“አሁን የሚያስፈልገን የአስቸኳይ ጊዜ አንድነትና ፍቅር ነው” (ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ)

26/02/2018        • ማረሚያ ቤት መታረሚያ ቦታ እንጂ መሰቃያ መሆን የለበትም       • የጋዜጠኝነት ሙያ እዚህ የደረሰው በጋዜጠኛው ብርታት ነው       • የሽብርን አስከፊነት እኛ ኢትዮጵያውያን አሳምረን እናውቀዋለን ከሰሞኑ ከእስር ከተፈቱት ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፤ለ7 ዓመት በእስር ቤት በነበረው ቆይታ፣ በጋዜጠኝነት ሙያው፣ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ ሁኔታና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ አድማስ […]

Open Letter to VOA Amharic & Voice of America (VOA)

February 25, 2018 Dear Negussie Mengesha (director of VOA’s Africa Division) Dear Amanda Bennett (VOA director) Dear Broadcasting Board of Governors (BBG) First, I write you this letter to express my concern and complain about VOA Amharic program focus, target audience and structure. As you may know, in 1976, the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) that […]

ብአዴን ከአማራው ክልል ውጭ ላሉ አማርኛ ተናጋሪዎች እቆማለህ አለ #ግርማ_ካሳ

February 25, 2018 – Bersamo ብአዴን ከረጅም ጊዜ ስብሰባው በኋላ ረጅም መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው ከብዙ ወገኖች ዉግዘትን አስከትሎበታል። እኔ የተለየ አመለካከት ነው ያለኝ። በብአዴን መግለጫ ቅር የተሰኙ ወገኖች ለምን ቅር እንደተሰኙ በሚገባ ይገባኛል። እኔም መግለጫው ላይ መካከት የነበረባቸው ሁለት አበይት ጉዳዮች ባለመጠቀሳቸው አዝኛለሁ። በአማራ ክልል የክልሉ መንግስት ሳይፈቅድና ሳያዝ አጋዚ የብዙ ወገኖችን ሕይወት ቀጥፏል። የብአዴን […]

ከመሠረታዊ ዴሞክራሲያዊ የሥርዓት ለውጥ ውጭ ሌላ መውጫ መንገድ የለም! (ጠገናው ጎሹ)

February 25, 2018 ጠገናው ጎሹ ሰሞኑን በአገራችን የሆነውና እየሆነ ያለው ፖለቲካዊ  እውነታ ሩብ ምዕተ ዓመት የዘለቅንበት  እጅግ ፈታኝ (  ወፌ ቆመች ሲባል መላልሶ የመውደቅ ) የትግል አካሄድ  በመጠንም ይሁን በይዘት ወደ ላቀና ጨርሶ ወደ ኋላ በማይመለስበት ደረጃ መሸጋገሩን ብዙ ማብራሪያ ሳያስፈልገው ራሱን ግልፅና ግልፅ አድርጎ እያሳየን ስለመሆኑ ለመረዳት ብዙ የሚያከራክረን አይመስለኝም ። እኛው ራሳችን መልሰን […]

አቶ በቀለ ገርባ፥ አቶ አንዱዓለም አራጌ፥ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ – ከአማራ መገናኛ ብዙሃን ጋር ያደረጉት ቆይታ

February 25, 2018 አቶ በቀለ ገርባ፥ አቶ አንዱዓለም አራጌ፥ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፥ ከአማራ መገናኛ ብዙሃን ጋር ያደረጉት ቆይታ https://youtu.be/vjyLgg2E5rk

“ከታሰሩብን ግማሽ ያህሉ እንኳን አልተፈቱልንም”

Sunday, 25 February 2018 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ   · ከ120 ታሳሪዎች 30 ብቻ ናቸው የተፈቱት – መኢአድ · ከግማሽ በላይ የታሰሩ አባላት አልተፈቱም – ሰማያዊ ሰማያዊ ፓርቲና መኢአድ፤ ከታሰሩባቸው አመራርና አባላት ግማሽ ያህሉ እንኳ እንዳልተፈቱላቸው ሰሞኑን ባወጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡ ከታሰሩባቸው 120 አባላት እስካሁን የተፈቱት 30 ያህል ብቻ መሆናቸውን የመኢአድ ም/ፕሬዚዳንት አቶ ሙሉጌታ አበበ […]

  በዚህ ወር መጨረሻ ቀጣዩ ጠ/ሚኒስትር ይታወቃል

 ሶስቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ኦህዴድ፣ ብአዴን እና ደኢህዴን ግምገማ ላይ የሰነበቱ ሲሆን ኦህዴድ የ42 ዓመቱን ዶ/ር አብይ አህመድ ሊቀ መንበር አድርጎ መርጧል፡፡ ብአዴን በበኩሉ፤ ነባሮቹ አመራሮች አቶ ደመቀ መኮንን እና  አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እንዲቀጥሉ ወስኗል፡፡ ደኢህዴን ደግሞ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን የሚተካ ሊቀመንበር እንደሚመርጥ እየተጠበቀ ነው፡፡ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከመንግስት ሥልጣናቸው የመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን ተከትሎ የስልጣን […]

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና የጠ/ሚኒስትሩ ከስልጣን መልቀቅ (ተቃዋሚዎች ምን ይላሉ?)

Sunday, 25 February 2018 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ መንግስት ባለፈው አርብ የካቲት 9 ቀን 2010 ዓ.ም ለ6 ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችና የህግ ባለሙያዎች የተጣለውን አዋጅ በተመለከተ ምን ይላሉ? የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣን መልቀቅስ፣ ፖለቲካዊ ለውጥ ያመጣል ብለው ያስቡ ይሆን? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ ከተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና ከህግ ባለሙያዎች ያሰባሰበውን […]

የአሜሪካ መንግሥት፤ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላይ ጫና ማሳደር ለምን አስፈለገው?

    Wednesday, 21 February 2018 12:09 በ  ፋኑኤል ክንፉ     የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት በአንቀጽ 93 ቁጥር 1(ሀ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በምን አስቻይ ሁኔታዎች ሊታወጅ እንደሚችል አስቀምጧል። ይኸውም “የውጭ ወረራ ሲያጋጥም ወይም ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን አደጋ ላይ የሚጥል ሁኔታ ሲከሰትና በተለመደው የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመቋቋም የማይቻል ሲሆን፣ ማናቸውንም የተፈጥሮ አደጋ ሲያጋጥም ወይም የሕዝቡን ጤንነት አደጋ […]