Exclusive: ‘Somaliland’s $442m port project with DP World and Ethiopia will go ahead’

Investment will establish Somaliland as a regional trading and maritime hub and create a container terminal with a capacity to handle up to 1.25 million TEUs a year Muse Bihi Abdi President of the Republic of Somaliland March 21, 2018 Updated: March 21, 2018 09:15 AM    Somaliland’s President Muse Bihi Abdi says, despite the challenges, a […]

Population Explosion : Ethiopia’s Plans to Bridge the Urban-Rural Divide

    Ethiopia Plans to Build 8000 New Cities in Countryside. Population ExplosionEthiopia’s Plans to Bridge the Urban-Rural Divide Ethiopia’s population has tripled over the past few decades. Millions of farmers are leaving the fields only to end up living in the slums of huge cities. City planners believe they have found a solution — in […]

Egypt unmoved on Ethiopia’s plan to fill Renaissance Dam reservoir Read more: http://www.al-monitor.com/pulse/originals/2018/03/ethiopia-briefs-egypt-about-plan-filling-renaissance-dam.html#ixzz5APsCfn8w

Ayah Aman March 21, 2018 ZACHARIAS ABUBEKER/AFP/Getty Images The Grand Ethiopian Renaissance Dam under construction near the Sudanese-Ethiopian border, March 31, 2015. CAIRO — Abdel Mahmoud Abdel Halim, Sudan’s ambassador to Egypt, issued an invitation on March 13 to the Egyptian government for an April 4-5 tripartite meeting, along with Ethiopia, to discuss the filling of the Grand Ethiopian Renaissance […]

“ለፍርድ መቅረብ ይገባው የነበር ስርአት ነው፣ ለፍርድ አቅራቢ ሆኖ የተገኘው!” (አበበ ቀስቶ – ከእስር መልስ)

21/03/2018 በአለማየሁ አንበሴ “–ብሔራዊ መግባባት በህገ መንግስቱ በተለይም በአንቀፅ 39 ጉዳይ፣ በሰንደቅ አላማ፣ በሀገር ዳር ድንበር፣ በፌደራል አወቃቀር ጉዳይ ያስፈልጋል፡፡ ለምሳሌ መንግስትና ህዝብን ያላግባባው አንዱ የሰንደቅ አላማ ጉዳይ ነው፡፡ የአርማ ጉዳይ በዋናነት አላግባባም። ለምን በግድ ተቀበሉ ይባላል፡፡ ደርግ እኮ አርማ ያለውን ባንዲራ ይጠቀም የነበረው ለፕሬዚዳንቱ ቢሮዎች ነው።–” በቅፅል ስሙ አበበ ቀስቶ (ክንፈ ሚካኤል ደበበ) ከ1983 […]

ኢትዮጵያ ማለት ትግራይ እና አዲስ አበባ ብቻ አለመሆናቸው ሊነገራቸው ይገባል (ብርሃነ መስቀል አበበ)

21/03/2018 “የኦሮሞ ህዝብ ወደ ትግራይና አዲስ አበባ የሚወስዱ የኢንተርኔትና የመብራት መስመሮችን ወደ ማቆም ሊሸጋገር እንደሚችል ሊታወቅ ይገባል። ህወሃት በእሳት መጫወት ቢያቆም ለሱም ለአገርም ይበጃል። ትግራይና አዲስ አበባ ብቻ ኢትዮጵያ ያለመሆናቸው ቢነገራቸውም አይከፋም።” ዘረኛው የህወሃት መራሽ አገዛዝ በኦሮሚያ የኢንተርኔት አገልግሎት በማቋረጥ 1ኛ፣ በኦሮሚያ ያሉ ዩኒቨርሲቲዎችና ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ከሌሎቹ ክልሎች እንዲያሱና እንዲጎዱ ለማድረግ፣ 2 ኛ፣ በኦሮሚያ […]

እንደ ቢዝነስ ኩባንያ ኢሕአዴግ በሚባል ቦርድ የምትተዳደር ብቸኛ «አገር» !?! (አቻምየለህ ታምሩ)

