ይህ ትዝብት እንጂ ጥያቄ አይደለም! (በድሉ ዋቅጅራ-ፋክት መጽሄት)

20/03/2018 ሚኒስትር ሲያረጅ አምባሳደር ይሆናል፡፡ ሀሳብ ቁፋሮ ነው፤ በ‹ለምን› ዶማ ዙሪያ ገባን በተጠየቅ መቆፈር ነው ሀሳብ! ምን፣ እንዴት፣ ለምን፣ በማን … እያልን የእራሳችንን፣ የቤተሰባችንን፣ የማህበረሰባችንን፣ የሀገራችንን ውሎና አዳር ስንጠይቅ አሰብን ማለት ነው፡፡ እንደ ዶማችን ጥንካሬ የቁፋሯችን ስፋት ይለያያል፡፡ አንዳንዶቻችን የለምን ዶማችን ዶልዱሞ የራሳችንን ማሳ እንኳ በወጉ አንቆፍርም፤ የአንዳንዶቻችን የለምን ዶማ ደግሞ የሾለ ነው፤ ከራስ ጠለል፣ […]
ተዋዶ ተዋልዶ የሚኖረው የሀረርጌ አማራ እንዲህ ነው!! (ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

20/03/2018 እኔ “አማራ የለም” ከሚሉት ጋር አልስማማም፡፡ “አማራ” የሚባል የራሱን ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ ያለው ትልቅ ብሄር አለ፡፡ የአኗኗር ብሂሩ እንደአካባቢው ይለያያል፡፡ ታዲያ እኔ በደንብ የማውቀው እዚሁ ሀረርጌ ውስጥ ከኔ ጋር ለዘመናት ሲኖር የነበረውን የሀረርጌ አማራ ነው፡፡ በጽሑፎቼ በአብዛኛው የምዳስሰው የምሥራቁን የሀገራችንን ክፍል ነው፡፡ በእስከ ዛሬው ቆይታዬ ስለ ሀረሪ እና ስለ ምሥራቁ ኦሮሞ በስፋት ጽፈናል (ይኸው! […]
ብዛት ያለው የወያኔ ሰራዊት ተደመሰሰ! (ሙሉነህ ዬሀንስ)

20/03/2018 ♦የሞተውና ቁስለኛው ከሃምሳ በላይ ነው! ♦ብዛት ያለው ከብሬን እስከ ክላሽን መሳሪያ ተማርኳል! ሰሜን ጎንደር ማክሰኞ መጋቢት 11 2010 በትናንትናው እለት ሰሜን ጎንደር ጠገዴ ወረዳ ውስጥ በደፈጣ ውጊያ ብዛት ያለው የወያኔ ሰራዊት ተደመሰሰ። በኮንቮይ መልክ ከጠገዴ ወደ ማርዘነብ አቅጣጫ ሲጓዝ የነበረው የአጋዚ ሃይል ለጊዜው ልዩ ቦታው በማይገለፅ አካባቢ ሲደርስ በተሰነዘረበት ድንገተኛ ጥቃት መከላከል እንኳን ሳይችል […]
የወልዲያ ጉዞ አንድምታ:- እርማችንን ልናወጣ አልመጣንም! (ተመስገን ደሳለኝ እስክንደር ነጋ አንዷለም አራጌ)

20/03/2018 ቴዎድሮስ አለማየሁ ሀዘናችሁ የብቻችሁ አይደለም፣ ህመማችሁን ብቻችሁን አትታመሙ፣ ድካማችሁንም ለብቻችሁ አትደክሙም፣ ይልቅስ የፈሰሰው እንባ እስኪደርቅ፣ ብሶታችሁ እስኪመክን፣ ተስፋችሁ እስኪያብብ፣ ሃሳባችሁ ማርፊያ እስኪያገኝ ልዝንተ – ዓለም ቀና ብላችሁ እስክትቆሙ፣ በኢትዮጵያችን ሰማይ ስር ፍትህና ነፃነት እስኪሰፍን ድረስ ትግሉ የጠየቀውን ማንኛውንም ዋጋ እንከፍላለን እንጂ እርማችንን አልቅሰን አወጣን ብለን የሰላም እንቅልፍ አንተኛም። የገዛ ዜጎቹ በከፈሉት ግብር በተገዛ ጠብ-መንጃ […]
የዕውቁ አዝማሪ ሐሰን አማኑ ግጥሞች ስለ ዐጼ ቴዎድሮስ፤ (ውብሸት ሙላት)

