Why is Ethiopia in upheaval? This brief history explains a lot.

February 17, 2018 By Lovise Aalen February 17 at 6:00 AM In the latest twist in Ethiopia’s current political dramas, Prime Minister Hailemariam Dessalegn formally submitted his resignation from his position as the nation’s premier and as chairman of the ruling EPRDF coalition. That’s a dramatic development — and no one knows where it will lead. Dessalegn was elected as […]
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለ6 ወራት እንሚቆይ ተገለጸ

አጭር የምስል መግለጫ የሃገሪቱ የጸጥታ ሃይሎች በኣንድ ኮማንድ ስር ይታዘዛሉ ተብለዋል አርብ ምሽት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለስድስት ወራት የሚቆይ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ አስታወቁ:: የሚኒስትሮች ምክር ቤትም ውሳኔውን በሙሉ ድምፅ እንደተቀበለውና: በሃገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት የሽግግር መንግሥት ማቋቋም አስፈላጊ እንዳልሆነ ሚኒስትሩ ተናግረዋል:: በሃገሪቱ ያለው የፀጥታ ችግር እየተባባሰ መሆኑን ዛሬ ቅዳሜ በሰጡት […]
Where is Ethiopia heading after Prime Minister Hailemariam Desalegn’s surprise resignation?

Desalegn announced that he was stepping down to quell months-long unrest in the landlocked African nation. By Vasudevan Sridharan February 17, 2018 13:00 GMT Video Ethiopia welcomes foreign investments as it strives to end poverty and inequality IBTimes UK The landlocked African state of Ethiopia is at a crossroads after Prime Minister Hailemariam Desalegn succumbed […]
Ethiopia: At the Precipice

February 16, 2018 By Bronwyn Bruton Supporters of Bekele Gerba, secretary general of the Oromo Federalist Congress (OFC), chant slogans to celebrate Gerba’s release from prison, in Adama, Oromia Region, Ethiopia February 14, 2018. REUTERS/Tiksa Negeri Ethiopia’s declaration of a state of emergency (SOE) in the wake of widespread protests earlier this week suspends the […]
‹‹የወያኔ መንግሥት ሲያረጅ፣ የአዋጅ መጫውቻ ይሆናል!!!›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ዶክተር እሸቱ ጮሌ ክበብ›› (ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም)

February 17, 2018 ክፍል አንድ ህወሓት የጦር አበጋዞች መንግሥት TPLF WARLORDS STATE የወያኔ ፋሽስታዊ ‹የአስቸኮይ ጊዜ አዋጅ!› ይነሳ!!! ያለ ኢኮኖሚ ነፃነት የፖለቲካ ነፃነት የለም!!! ለኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን የጋራ ግበረ ኃይል፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፣ ለኢትዮጵያውያን ተጋሩ፣ ለሁሉም ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራቶች፡- የህወሓት/ ኢህአዴግ ፋሽስታዊ መንግሥት ለሦስተኛ ጊዜ የአስቸኮይ ጊዜ አዋጅ አውጆል፡፡ ወያኔ […]
“መታገስ” ለእኛ እና ለእነርሱ… (በፍቃዱ ኃይሉ)

February 17, 2018 በፍቃዱ ዘ ኃይሉ “አድማው የተጠራው መጥፎ ሰዐት ላይ ነው”፣ ወይም ደግሞ “ትንሽ ለምን አይታገሱም?” የሚሉ አስተያየቶች ሲሰነዘሩ ደጋግመን እንሰማለን። ብዙ ግዜ በጭቆና እና በትዕግስት ላሳለፍነው ሕዝቦች ‘ታገሱ’ የሚለው ቃል ምን ያህል አሳማኝ ነው? የኢሕአዴግ ሹማምንት “ዴሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት ግዜ ይወስዳል” ሲሉ እንዲሁ ‘ስንጨቁናችሁ ታገሱን’ ማለታቸው ነው። “ታገሱ” ወይም “ለመቃወም አሁን ግዜው አይደለም” […]
ህገ መንግስቱን የጣሰ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እና አንደምታው! (በዳዊት ከበደ ወየሳ)

February 17, 2018 ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጇል። ይህ ማለት “አገሪቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በወታደራዊ የደርግ አስተዳደር ስር ወድቃለች” ማለት ነው። ይህ እንዳለ ሆኖ፤ አዋጁ ህጋዊውን መስመር የተከተለ መሆን አለመሆኑን በቅድሚያ እንመልከት። አሁን ባለው የኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሰረት፤ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ የሚደረገው፤ “የውጭ ወራሪ ሲያጋጥም፣ ህገ መንግስቱን አደጋ ላይ የሚጥል ሁኔታ […]
ማነው የተሾመው ሳይሆን ምን ለማድረግ ነው ሹመቱ ነው ትልቁ ጥያቄ #ግርማ ካሳ

February 16, 2018 ለኦህዴድ ቅርበት ካላቸው ጦማሪዎች መካከል አንዱ ደረጄ ገረፉ ቱሉ ነው። የሚጽፋቸው ጽሁፎች ይመቹኛል። ከዚህም የተነሳ በመደበኛነት የምከታተለው ጦማሪ ነው። የአቶ ሃይለማሪያምን መልቀቅ ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስተር ከኦህዴድ መሆን እንዳለበት ይከራከራል። “አንድ ነገር በጣም ግልፅ ነው። ቦታውን እንፈልገዋለን። ምክንያቱ ደግሞ አሁን ሀገሪቷንም ሆነ ኢህአዲግ የገጠመውን ችግር መፍታት የሚችል ብቃት ያለው፣በመላው ህዝብ ተቀባይነት ያለው […]
የቀውሱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሥልጣን ሲለቅ (ባይሳ ዋቅወያ)

February 16, 2018 ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማርያም ሥልጣን መልቀቃቸውን የሰማነው “በድንገት” ቢሆንም፣ ሥልጣን ከተረከቡ ወዲህ በተለይም ላለፉት አምስት ዓመታት ህዝባችን ሲያነሳ የነበረውን የመብት ጥሰቶችንና፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰላማዊ ህዝቦች ላይ ሲወስዱ የነበሩትን እርምጃዎች ለተመለከተው ሰው “መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ” የሚል ይመስለኛል። አቶ ኃይለማርያም ሥልጣናቸውን ተጠቅመው ያገሪቷን መከላከያ ሠራዊት ከመደበኛው ያገር […]
ወያኔ በሚፈጽመው ወንጀል ሁሉም የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች ተጠያቂ ናቸው!

February 16, 2018 ላለፉት 27 ዓመታት በአገራችንና በሕዝቡ ላይ የደረሰውን መከራና ግፍ በመሪነት ያቀነባበረና የሚመራ ወያኔ የተባለው የባንዳዎች ጥርቅም ሲሆን ፣የሱ ካባ፣መከታና ጭፍራ በመሆን በክልል ደረጃ ተሰልፈው ተባባሪ የሆኑት ሁሉም የኢሕአዴግ ተብዬው ስብስብ አባላት የሆኑት የደቡብ ሕዝቦች ፣የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦሕዴድ)፣የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ብአዴን) በመባል የተፈለፈሉት ድርጅቶችም ጭምር እንደሆኑ መረሳት የለበትም።የሁሉም የጥምቀት ስማቸው አብዮታዊ ዴሞክራሲ […]
