ኦህዴድ የህወሃት ፍራንከንሽቴይን? (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

February 11, 2018 ሜሪ ሼሊ የምትባለዋ እንግሊዛዊት በ 1917 ዓ/ም ከአራት ጓደኞቿ ጋር ጄኔቫ አካባቢ ለዕረፍት መጥታ እያለች አንድ ቀን ማታ እንደሁ እሳት እየሞቁና እየተዝናኑ በጨዋታ መካከል እስቲ ከመካከላችን ማን በጣም አስፈሪ የሆነ ታሪክ (horror story) ባጭር ጊዜ ውስጥ ጽፎ ሊያቀርብ ይችላል ብለው ተወራረዱ። ከተወሰነ ሳምንት በኋላ የሥራችንን ውጤት እዚሁ አምጥተን እሳት እየሞቅን እንዳኝ ብለውም […]
ሁሉን አቀፍ የኢትዮጵያ ባለድርሻዎች ጉባዔ በሲያትል ይካሄዳል

February 11, 2018 ሁሉን አቀፍ የኢትዮጵያ ባለድርሻዎች ጉባዔ ከየካቲት ፱ – ፲፪ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. በ ሲያትል ዋሽንግተን ይካሄዳል አገራችን ኢትዮጵያ እንደ አገር፤ ሕዝባችንም ኢትዮጵያዊ አንድነቱንና ብሔራዊ ስሜቱን እንደያዘ፤ አዲሲቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት በአገር ቤትና በውጭው ዓለም የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶችን ያካተተ ጉባኤ ከየካቲት ፱ – ፲፪ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. (February 16-19, 2018) በ ሲያትል ዋሽንግተን ይካሄዳል። […]
… አንዱ ሲሰበር ዘጠኝ ይቀራል፤ የእስረኞቹን መለቀቅ አንድ ብለናል! – ከያሬድ ኃይለማርያም

February 11, 2018 የካቲት 9፣ 2018 እ.አ.አ በእኩይ ሥራዎቹ የጠለሸው ወያኔ ከተሸከማቸው ሃጢያቶች አንዱን ለማራገፍ ሲታገል ማየት ይበል የሚያሰኝ ነው። ይቅርታ መጠየቅም ሆነ ይቅር ባይነት እጅግ ከባድ ፈተና በሆነበት የፖለቲካ ባህላችን ውስጥ መቶ ሃጢያት የተሸከመውን ወያኔን አንዱን ከላዩ ላይ ለማራገፍ ሲውተረተር መደገፍና ማበረታታት በብሶትና ክፌት ውስጥ ለተዋጠ ሕዝብ ይከብድ ይሆናል። ይሁንና ለአገር ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት […]
Cyril Ramaphosa: ANC impatient over Jacob Zuma future

Reuters Mr Ramaphosa’s speech marked 100 years since the birth of Nelson Mandela The leader of South Africa’s ruling party has acknowledged growing impatience over the failure to resolve President Jacob Zuma’s future. Cyril Ramaphosa said the matter had to be handled with “care and purpose”. “We know you want this matter to be finalised,” […]
በአማራ ክልል የቆዳ ፋብሪካዎች በአካባቢው ሕብረተሰብ ላይ እያሳደሩት ያለው ተጽዕኖ!

በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ ዙሪያ ከሚገኙት ቆዳ ፋብሪካዎች የሚወጣው አደገኝ ኬሚካ የአካባቢው ሕብረተሰብ እና የተፈጥሮ ሃብት እየጎዳ ይገኛል። የአካባቢው ነዋሪዎች ከቆዳ ፋብሪካዎች በሚወጠው አደገኛ ዝቃጭና ኬሚካል የደረሰባቸው ጉዳት እንደሚከተለው ነው የገለጹት። አንዱ —ሃምሳ ፍየል ነው የሞተብኝ! ሌላው — አራት በሬ ነበረኝ ፣ ሁሉንም ደጃፌ ላይ ገፈፍኩ ፣ደህናው ገበሬ ባንድ በሬ ልጅ ማሳደግ ተሳነኝ! አንዱ–የዘራነው አይበቅልም፣በሽታችን […]
መልስ ለቬሮኒካ መላኩ “ትግራዮች እና የኤርትራ ብሄረ ትግርኛ ሁለቱ የተለያዩ ነገዶች /ብሔሮች ናቸው !” በማለት ስለ ጻፈቺው

