባል፨ የዘመኑ መንፈስ ነውና በአማራነቱ ተደራጅቶ ጥቃቱን ለመመከት ቢሞክር ያለአባት በሆነ ሁኔታ […]

ምቀኝነታቸዉ መራራ ፍሬ ያፈራላቸዉ የትግሬ ምሁራን እና ፖለቲከኞች (ሸንቁጥ አየለ)

26/01/2018 ሲነሱ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ትፍረስ::ማንም ሀገር አይኑረዉ::አማራ የሚባለዉንም ህዝብ እናጥፋዉ ብለዉ ነበር::እግዚአብሄር ለጉድ ብሎ ሀይል ሰጣቸዉ::አሸነፉም::እናም ምቀኞቹ የትግሬ ምሁራን እና ፖለቲከኞቹ በአንድ ልብ እና በአንድ መንፈስ ተባብረዉ የኢትዮጵያን ህዝብ በጎሳ ማናከስ እና ማባላት ቀጠሉ::በተለይም ማኒፌስቶ አዘጋጅተዉ እናጥፋዉ ያሉትን አማራ ከሁሉም ኢትዮጵያ እንዲባረር: እንዲገደል አደረጉ::ወራሪ ነዉ : መጤ ነዉ የሚለዉን ታርጋ እየለጠፉ አማራዉን ሀገር አልባ […]

ንገረኝ…እስኪ ንገረኝ??? (ስዩም ተሾመ)

26/01/2018 #የህወሓት ታጋዮች፥ አባላትና ደጋፊዎች የሚመሩ የፀጥታ ተቋማት በጋምቤላ፥ በቤንች ማጂ፥ በሶማሊ፥ በኦሮሚያና አማራ ክልል ነዋሪዎች በብሔር ግጭትና አሸባሪነት ሰበብ በፀረ-ሽብር ህጉ አማካኝነት በመብት ተሟጋቾች፥ ጋዜጠኞች፥ የፖለቲካ መሪዎችን #ማዕከላዊ እስር ቤት በማስገባት በሰው ልጅ ላይ ለመፈፀም ቀርቶ ለማሰብ እንኳን የሚከብድ ግፍና በደል ሲፈፅሙ “ኧረ…ይሄ ነገር መጨረሻው የከፋ ይሆናል” ስልህ አልሰማህኝም!! እየደረሰብኝ ያለውን በደልና ጭቆና፥ ህመሜን መስማትና መረዳት፣ እንደ […]

የሚፈቱት በተቃዉሞ በመሳተፋቸዉ የታሰሩ ሰዎች ናቸዉ»

January 26, 2018 የኢትዮጵያ መንግሥት ለተሻለ ሀገራዊ መግባባትና የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት በሚል በመላዉ ሀገሪቱ የተወሰኑ እስረኞችን ለመፍታት መወሰኑ ይታወቃል። በዚህም መሠረት ባለፈዉ ሳምንት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ሊቀመንበር ዶክተር መረራ ጉዲናን ጨምሮ 115 ሰዎች ከእስር ተፈተዋል። በደቡብ ክልልም ከ500 በላይ እስረኞች በተመሳሳይ ተለቀዋል። በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ከ2 ሺህ የሚበልጡ እስረኞች እንዲለቀቁ መወሰኑን […]

በካሳ ሽፋን የወያኔ ሰላዮችን የማክበር ዘመቻ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

January 26, 2018 ወያኔ ወልዲያ ላይ ከፈጸመው የግፍ ግድያ በኋላ በሕዝቡ በተወሰደው የአጸፋ እርምጃ “ንብረታችን ወድሞብናል!” ያሉ የትግሬ ተወላጆች ወደመብን ያሉትን ንብረት ግምት እንደፈለጉ እየቆለሉ ተደራጅተው ካሳ ሲጠይቁ 24 ሰዓት እንኳ አልሞላቸውም፡፡ ከፊሎቹ እንዲያውም ከዚህ ቀደም ለተመሳሳይ ጉዳይ ቅጥረኛው ብአዴን ካዝናውን እያራቆተ “ንብረታችን ወደመብን!” ላሉ ትግሮች የጠየቁትን የተጋነነ ካሳ እያሸከመ እንደሰጠ ስለሚያውቁ ይሄንን አግባብነት የሌለው […]