ኢትዮጵያ በዴር ሱልጣን ገዳም ያላትን ይዞታ ልታጣ ትችላለች ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 17/2018) ኢትዮጵያ በእስራኤል በሚገኘው የዴር ሱልጣን ገዳም ያላት ይዞታን ልታጣ እንደምትችል ተገለጸ። ሰሞኑን በግብጽ በኩል የመጣውን ጫና ተከትሎ በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስጋታቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው። ከትላንት በስትያ ቅዳሜ ግብጾች በኢትዮጵያ ይዞታ ላይ ወረራ መፈጸማቸው ታውቋል። በየዓመቱ የፋሲካ በዓል ሲደርስ እንዲህ ዓይነት ወረራ የተለመደ ቢሆንም ዘንድሮ የሆነው የኢትዮጵያን ይዞታ አደጋ ውስጥ የሚከት ነው ሲሉ […]
Addis Ababa arrests activists violating ‘gathering’ ban

Ethiopia is in a state of emergency. Ethiopian security forces have re-arrested a number of recently freed politicians and journalists as they gathered for a social event outside the capital with family and friends, a lawyer said on Monday. Amha Mekonnen has represented a number of the detainees. The lawyer told the Associated Press news […]
“እስረኛው ሰንደቅ” (ያሬድ ሹመቴ)

26/03/2018 የቄሮን መሬት አንቀጥቅ የፈራው ሁሌም ተሸባሪው ህወሀት የነበቀለን መውጣት እግር ጠብቆ ፖለቲከኞች ጋዜጠኞች እና ብሎገሮችን አፋፍሶ ወደ ማጎሪያው ወስዷቸዋል። ከአንድ ሳምንት በፊት የጎንደሩ ማርቆስ አብርሐም በኮከብ አልባ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ምክንያት ለእስር መብቃቱን ሰምተን ነበር። ዛሬ ደግሞ ጀግኖቹ ጋዜጠኞችና የነፃነት ታጋዮች በተመሳሳይ ክስ መታሰራቸውን ሰማን። ይህ ነገር “የፖለቲካ ምህዳሩን አሰፋለሁ” ብሎ የፖለቲካ እስረኞችን የለቀቀን […]
ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው ከፋሽስት ጥሊያን የከፋ ጨካኝ አውሬ አይደለምን? (አቻምየለህ ታምሩ)

26/03/2018 የተከዘ ማዶ የሙሶሎኒ ርዝራዦች በኢትዮጵያ ምድር የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ያውለበለቡ ጀግኖችን ሲያስገድሉና ሊያንገላቱ ትናንትና በነ እስክንድር ነጋና በነ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የሆነው የመጀመሪያ አይደለም። ከሁለት አመት በፊት «ለእውነት የተሰዋው ሰማዕት» በሚል ርዕስ በ2004 ዓ.ም.የታተመ የአበበ ይርጉን መጽሐፍ ማንበቤ ትዝ ይለኛል። መጽሐፉ በሳይንቲስት ዶክተር ዳኛቸው ይርጉ የሕይወት ታሪክና በሊቁን የሕይወት ፍጻሜ ዙሪያ በወንድሉ የተደረገ ክትትል […]
መቶ ዓመት የገነቡት በአንድ ሰዓት እንደሚወድም ያላወቁ ህውሓታውያን (ቶማስ በቀለ)

26/03/2018 የትግራይ ኢንዱስትሪ ፓርክ ። ሌላው ይሙት ይታሰር ይጨቆን ! መቶ ዓመት የገነቡት በአንድ ሰዓት እንደሚወድም ያላወቁ ህውሓታውያን በኢትዮጵያኖች መቃብር ላይ እነርሱ በሥልጣኔ መኖር ምኞታቸውና ዓላማቸው መሆኑን ከዚህ ምስል መረዳት ይቻላል ። ከአማራው ጀኔረተር እየተነቀለ ተወስዶ ወደዚህ ሥፍራ ለመብራት መጠባበቂያ እንደተተከለ ማሳያ ነው ። ደኖች የተጨፈጨፉት ገበሬው ለማዳበሪያ ለመሬት ግብር የገበረው ለራሱ መንገድ ለማሰራት የተሻለ […]
የኦሮሞ ሕዝብ የሚታገለዉ ለመገንጠልና ትልቅ ኦሮምያን ለመመስረት ሳይሆን ለጋራ ሀገራዊ አንድነት ነዉ