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ) ይህ ታሪካው ሰነድ አስደግፌ ብዙ ሰው ያላወቀውን ሰነድ/ጽሑፍ ስታዩ የቬሮኒካን ጽሑፍ የለጠፋችሁ እኔ ያላየሁዋችሁ ድረገጾች ካላችሁ እባካችሁ ይህንን የኔን መልስ ኮፒ/በማድረግ ድረገጾቻችሁ ላይ ለጥፉት። በስንት ድካምና ምርምር ያገኘሁት ሰነድ ስለሆነ፤ ሙያችሁም ለማስተማር ከሆነ በአድልዎ ሃይቅ መዋኘቱን አቁሙና ለጥፉት። አንባቢዎቼ ቬሮኒካ መላኩ ማን ናት የሚለው ከኔ መልስ ለማግኘት አትጠብቁ። በትክክል […]
የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በጀርመን

Deutsche Welle በጀርመን ሐገር ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሲሰጥ ዘንድሮ 99 ዓመቱን ይዞአል። በጀርመን ሐገር ከሂዮብ ሉዶልፍ እና ከአባ ጎርጎሪዮስ ጊዜ ጀምሮ የመጀመርያዉ ሰዋሰዉ እንደ አዉሮጳዉያን አቆጣጠር በ 1698 ዓ.ም ታትሟል። በመቀጠልም በጋራ የአማርኛ መዝገበ ቃላት አሳትመዋል። About JW Player 6.12.4956 (Premium edition) ቋንቋዉ በከፍተኛ ተቋም ሲሰጥ 99 […]
ህዝብ ለወደደው ይገዛል፤ ያመነውን ያነግሳል!! Writt

Sunday, 11 February 2018 00:00 ህዝብ ለወደደው ይገዛል፤ ያመነውን ያነግሳል!! Written by ኤልያስ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በአንጋፋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪነት የዘለቁት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ከእስር መፈታታቸውን ምክንያት በማድረግ፣ የአምቦ ከተማ ህዝብ ሞቅ ደመቅ ያለ አቀባበል አድርጎላቸው ነበር፡፡ (አንዳንዶች፤”A hero’s Welcome” ሲሉ ዘግበውታል) “ፖለቲከኛው የንጉስ አቀባበል ተደረጋላቸው” የሚል መንፈስ ያለው […]
Ugandans suspended over ‘refugee scam’

9 February 2018 AFP Many refugees crossing into Uganda are from the Democratic Republic Congo and South Sudan Four Ugandan government officials have been suspended amid allegations of inflating refugee figures. Uganda’s Commissioner for Refugees Apollo Kazungu and three of his senior staff are being investigated. Investigations will also consider whether officials from UN […]
ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለኦህዴድ ጥሪ አዎንታዊ ምላሽ ሰጡ

Saturday, 10 February 2018 10:35 Written by አለማየሁ አንበሴ በ10 ቀናት የስብሰባ ማጠናቀቂያው ላይ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለሚገኙ የኦሮሞ ተቃዋሚ ኃይሎች የአብረን እንስራ ጥሪ በአቋም መግለጫው ላቀረበው ኦህዴድ፤ በዶ/ር ሌንጮ ለታ የሚመራውን የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ጨምሮ፣ የሀገር ውስጥ ፓርቲዎች አዎንታዊ ምላሽ እንደሰጡ ታውቋል፡፡ የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በ10 ቀናት ስብሰባው የደረሰበትን ዝርዝር አቋም […]