21/03/2018 አንድ የቢዝነስ ኮርፖሬሽን የሚመራው በቦርድ ነው። ቦርድ በቀላል አገላለጽ ቡድን ማለት ነው። አገር ደግሞ የሚመራው  በንጉስ፣ በጠቅላይ ሚንስትር ወይንም በፕሬዝደንት ነው። በቤተ ወያኔ ግን  ኢትዮጵያ «የምትመራው» እንደ አገር «በጠቅላይ ሚኒስትር» ሳይሆን እንደ  ቢዝነስ ኮርፖሬሽን «ኢሕአዴግ» በሚባል ቦርድ ነው። በዚህም የተነሳ የወያኔዋ ኢትዮጵያ  እንደ ቢዝነስ ኩባንያ ኢሕአዴግ በሚባል ቦርድ የምትተዳደር ብቸኛ «አገር» ሆናለች ማለት ነው። […]

«አቶ ስዩም ተሾመና አቶ ታየ ደንደአ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይፈቱ» [አምነስቲ ኢንተርናሽናል]

21/03/2018 DW-አሻም ሚዲያ  በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከተደነገገ በኋላ መንግስትን በመተቸታቸዉ በኮማንድ ፖስቱ የተያዙትና በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ያለም ቅድመ ሁኔታ  እንዲለቀቁ  የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መብታቸዉን በመጠቀም በመናገራቸዉና በመጻፋቸዉ  በሃገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ ከታወጀ በኋላ በተለያዩ ቦታዎች በርካታ ሰዎች ለእስር መዳረጋቸው ይነገራል። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል «መንግሥትን በመተቸት» ታስረዉ […]

በአማራ ሕዝብ ላይ በደል እየፈፀሙ የሚገኙ የትግራይ ባለሀብቶች (ሙሉቀን ተስፋው)

March 21, 2018 1ኛ፤ ትኬ ባትህ:_ ወፍራም ጥቁር የ79 አመት እድሜ ያለው። ከሽራሮ በ1988 የመጣ ነው። ፋርማሲ ነበረው። ሁመራ መጣ። 800 ሄክታር መሬት ተቀበለ። በ2000 ዓም በአናቱ (አውደራፊ አካባቢ) ተጨመረለት። መቀሌ፣ ማይካድራ፣ ሁመራ ዘመናዊ ቤቶችን ሰርቷል። 13 ትራክተር ገዝታል። ከማይካድራ ጀምሮ እስከ ሁመራ ዞን፣ እስከ ክልል እስከ ፌደራል እየሄደ አማራዎችን ስለማጥቃይ ሪፖርት ያደርጋል። ወልቃይት ማጥፋት […]

“የፋኖ ሰራዊት መሪ እኛ ነን” – የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ብርሃነ ሥላሴ አሰፋ

March 21, 2018  Posted by: Zehabesha “የፋኖ ሰራዊት መሪ እኛ ነን” – የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ብርሃነ ሥላሴ አሰፋ

አዲሱ የኢህአዴግ መግለጫ ሲገመገም | በደረጀ ደስታ

March 21, 2018 እነዚህ ሁሉ ድክመቶች ስላሉብን አንወርድም!!! የአመራር ድክመት ያውም በከፍተኛና በሥራ አስፈጻሚ ደረጃ መኖሩን በሚታክት ዝርዝር ያዥጎደጎደው ኢህአዴግ እንደገመትነው የሚበላውን በልቶ በሥልጣን ለመቆየት የሀሳብ አንድነት ፈጥሮ መውጣቱን በዛሬው መግለጫው ገልጿል። መግለጫው ሥራ አስፈጻሚው “በመንስኤና መፍትሄዎቻቸው ላይ መክሮ የሃሳብ አንድነትና መተማመን ፈጥሯል፡፡” ካለ በኋላ “የተመዘገቡ ውጤቶችን አስጠብቆ ለማስቀጠል የሚያስችል ቁርጠኝነትና ጠንካራ መግባባትን አረጋግጦ ወጥቷል፡፡” […]