26/03/2018 አሰፋ ኢትዮጵያ ወያኔ የኦነግን ባንድራ ተጠልሎና የኦረምን ህዝብ #መመሳሰል የኦረሞ ህዝብ ትግል በሌሎች ዘንድ ተቀባይነት እንዳያገኝ በማሰብ ሰሞኑን በ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠምዷል። የኦረሞ ሕዝብ የሚታገለዉ ለመገንጠልና ትልቅ ኦረሚያን ለመመስረት ሳይሆን እንደማንኛዉም ኢትዮጵያዊ መብቱን ለማስከበርና በወያኔ አገዛዝ የሚደርስበትን ግፍና በደል ከሌሎች ኢትዮጵያዊ ወገኖቹ ጋር በመተባበር ለማስወገድና ለጋራ ሀገራዊ አንድነት ነዉ። ይህ የኦረሞ ሕዝብም ሆነ የቄሮወች አቋም ነዉ። የኦነግን ዓላማ ግን የሚያራግበዉና የሚያናፍሰዉ በግራም በቀኝም መተንፈሻ አጥሮት […]
እየየና ወየታ፣ በቀጥቃጩ “መንግሥት” ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያኖች – (ለምለም ፀጋው)

March 26, 2018 አንተ እግዢአብሔር ሆይ የፈጠርኸን! ማየትስ ታየናለህ፣ ግን ጥሪያችን ትሰማ ይሆን? ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ሆይ፤ የምትኖር በሰማይ። እኛ በእምነት ዓይኖቻችን የምናይህ፤ አንተ ግን እኛን ማየት ብቻ ሳይሆን፣ ሐሳባችነንም ታነባለህ። ለማንበብ ይህን ይጫኑት⇓ ወየታ-ለእትዮጵያ-እሥረኞችና-ዝም-ላሉወየታ-ለእትዮጵያ-እሥረኞችና-ዝም-ላሉ https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2018/03/ ወየታ-ለእትዮጵያ-እሥረኞችና-ዝም-ላሉ.pdf
አቶ አባይ ፀሀዬ ለድርጅታቸዉ ሕወሃት በሚስጥር ያስተላለፉት መልእክት አፈትልኮ ወቷል

March 26, 2018 በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚፈፅሙት ግፍ በገሀዲ ከወትሮዉ በተለየ መዉጣቱ በወያኔ ዉስጥ ምን አዲስ ነገር ተፈጥሮ ይሆን? በአማራዉና በኦረሞዉ ህዝብ መካከል ዉስጥ ለዉስጥ ስናካህደዉ የነበረዉ እርስ በርስ የማጋጨትና የማገዳደል ዓላማችን በመክሸፉ ድርጅታችን ህወሃት አደጋ ላይ ወድቋል ሲሉ አቶ አባይ ፀሀዬ ቁጭታቸዉን ለድርጅታቸዉ ወያኔ በሚስጥር አቅርበዋል። በተለይ አናሳዎቹን የወላይታ ብሄር ተወላጆች ለዚህ አይነቱ ብሄርን […]
ቀጣዩ ጠ/ሚኒስትር ነገ ይታወቃል ተባለ

እልህ አስጨራሽ ሙግትና ክርክር እየተካሄደ ነው:: ቀጣዩን ጠቅላይ ሚኒስትር ይመርጣል ተብሎ የሚጠበቀው የኢህአዴግ ም/ቤት ስብሰባ እስከ ትናንት አመሻሽ ድረስ የቀጠለ ሲሆን ምርጫው ዛሬ ምሽት ላይ ወይም ነገ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከማክሰኞ መጋቢት 4 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ በከፍተኛ ሚስጥር እየተካሄደ ነው የተባለው የግንባሩ ምክር ቤት ስብሰባ እስከ ትናንት አመሻሽ ድረስ ለግምገማ የተዘጋጀ ሰነድን መነሻ ያደረጉ […]
Many detained by the army as crackdown intensifies in various cities across Ethiopia

March 26, 2018 among them recently released politicians and journalists Addis Standard Liyat Fekade Addis Abeba, March 26/2018 – In what appears to be a fresh round of crackdown by the army under the auspices of the command post implementing Ethiopia’s state of emergency, more than 30 people have been detained in various cities and towns during […]
