Please don’t stop giving to charity – these Ethiopian farmers show how crucial it is Tadesse Amera

These organic cotton farmers would still use pesticides if it weren’t for UK donations. We shouldn’t let the scandals faced by some charities alter our behaviour Tue 27 Feb 2018 15.04 GMT First published on Tue 27 Feb 2018 13.59 GMT ‘I work with smallholder cotton farmers in the Arba Minch area in the south of […]
Ethiopia’s Nile River Dam Nears Completion Amid Controversy

February 27, 2018 Ethiopia is just about finished with a huge infrastructure project: a mega dam on the Nile River. The dam will include a hydroelectric plant to generate power for the country, but it’s also generating controversy downstream — especially in Egypt, which opposes the project. Here & Now‘s Jeremy Hobson speaks with the BBC’s […]
Tensions escalate in Ethiopia

IISS Voices The Ethiopian government’s harsh authoritarian measures have exacerbated civil unrest. The ruling party would do well to engage with the country’s marginalised ethnic groups to defuse tensions on the ground. Date: 27 February 2018 By Caitlin Vito, Coordinator for the Deputy Director-General’s Office Two recent events have marked an escalation in the […]
Ethiopia Authorities Order Security Forces to Quell Protests

By Nizar Manek February 27, 2018 9:28 AM EST Updated Security forces instructed to use ‘all necessary measures’ Ethiopia’s government declared a state of emergency Feb. 16 Ethiopian authorities ordered the country’s security forces to “take all the necessary measures” to deal with anti-government agents in the restive Oromia region. The so-called Command Post, which […]
ሀገር የሌለዉና ኢትዮጵያዊነቱን የተነጠቀ ህዝብ ከመሆንም የከፋዉ የጋራ መጻኢ ራዕይ የሌለዉ ህዝብ መሆን ነዉ ! (ሸንቁጥ አየለ)

February 27, 2018 አንተ ኦሮሞ ነህ: አንተ ትግሬ ነህ: አንተ አማራ ነህ: አንተ ከምባታ ነህ: አንተ ሲዳማ ነህ አንተ ደግሞ ከዚህ ወይ ከዚያ ብሄር ነህ በማለት ቀዳሚ ማንነትህ ብሄርህ እንጅ ኢትዮጵያዊነትህ አይደልም ስለዚህ የምትይዘዉ መታወቂያ ኢትዮጵያዊነት የተፋቀበት : የብሄር ማንነትህ የተለጠፈበት ነዉ ሲል በዘረኝነት: በአምባገነነትና በማንነት ቀዉስ ዉስጥ የገባዉ ወያኔ አወጀ:: የብሄር ማንነት ሰጠሁህ ተብሎ […]
Public Seminar on 122nd Adwa’s Great African Victory

February 27, 2018 VENUE: Positivity Hall, 4th Floor: 159 Nana Sita Street, Tshwane University of Technology Pretoria, South Africa Date & Time: March 1st, 2018 from 2.00 – 6.00 PM Program Director: Prof. Mammo Muchie, SARChI- Innovation Studies Registration: 13:30- 13:45 Time Topic Speaker Organisation 14.00 – 14: 05 Opening & Welcome Remarks Prof Mammo […]
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህን ያዳምጥ | እኛን በማዘናጋት እየተሰሩ ያሉ ሴራዎች | ዶ/ር ዲማ ነገዎ፣ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስና ዶ/ር ጌታቸው በጋሻውን ይስሟቸው
February 27, 2018 Posted by: Zehabesha ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህን ያዳምጥ | እኛን በማዘናጋት እየተሰሩ ያሉ ሴራዎች | ዶ/ር ዲማ ነገዎ፣ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስና ዶ/ር ጌታቸው በጋሻውን ይስሟቸው
በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ የነፍስ አድን መድኃኒቶች ጥቁር ገበያ ደርቷል

February 27, 2018 እንደሞባይል በግመል ተጭነው ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ መድኃኒቶች ተበራክተዋል ዜጎች መድኃኒት ፍለጋ እየተንከራተቱ ነው ዋዜማ ራዲዮ- ከውጭ ምንዛሬ ጋር በተያያዘ አገሪቱ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቷን የሚያሳብቁ ምልክቶች መታየት ከጀመሩ ሰንበትበት ብሏል፡፡ የውጭ ምንዛሬ መሳሳትን ተከትሎ አገር ውስጥ የግንባታ ዕቃዎች የዋጋ ንረት መፈጠሩን በዘገብን በሳምንታት ውስጥ ችግሩ ከብረታ ብረት የግንባታ ዕቃ ወደ ነፍስ አድን […]
ይድረስ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት

February 26, 2018 ድምፃችሁ ሕወሀትን ወይስ ኢትዮጵያን ለማዳን? ለዚህ ፅሁፍ መነሻ የሆነኝ የሰሞንኛው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ለምን አስፈለገ ለሚለው ጥያቄዬ አጥጋቤ ምላሽ ለማግኘት ባለመቻሌ ነው :: በመሰረቱ ሀገርን እመራለሁ ብሎ በሚልዮናች የሚቆጠሩ የአገሪቷ ሕዝቦች መፃኢ ዕድል ላይ በመወሰን ላይ የሚገኘው መንግስት ከስልጣኑ በላይ ለህዝቡ ማሰብ አለበት :: በእርግጥ መንግስት የህዝቡንም ሰላም እና የሀገሪቱን ፀጥታ የማስከበር ግዴታ […]
” ቆራጣው ዮሀንስን ” ፍለጋ [ ቬሮኒካ መላኩ]

February 27, 2018 እኔ ከፌስ ቡክ ከተወገድኩ በኋላ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ብዙ ነገሮች ተከስተው አለፉ። ምስኪኑ ጠቅላይ ሚ/ር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከስልጣኑ ተወገደ ወይም ራሱን አስወገደ ። ታላቁ የግሪክ ፈላስፋ አርሲጣጢለስ፤ “የሰው ልጅ ፖለቲካዊ እንስሳ ነው” ብሎ ያኖረው ዘመን ተሻጋሪን ምልከታ እውን ይሆን ዘንድ “ፖለቲካ አልወድም ” ሲል የከረመው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ቀጣዩን ጠቅላይ ሚኒስቴር በመተንበይና […]
