Attacks on women journalists on the rise, online and off – UNESCO

23 March 2018 UN Photo/Violaine Martin Journalists at a press stakeout. Recently, there has been a noticeable increase in harassment of journalists, with women bearing the brunt of online attacks. 23 March 2018 /Women Over the past 15 years there has been “a marked increase” in cyber harassment, making the safety of women journalists a […]

የአማራ ክልል የሕዝብ ቁጥር እድገት እጅግ አዝጋሚ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 14/2010) የአማራ ክልል የሕዝብ ቁጥር እድገት እጅግ አዝጋሚ መሆኑን በኢትዮጵያው አገዛዝና በአለም አቀፍ ለጋሾች የቀረበ አንድ ሰነድ አመለከተ። በዚህ ሰነድ መሰረት በመጪው የሕዝብ ቆጠራ ከዚህ ቀደም ከነበረው በተጨማሪ 3 ሚሊየን የአማራ ህዝብ ሊጠፋ እንደሚችል ተገምቷል። በሰነዱ እንደተመለከተው ለምግብ እጥረት የተጋለጡትን ለመለየት በተካሄደ የሕዝብ ቁጥር ትንበያ ጥናት የአማራ ክልል ነዋሪዎች 20 ነጥብ 5 ሚሊየን […]

ኢጋድ የ42 ሚሊዮን ዩሮ ሥምምነት ተፈራረመ

መጋቢት 23, 2018 እስክንድር ፍሬው በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ አካባቢያዊ ጣልቃ ገብነት ወይንም እገዛ የሚፈገልግ አይደለም ይላሉ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ማሁቡብ ማአሊም – የኢትዮጵያ ሁኔታ የሀገሪቱ መሪዎች ራሳቸው መፍትኄ እያፈለጉለት ያለ ጉዳይ ነው ሲሉ ነው የተናገሩት፡፡ ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ አካባቢያዊ ጣልቃ ገብነት ወይንም እገዛ የሚፈገልግ አይደለም ይላሉ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ […]

አበበ ካሴ በእስር ቤት ስለደረሰበት ግፍ ተናገረ

March 23, 2018 ~ “በግብረሰዶም ወንጀል ከተፈረደባቸው እና ከአህምሮ እመምተኞች ጋር ከአንድ አመት በላይ አንድ ላይ አንድታሰር ተደርጌያለሁ” ~ በደረሰብኝ ኢ-ሰባዊ ድርጊት ኩላሊቴ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። ሽንቴንም መቆጣጠር አልችልም…” ~”ከወልቃይት ማንነት ጋር በተያያዘ አሁንም በማረሚያ ቤት ሀላፊዎች ድብደባ እየፈፀሙብኝ ነው…” (በዳንኤል ተስፋዬ) በግንቦት 7 ተከሶ 7 አመት ተፈርዶበት አ/አ ማረሚያ ቤት ቃሊቲ የሚገኘው የአበበ ካሴ […]

የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ታላቅነት (ጋሻው መርሻ)

23/03/2018 መምህር፤ተመራማሪ፤ደራሲ፤ሀያሲ፤ፖለቲከኛ፤የሰብአዊ መብት ተሟጋች፤ጂኦግራፈር፤አምደኛ፤የሀገር ሽማግሌ እያሉ ህልቆ መሳፈርት ችሎታቸውን ከባህሩ እየቀዱ መዘርዘር ይቻላል፡፡ መስፍን ወልደ ማርያም የሰብአዊነት ከፍታን የተቆናጠጡ፤የዘረኝነት በሽታን የተሻገሩ፤የእውቀት ባህር ላይ የዋኙ፤አፍቅሮተ ንዋይ የማያውቃቸው፤መታበይ ያልነካቸው የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኩራት ናቸው፡፡ ከስልሳ አመት በላይ ስለ ሰብአዊነት፤ስለ ፍትህ፤ስለ እኩልነት ያስተማሩ፤የጻፉ፤የተከራከሩ፤ብሎም በተግባር የኖሩ ታላቅ ሰው፤ የአፍሪካ ብሎም የአለም ኩራት ናቸው፡፡ አፍሪካ ካሏት ጥቂት በራሳቸው ሚዛን ላይ የሚቆሙ […]

አንዱአለም አራጌና እስክንድር ነጋ ማዕከላዊ የሚገኘውን ታዬ ደንደአን ጠይቀውታል!!

March 23, 2018 ከቀኑ 8ሰአት ላይ ብርቱውን ሰው ታዬ ደንደአን ለመጠየቅ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ደጃፍ ላይ ደርሰናል። ከበር መታወቂያ መታደሱን ለሚያጣራው ፌደራል ፓስፖርቴን ሰጠሁ እና አገላብጦ ካየው በኋላ “ማንን ለመጠየቅ ነው?” ሲል ጥያቄውን አስከተለ “አቶ ታዬ ደንደአን” አልኩት እና በመገረም ፈገግታ ታጅቦ ለጥቂት ደቂቃ ካስተዋለኝ በኋላ ፓስፖርቴን መለሰልኝ። ይሄን ግዜ የለም ሊሉን ነው ወይስ መጠየቅ […]

“ኦሮምኛን በግዕዝ በዐማራ ክልል” ግብረ-መልስ ለምሑራኑ ስብስብ እና ግርማ ካሳ

March 23, 2018 ዳንኤል አበራ “ኦሮምኛን በግዕዝ በዐማራ ክልል” በተሰኘ ርዕስ በዋናነት ለፕ/ት ገዱ፣ ለኛ በግልባጭ አራት ጦማሮች በተከታታይ አድርሳችሁናል። ከአራቱ ተሽሎ ያየሁት የፕ/ት ግርማን ነው ትህትና የተላበሰ ጦማር ነው። አራተኛው ጦር-አውርዱ፣ ኑና እንያችሁ ፉከራው ሲበዛ አጭር መልስ እና ትክክለኛውን መንገድ ለመጠቆም ተከስቻለሁ። ትዛዛዊ ጥያቄአችሁ “ኦሮምኛን በግዕዝ በዐማራ ክልል” ድርብርብ ችግር የነበረው፤ ያለው፤ የሚያስከትል ስለኾነ […]

Soladarity message to One Amhara Organization

March 22, 2018 Qafar Ummattah Party                                                 Afar People’s Party March 21, 2018 Dear One Amhara Organization, Afar People’s Party appreciate your invitation to participate in launching ceremony of your organization. Regrettably enough, we couldn’t make it to be in place to applaud your success. The great People of Amhara have being playing a significant role […]

Washington Update – From Friends of Congressman Chris Smith (Mesfin Mekonen)

March 22, 2018 Representative Christopher Smith (R-NJ) has done more for Ethiopia, and taken a greater interest in Ethiopian human rights and democracy, than any American politician. He has traveled to Ethiopia several times to confront dictators, sponsored legislation that committed the United States to support democracy and civil society in Ethiopia, and held numerous […]