Ethiopia’s Huge Dam Causes Worry in Egypt

  February 27, 2018 4:15 PM Edward Yeranian   Concerns Mount in Egypt as Ethiopia’s Renaissance Dam Nears Completion    Direct link 270p | 9.8MB 360p | 13.6MB 720p | 101.1MB CAIRO — Egypt was once called the “gift of the Nile” by the ancient Greek historian Herodotus. But today, more than 2,000 years later, […]

In Africa, War Over Water Looms As Ethiopia Nears Completion Of Nile River Dam

  In Africa, War Over Water Looms As Ethiopia Nears Completion Of Nile River Dam Ethiopia hopes the electricity generated by the Grand Ethiopian Renaissance Dam will boost economic development, while Egypt is concerned February 27, 20184:06 PM ET Samantha Raphelson Boats sail on the Nile River in Cairo, Egypt, last October. Tensions between Egypt […]

ማንም ጤነኛ የሆነ ሰው እየሰጠመ ባለ ጀልባ ላይ አይሳፈርም፤ በተለይ ለአማራና ኦሮሞ የፓርላማ አባላት | አቻምየለህ ታምሩ

February 27, 2018 እንደሚታወቀ በአማራና ኦሮሞ መከራ ላይ ድሎቱን ያደላደለው የፋሽስት ወያኔ አገዛዝ የትግራይ ወታደሮችን እያሰማራ አማራንና ኦሮሞን በይፋ መጨፍጨፍ ከጀመረ ሶስት አመታትን አስቆጥሯል። ሕዝባችን እስካሁን ድረስ ባካሄደው ፍትሐዊና ሰላማዊ ትግል በሺዎች የሚቆጠሩ ንጽሐን ኢትዮጵያውያንን ለትግራይ ወታደሮች ገብሯል። አቻምየለህ ታምሩ ባሁኑ ሰዓት በሺዎች የሚቆጠሩ ንጹሐንን በግፍ የረሸነው ፋሽስት ወያኔ ተጨማሪ ሺዎችን በእሩምታ ለመጨፍጨፍና ለመረሸን የፓርላማ […]

​ለህወሓት ለውጥ እና ሞት አንድ ናቸው! ቀድሞ መጥፋት ወይስ ማጥፋት…? (ስዩም ተሾመ)

February 27, 2018 ትላንት ባወጣኋቸው ሁለት ተከታታይ ፅሁፎች የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች የህወሓት የበላይነት መኖሩን አምነው መቀበላቸውን፣  በተለይ የኦህዴድና ብአዴን ማዕከላዊ ኮሜቴዎች በየፊናቸው ባወጡት የአቋም መግለጫ የህወሓትን የበላይነት ለመታገል መወሰናቸውን ተመልክተናል። ነገር ግን፣ እንደ አባይ ፀሃየ ያሉ የህወሓት ነባር አመራሮች የኦሮሞና አማራ ሕዝቦችን እኩልነት እና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በኦህዴድ እና ብአዴን በኩል የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ ተቀባይነት […]

Anti-government protests Dembi Dolo and Nekemt in western Ethiopia

February 27, 2018 Etenesh Abera Addis Abeba, February 27/2018 – Amidst continued anti-governments protests and reports of causalities, including death, in parts of the Oromia regional state, particularly in Dembi Dolo and Nekemt, in western Ethiopia, the Command post established to oversee the reinstated state of emergency said its patience against what it called ant-peace elements […]

Ethiopia is at the precipice

February 27, 2018 SHANNON EBRAHIM,  Never have the stakes in Ethiopia been so high – political tensions are at a knife-edge, and the future stability of the country and its prospects for development hang in the balance. Up until the last few weeks, most of the country’s opposition leaders and many of their supporters have […]

TPLF”s Conversion to a Carrot and Stick Policy (Messay Kebede)

February 27, 2018 By Prof. Messay Kebede I have read and listened to many attempts to explain the imposition of a state of emergency at this crucial juncture of deep political turbulences in Ethiopia. The difficulty of explaining the imposition is that it occurs in conjunction with a declared policy of reform by the ruling clique. […]

ሰዓት እላፊው – (በዕውቀቱ ሥዩም)

26/02/2018 ” አንገብጋቢ ችግር -አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት- አስቸኳይ ጊዜ አዋጂ- ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ደባሪ ነገሮች በሙሉ “ፈጣን”ናቸው፡፡ በፍጥነት መጥተው ደሞ በፍጥነት አይመርሹም ፡፡ ድንኳን ተሸክመው መጥተው ከተማቸውን በላያችን ላይ ሠርተውብን ይቀራሉ፡፡ በነገራችን ላይ“ የቁርጥ ቀን ልጅ” ማለት ቁርጥ በሚበላበት ቀን የተወለደ ልጅ ማለት ነው፡፡ ሌላ ትርጉም የለውም፡፡ ሰሞኑን በምትገምቱት ነገር ምክንያት ስለፖለቲካ ላልጽፍ ወስኛለሁ፡፡ ቀን […]

የህወሓት የበላይነት በውዴታ አልያም በግዴታ ያበቃለታል (ስዩም ተሾመ)

27/02/2018 ከሦስት አመት በፊት በአዲስ አበባ የሚገኘው የጀርመን ኢምባሲ ባወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ላይ ከጀርመንኛ፥ እንግሊዘኛ እና አማርኛ በተለየ የትግሪኛ ቋንቋ ለብቻው ቅድመ ሁኔታ ስለተደረገበት ምክንያት ማብራሪያ እንዲሰጡኝ ለአምባሳደሩ ደብዳቤ ፅፌ ነበር። የሥራ ማስታወቂያውን፣ የእኔን ደብዳቤና የኢምባሲውን ምላሽ ከታች ባለው ምስል ላይ መመልከት ይቻላል። ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው፣ ከሦስት አመት በፊት “አራት ቋንቋዎች መስፈርት በሆኑበት […]