ዶ/ር መረራ ወደ መደበኛ የፓርቲ ሥራቸው ተመለሱ

Sunday, 11 February 2018 00:00 Written by Administrator ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር በእስረኞችና በሀገሪቱ የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል በቅርቡ ከእስር የተለቀቁት ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ወደ መደበኛ የፓርቲ ሥራቸው ለመመለስ መወሰናቸውን የገለጹ ሲሆን በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ሱዛን ሞርሄድ ጋር መወያየታቸውም ታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ ባወጣው መረጃ፤ አምባሳደሯ በወቅቱ የሀገሪቱ ጉዳይ ላይ ከዶ/ር መረራ ጉዲና ጋር መወያየታቸውን […]
በሦስት ሳምንት ጊዜ ውስጥ 7ሺ122 እስረኞች በምህረት ተለቀዋል

Sunday, 11 February 2018 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ · “የአንዷለም መፈታት ለልጆቻችን ትልቅ እፎይታን ይፈጥራል” – ዶ/ር ሰላም አስቻለው · “በአስተሳሰባቸውና በአመለካከታቸው የታሰሩ ሁሉ መፈታት አለባቸው” – የእስክንድር ነጋ ባለቤት ታዋቂውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና ፖለቲከኛው አንዷለም አራጌን ጨምሮ ከትናንት በስቲያ 746 ፖለቲከኞችና ግለሰቦች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ እንዲለቀቁ የተወሰነ ሲሆን በሦስት ሳምንት ጊዜ ውስጥ በፌደራልና […]
አረና ፓርቲ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ እንዴት ገመገመ?

Sunday, 11 February 2018 00:00 Written by Administrator • የገዢዎች አፈና ሲቆም የህዝቦች ግንኙነት ይጠናከራል • አጀንዳችን የኢትዮጵያን አንድነት ማምጣት ነው • በአጠቃላይ የዘር ፖለቲካው አላንቀሳቅስ ብሎናል ሰሞኑን አረና ትግራይ ለፍትህና ለሉአላዊነት፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አድርጎ፣ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመበትን መግለጫ አውጥቷል፡፡ ለመሆኑ መግለጫው ስለ ሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይላል? በትግራይ ክልላዊ መንግስት የተደረገውን […]
አዳዲስ ውሳኔዎችን ያካተተው የኦሕዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ አንድምታ

