Breaking – Ethiopia to declare three month state of emergency as of today

addisstandard / February 16, 2018 / 5.8k Addis Abeba, February 16/2018 – The Council of  ministers is set to declare a state of emergency for three months as of this morning, a source close to the government told Addis Standard. The military will be in charge via a command post, which will be “reporting to […]

የህወሓት እና ኦህዴድ ፍልሚያ ያስከተለው የማቃት ስቅታ ወይስ የኃይል ጨዋታ?

February 15, 2018                ስዩም ተሾመ በተለይ ባለፉት ሦስት አመታት ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የነበሩበትን ሁኔታ በትውስታ ስመለከት ሁለት የተለያየ ስሜት ይፈጥርብኛል። አቶ ኃይለማሪያም እንደ ሰው በራሳቸው አስበው የተናገሩትንና ያደረጉትን ነገር ሳስብ ያሳዝኑኛል፣ አንዳንዴ ደግሞ ያስቁኛል። ለምሳሌ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ጠ/ሚኒስትር እንደሆኑ ከኬኒያው ፕረዜዳንት እሁሩ ኬኒያታ ጋር “ሰለሜ፥ ሰለሜ፥…” ሲጨፍሩ፣ […]

ክፍል 2 ትግርኛ ተናጋሪ ኤርትራውያን እና ትግሬዎች መልስ ለቬሮኒካ መላኩ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ)

ባለፈው ሰሞን በክፍል 1 ጽሑፌ ኤርትራኖች እና ትግሬዎች በቋንቋ ብቻ ሳይሆን በደም አጥንትና በሃይማኖት የተዛመዱ መሆናቸውን በማስረጃ አቅርቤአለሁ። ቬሮኒካ መላኩ <<“ትግራዮች እና የኤርትራ ብሄረ ትግርኛ ሁለቱ የተለያዩ ነገዶች /ብሔሮች ናቸው !” በማለት ስለ ጻፈቺው>> የሰጠሁት መልስ የትግራይ ተወላጆች የቅርብ ጓደኞቼ የቬሮኒካን የታሪክ ደንቆሮነት አስገርሞአቸዋል። በርካታ ኢመይሎችም ደርሰውኛል። አንዳንዶቹ ኤርትራውያን ናቸው። በቀረበው ሰንድ ጭራሽ ያልገመቱት የሕዝብ […]

Ethiopia’s ‘Entwined’ Democracy and Development

16 February 2018 01:38 (South Africa)                Greg Mills               16 Feb 2018 01:30 (South Africa) President Jacob Zuma’s resignation was, on Thursday, joined by that of another regional leader: Ethiopia’s Prime Minister Hailemariam Desalegn. In a televised address Desalegn said, “I see […]

Ethiopia ‘at crossroads’ after Hailemariam resignation

Ethiopia is at a critical political juncture, analysts say, after the snap resignation of the country’s prime minister. by Jillian Kestler-D’Amours   Analysts say mass protests in Ethiopia’s Oromia region pushed Hailemariam to resign [Tiksa Negeri/Reuters] more on Ethiopia Ethiopia prime minister Hailemariam Desalegn resigns Managing Ethiopia’s political crisis Nile dam dispute: Troops mass on […]

Ethiopia: In the Eye of the Storm

February 15, 2018 By Bronwyn Bruton After overseeing the release on February 13 and 14 of thousands of political challengers to the regime, Ethiopian prime minister Hailemariam Desalegn has resigned amid continuing protests that potentially threaten the survival of the government. (For detailed analysis of those events, read this: https://buff.ly/2GeB15y ) Though in the midst of […]

It’s better to be a Palestinian Arab than an African Ethiopian

Look at the data and you will see that the “impoverished” Palestinian Arabs live better lives and get more aid than the Ethiopians do. Contact Editor Giulio Meotti, 15/02/18 23:06 Giulio Meotti The writer, an Italian journalist with Il Foglio, writes a twice-weekly column for Arutz Sheva. He is the author of the book “A […]

ምየ አንዳርጋቸው ፅጌ የማን “ዕዳ” ነው?!!! (መስከረም አበራ)

15/02/2018 የሃገራችን ፖለቲካ ዕድለ-ቢስ የሚባል አይነት ነው፡፡የፖለቲካችን ሰፌድ እንጉላዩን ወደ ፊት ምርቱን ወደ ታች የሚቀብር ክፉ ልክፍት አለበት፡፡ ፖለቲካችን ፈውስ የራቀውም በዚሁ ምክንያት ሳይሆን አይቀርም! እንደ እኛ ባለው ተቋማዊነት በራቀው ኋላቀር ፖለቲካ ቀርቶ ተቋማዊነት በበረታበት ስልጡን ፖለቲካዊ ከባቢም ቢሆን የፖለቲካውን ልጓም የያዙ የግለሰቦች ስብዕና ለፖለቲካዊ ፈውስ ሁነኛ ግብዓት ነው፡፡ የሃገራችን ፖለቲካ ብዙም ባይሆኑ የእውነት ለህዝብ […]

የሃይለማርያም ደሳለኝ መልቀቅና የሽግግር ፖለቲካ በኢትዮጵያ: ሊታይ የሚገባው የጀዋር መሐመድ፣ ፕ/ር እዝቅኤል ጋቢሳና ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ ትንታኔ

February 15, 2018  የሃይለማርያም ደሳለኝ መልቀቅና የሽግግር ፖለቲካ በኢትዮጵያ: ሊታይ የሚገባው የጀዋር መሐመድ፣ ፕ/ር እዝቅኤል ጋቢሳና ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ ትንታኔ (ውይይቱ የተካሄደው በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ነው::)