“They even shot at people eating in restaurants!” Moyale residents recount Ethiopian soldiers’ murderous rampage

March 17, 2018 Written by Zecharias Zelalem, S. Lemma (OPride)—Tens of thousands of people have fled across the border into Kenya following a weekend military assault on civilians in Ethiopia’s Moyale town, which left at least 10 people dead and 11 others wounded. The displaced residents, most of them women and children, are receiving assistance from […]
ግልባጭ ይድረሰዉ፣ በሰፈረዉ ቁና ሊሰፈርበት ነዉ!!! (ሃራ አብዲ)

17/03/2018 አንተ ኦሮሞ ነህ፤ ናዝሬት ተወልደሃል፣ አንተም አማራ ነህ፤ ጎንደር ተምረሃል፣ ዘራችሁ ቢጠየቅ ፤ መልስ አዘጋጅተናል፣ የአያቶቻችሁ ስም፤ በህግ ተቀይሮአል። ቁዋንቁዋ ከቻላችሁ፤ ስም ከተለወጠ፣ ማስረጃ አትፈልጉም፤ ከዚህ የበለጠ። አናሳ ብንሆንም፤ ትግራዮች እንደ ህዝብ፣ ሳንደርስ አንቀርም፤ ከታገልንለት ግብ። ትልልቁን ጎሳ ፤ ብትንትን አድርገን፣ ጭድና እሳት አርገን፤ ህዝቡን እያጋጨን፣ በጠርሙስ ዉሃ መርዝ፤ መርፌም እየወጋን፤ ፈጅተን አስፈጅተን፤ ገድለንና […]
ጀግናው አርበኛ ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ (ያየህ ይራድ)

18/03/2018 ከአዲስ አበባ ጅማ በሚወስደው መንገድ 109 ኪ.ሜ. በምትገኘው በወሊሶ ከተማ በ1905 ዓ.ም. ከአባታቸው ከአቶ ዱኪ ጉልማና ከእናታቸው ከወ/ሮ ወርቄ ኤልሞ ተወለዱ። በ1927 ዓ.ም. ፋሺስት ጣልያን ሀገራችንን ለሁለተኛ ጊዜ በወረረበት ወቅት የተጠበቀውን ጦርነት መነሻ በማድረግ በየክፍለ ሀገሩ የዘመተው የኢትዮጵያ የጦር ሠራዊት በጦር ሚኒስቴሩ ስር ሆኖ በ1928 ዓ.ም. ከማይጨው እስከ ተንቤና ሰቲት ድረስ ግጥሚያዎች አድርጎ ብዙ […]
‹‹የፖለቲካ ቀውሱ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል››

ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ 18 March 2018 ዘካርያስ ስንታየሁ አገር ለማዳን ሲል ፖለቲካውን ሊቀላቀል እንደሚችል ጠቁሟል በአገሪቱ የተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ሲል፣ ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ አስጠነቀቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን የተቃወሙት ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆኑ የተለያዩ አገሮችና ሌሎች የውጭ ኃይሎችም ናቸው ያለው አትሌቱ፣ […]
የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ያሳስበናል አሉ

አምባሳደር ሥዩም መስፍን 18 March 2018 ዮሐንስ አንበርብር አምባሳደር ሥዩም መስፍን ተረጋግተው እንዲሠሩ አሳስበዋል በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ቀውስ እንዳሳሰባቸው ገለጹ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ምክትል ኃላፊ አብደላ ሀምዱለ፣ ‹‹የመንግሥት አስተዳደር በአፍሪካና በኢትዮጵያ ሁኔታ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ የተገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ አባላት ሥጋታቸውን አሰምተዋል፡፡ በተለይ የእንግሊዝ […]
Ethiopia warns of increased weapon smuggling aimed to incite unrest

Source: Xinhua 2018-03-18 00:49:46 Source: Xinhua 2018-03-18 00:49:46 ADDIS ABABA, March 17 (Xinhua) — Ethiopia’s Federal Police Commission on Saturday urged the public to remain vigilant against the increased smuggling of armaments. Assefa Abyou, Commissioner General of the Ethiopian Federal Police Commission, told local media that hundreds of armaments were intercepted from illegally entering into […]
Time for Political Change and Social Unity in Ethiopia

by Graham Peebles / March 17th, 2018 Tadesse is a 28-year-old Ethiopian from the capital, Addis Ababa. Like thousands of others he took part in demonstrations over the last three years, and together with family members, refused to pledge support for the Ethiopian government. Such displays of political dissent led to him being repeatedly imprisoned, […]
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል አስፋ አብዩ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላነሳው ለውጥ ጥያቄ የኤርትራ እጅ አለበት ሲሉ ወነጀሉ
March 17, 2018 የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል አስፋ አብዩ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላነሳው ለውጥ ጥያቄ የኤርትራ እጅ አለበት ሲሉ ወነጀሉ
የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፅ/ቤት የምስረታ ውይይት ተደረገ

March 17, 2018 ዛሬ መጋቢት 8/2010 ዓ/ም የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፅ/ቤት የምስረታ ውይይት ተደረገ:: በውይይቱ የንቅናቄው መሰረታዊ ሀሳቦችና እምነቶች በኢ/ር ይልቃል ጌትነት በውይይቱ ለተገኙ ኢትዬጵያውያን ተብራርቷል:: ኢ/ር ይልቃል የንቃናቄው መመስረት ያስፈለገው ፓርቲ መስርቶ ሌሎች ፓርቲዎችን ለመወዳደር ሳይሆን ከአገዛዝ ወደ ዲሞክራሲ ለምናደርገው ትግል ኢትዮጵያውያንን ያካተተ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ለመፍጠር ነው […]
በጀርመን ፍራንክፈት በተካሄደው በሚስጥር ትግሬዎች ስብሰባ ላይ አቶ ጌታቸው ረዳ የተናገሩት በጽሁፍና በድምጽ

17/03/2018 የህወሃቱ ከፍትኛ ባለስልጣን ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን በጀረመን ፍራንክፈት በተካሄደው በሚስጥር ትግሬዎች በተሰበሰቡበት ስብሰባ ላይ ከተናገራቸው ውስጥ፡- – ጥቃቶች በየቦታው እየተካሄዱ ነው ያሉት። ስለዚህ ማስቀኦም አለብን። – ጥቃቶችን ካስቆም በኋላ መመታት ያለበትን መምታት፣ ሊባረረ የሚገባውን ማባረር፣ ገለል ሊል የሚገባውን ገለል በማደረግ “አገራችንን” [ትግራይን ማለቱ መሆን አለብት] መለወጥ መቻል አለበን። – ይህ የእኛ ብቻ ሃብት ነው፣ […]
