Tsvangirai, Ethiopia, South Africa & Bobi Wine – Shaka: Extra Time

February 20, 2018 Tsvangirai, Ethiopia, South Africa & Bobi Wine – Shaka: Extra Time https://www.voanews.com/a/4262574.html Click here to listen
Straight Talk Africa -VOA

Straight Talk Africa Wednesday 28 February 2018 https://www.voanews.com/a/4274643.html Click to listen this discussion
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከኃላፊነታቸው ተሰናብተውም ሙሉ ደመወዝና አበላቸው ጥቅማ ጥቅማቸው አይቋረጥም።

February 28, 2018 እየተጋጋለ የመጣውን ሕዝባዊ አመጽ ተከትሎ «የመፍትሔው አካል መሆን አለብኝ» በሚል ራሳቸውን ከገዥው ፓርቲ ሊቀመንበርነት እና ከአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ያሰናበቱት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ተገቢው ጥቅማ ጥቅማቸው የሚከበርላቸው መሆኑን ስማቸውን መጥቀስ ያልፈለጉ የሕግ ባለሙያዎች ጠቆሙ። ከኃላፊነት የተነሱ የሀገርና የመንግሥት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች፣ የምክርቤት አባሎች እና ዳኞች የሚያገኙዋቸው መብቶችና ጥቅሞች በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 653/2001 […]
በኢትዮጵያ ቴሌግራም አፕልኬሽን ተመራጭ እየሆነ ነው

ቅርቡ ይፋ የተደረገ አንድ የዳሰሳ ጥናት ዋትስ አፕ የተሰኘው የመልዕክት መላላኪያ አፕልኬሽን በአብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት ተወዳጅ እና በርካታ ተጠቃሚ ያለው መሆኑን አመላክቷል፡፡ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት በተለየ ግን በኢትዮጵያ ይበልጥ ተጠቃሚዎችን እያፈራ የመጣው ቴሌግራም የተሰኘው አፕልኬሽን መሆኑን ጥናቱ ጠቁሟል፡፡ About JW Player 6.12.4956 (Premium edition) በኢትዮጵያ ቴሌግራም አፕልኬሽን ተወዳጅ ሆኗል Permalink http://p.dw.com/p/2tTxR በኢትዮጵያ […]
FOR IMMEDIATE RELEASE – Re: Ethiopian Regime’s Misinformation Campaign On H. Res 128

February 28, 2018 FOR IMMEDIATE RELEASE February 28, 2018 Re: Ethiopian Regime’s Misinformation Campaign On H. Res 128 Ethiopian Advocacy Network (EAN) and Ethiopian American Civic Council (EACC) would like to bring to our people’s attention a misinformation campaign aimed at thwarting the momentum of our euorts to pass H. Res 128 in the […]
ህወሓት እንደ ራስ ሚካኤል ስሁል!!

February 28, 2018 የኢትዮጵያ ማእከላዊ መንግስቱ እጅግ ተዳክሞ በነበረበት በ18/19ኛው ክፍለ ዘመን ፓለቲካ የትግራዩ ሰው ንጉስ አንጋሽ ራስ ሚካኤል ስሁል በጎንደር መንገስ ሳያስፈልገው ይሆኑኛል ይጠቅሙኛል ያላቸውን ደካማ ልዑላን ወደመንበር እያወጣ ሲያወርዳቸው መኖሩን እናስታውሳለን። ራስ ሚካኤል ጠንካራ ስብእና የነበረውን ልዑል በማንገስ ሀገሪቱ ከፓለቲካ ቀውስ ልትወጣ የምትችልበትን ሁኔታ ማመቻቸት ይችል ነበር፤ ሆኖም ግን ጠንካራው ሲነግስ የብልጣብልጦች ዘመን […]
ከአድዋ ድል ማግስት፤ አጼ ምኒልክ እና ኤርትራ( ከ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

February 28, 2018 የአድዋውን ጦርነት ድባብ በርካታ የውጭ ጸሓፍት በስፍራው ተገኝተው የዘገቡት ቢሆንም ከአገሬው ዐይን እማኝ ታዳሚዎች መካከል የአጼ ምኒልክ መዋእለ ዜና አሰናጁ ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሤ ወልደአረጋይ ለዛ ባለው አገላለፅ ሲፅፉት ያስደምማልI-« እንዲህም እስኪሆን ድረስ ከሌሊቱ በ 11 ሰዓት የጀመረ እስከ 4 ሰዓት ድረስ ተኩስ አላባራም፣ ድምፁም እንደ ሐምሌ ዝናብ እንደያማባራው ነበረ፤ በኖኅ ሰማዩ […]
Andualem Arage: We should love one another
February 28, 2018 Andualem Aragie was the Vice President and Press Secretary for Unity for Democracy and Justice (UDJP) party and he has two children named Nolawi and Ruth from his wife Dr. Selam Aschalew. He was serving a life sentence on terrorism charges and was imprisoned on September 14, 2011. It was his second […]
In Ethiopia, Bitter Social Conflict Plays Out On The Soccer Field

February 28, 20182:13 PM ET Eyder Peralta Ethiopian teams Adama City and Welwalo Adigrat University play in a soccer match. Stadiums have become battlefields and teams have become a proxy for the political divisions in the country. Eyder Peralta/NPR The stands shake as fans break into song. Hundreds jump up and down, setting a […]
The Grand Ethiopian Renaissance Dam Gets Set to Open

February 2018 30 Dec 2016 | 16:30 GMT The controversial dam is nearly done, but will drought and lack of grid infrastructure lessen its impact? By Jean Kumagai Photo-illustration: Edmon de Haro Construction of the 6,000-megawatt, US $5 billion Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) began nearly six years ago and is now close to completion. Sometime in […]