20/03/2018 ለዛሬ ደግሞ የመይሳውን ልጅ በሐሰን አማኑ ግጥሞች እናወድሳለን!!! ስለ ሐስን አማኑ አንስተን ከዚያ ወደ ዐጼ ቴዎድሮስ! ሐሰን አማኑ ወሎዬ ናቸው፡፡ ማየት የተሳናቸውም ናቸው፡፡ ስለእሳቸው የተጻፉ መረጃ እስካሁን አላገኘሁም፤ ከግጥሞቻቸው በስተቀር፡፡ ከግጥሞቻቸው በመነሳት ምናልባትም የአዝማሪነት ሕይወታቸው በዐጼ ቴዎድሮስ ጊዜ የጀምረ ይመስላል፡፡ በእርግጠኝነት የሚታወቀው ግን በዐጼ ዮሐንስ፣በንጉሥ ሚካኤል፣በዐጼ ምኒልክም ዘመን የነበሩ፣በቤተ መንግሥትም ዘንድ የተወደዱ መሆናቸው ነው፡፡እስከ […]
የሰሜን ሽዋው አንኮበር ታሪክ አድማቂ ጌጦች አልዩ አምባ እና አብዱል ረሱል

March 20, 2018 ባህር ዳር፡ መጋቢት 11/2010 ዓ/ም (አብመድ) አልዩ አምባ ከአንኮበር ከተማ አሥራ ሁለት ኪሎ ሜትር ያህል ቁልቁል ሲወረዱ የምትገኝ ከተማ ናት። አልዩ አምባ የወደብ ከተማ በመሆኗ 4 በሮች እንደነበሯት የታሪክ አዋቂዎች ያስረዳሉ፡፡ የአካባቢው አዛውንቶች እንደሚያስረዱት ከሆነ አዋሽ እና ጨኖ ለታሪካዊቷ ስፍራ አልዩ አምባ በመግቢያ በርነት ሲያገለግሉ አንኮበር እና ምንጃር በር ደግሞ መውጫ በሮች […]
Ethiopia security crisis self-inflicted, Eritrea innocent – Ex-US Diplomat

March 20, 2018 Abdur Rahman Alfa Shaban Ethiopia must deal with its home generated security crisis and stop using Eritrea as a smokescreen, this is the view of a former United States Assistant Secretary of State. Herman Cohen on Monday waded into renewed claims by Ethiopia that neighbouring Eritrea was backing groups aimed at destabilizing […]
The Eritrea-Sudan border standoff: did Isaias whisper treason?

March 20, 2018 Martin Plaut In January this year Sudanese troops were sent to man the country’s border with Eritrea. The border was sealed: trade between the neighbouring states ceased. This has caused real hardship for many on both sides of the border – but particularly in Eritrea, which relies on imports from Sudan. So […]
The choice between reform and revolution in Ethiopia

March 20, 2018 By Shiferaw Abebe There are three “choices” to resolve the current political crisis in Ethiopia. The first is a cosmetic reform which TPLF has in mind. This reform would start with the inauguration of a new prime minister (the hype is already going through the roof) and could include the release of more […]
South Sudan Gov’t Says Ethiopia No more Suitable to Host Peace Talks Since Ethiopia Needs Its Own Peace Talks

March 20, 2018 South Sudan regime spokesman and Minister of Information and Broadcasting Michael Makuei Lueth captured on camera threatening to expel Joint Monitoring and Evaluation Commission from South Sudan(Photo: file) Mar 20th 2018 (Nyamilepedia) – South Sudan government said Ethiopia has its own problems to solve rather than hosting South Sudan’s warring parties to solve […]
