ልጄ ሆይ፤ ሰው ሁን ! (መስፍን ማሞ ተሰማ)

March 15, 2018 እነሆ ሰንበት ነበረ። ምዕመኑ በሚኖርበት ከተማ በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድሰት ቤተ ክርስቲያን እንዳለፉት አያሌ ሰንበቶች ሁሉ ባለፈው ሰንበትም ተገኝቷል። ቃሉን ሊሰማ፤ ስለ ቃሉም ለመኖር ብርታትን ሊያገኝ፤ ስለራሱና ስለቤተሰቦቹ፤ ስለ ህዝቦቹና ስለ ሀገሩም ሊፀልይ፤ እጆቹንም ወደ ሰማይ አንስቶ ሊለምን። ማረን ለማለት። እግዚኦታም ለማቅረብ። ከትጉሁና ትሁቱ ካህንም ቃለ ህይወት ሊሰማ። ቃለ ህይወትንም ሊማር። […]
ላቲን ኦሮምኛን እንዳያድግ አድርጎታል ሲሉ በግእዝ እንዲጻፍ ፕሬዘዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ጠየቁ

March 15, 2018 የኦህዴድድ ከፍተኛ አመራር አባል የነበሩት፣ የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ክቡር አቶ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያዉይና ብቻ ሳይሆን የጥቁር ሕዝብ ኩራት የሆነው፣ ብቃት ያለው፣ የግ እዝ ፊደል እያለ፣ የላቲን ፊደልን ለኦሮምኛ መጠቀም ትክክል እንዳልነበረ ገልጸው፣ ላቲን በአፋን ኦሮሞ እድገት ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተጽኖ እንዳሳደረበትና ቋንቋዉን በተቀረው የኢትዮጵያ ማህበረሰብዝ እንድ እንዳያድግ መሰናክል እንደሆነ በመግለጽ አፋን ኦሮሞ […]
Ethiopia’s Sugar Saga: How Millionaires are made and Violence Exacerbated,

March 15, 2018 by Asefa Belachew* Introduction and Background Ethiopia’s sugar shortage has become very pronounced in recent months. Since October/November 2017, it has become common to see long lines of people particularly women and children, but also a few men, waiting patiently in line for their sugar ration. In Addis, observers have noted such […]
ህወሓት ኢትዮጵያን በዩጎዝላቪያ (Yugoslavia) መንገድ እንድትነጉድ እያደረጋት ይሆን እንዴ? እናስ ምን ይሻላል? (ከፍትህ ይንገስ)

March 15, 2018 በተለያየ መንገድ እየተገለፁ ካሉ ሁኔታዎች በመነሳት አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በህወሃት ሰዎች የበላይነት ወይም በነሱ አባባል የጥገኛ ገዥመደብነት አዝማሚያ ላይ ቅሬታ የቋጠረ ይመስላል። ይህ ቅሬታ ደግሞ ከመሬት ተነስቶ የመጣ አይደለም፤ በተግባር የሚታዩ ድርጊቶች ስላሉ እንጂ። በመጀመሪያ ደረጃ በፀጥታ ሃይሉ ዉስጥ የህወሓት ሰዎች እጆች በጣም ረጃጅሞች ናቸው። እነዚህን ተቋማት የሚያሽከረክሯቸው የህወሓት ሰዎች ረጃጅም እጆች […]
Oppositions Out; OPDOs in. (Befqabu Z Hailu)

15/03/2018 A few months ago, when OPDO officials adopted dissent voices as their own, I joke-tweeted saying [in AM] “now OPDOs are struggling our struggle; we will see if they would be detained on our behalf”. It seems it has already become true. Even though many political prisoners are still languishing in jail, most prominent […]
Egypt, Sudan and Ethiopia’s irrigation, foreign ministers aim to break GERD deadlock in April meeting

Ahram Online , Wednesday 14 Mar 2018 The Grand Ethiopian Renaissance Dam in close snapshot (Photo: Bassem Abo Alabass) The ministers of irrigation, foreign affairs and the heads of the intelligence services in Egypt, Sudan and Ethiopia are going to meet next 4 and 5 April in Khartoum to discuss the latest developments concerning the […]
39,825 displaced in restive southern Ethiopia

March 15, 2018Agency Report Ethiopian president Mulatu Wirtu [Photo: africa.cgtn.com] Ethiopia said on Thursday that unrest in Moyale area, southern Ethiopia, in recent days had displaced 39,825 people. Speaking to the state-owned Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC), Aligaz Gebre, a colonel and Head of the 41st Division of Ethiopian Army, said rumours of war was largely […]
Anniversary of Battle of Ogaden Celebrated in Ethiopia

Addis Ababa, Mar 15 (Prensa Latina) The Cuban Embassy in Ethiopia paid homage to the 163 Cuban fighters killed in the battle of Ogaden, the victory of which occurred 40 years ago marking the end of the Somalian invasion into this neighboring country. A wreath was placed at the memorial-monument located in the capital city’s […]
Ethiopian refugees in Kenya speak of horror, agony as soldiers flushed them out

Wednesday March 14 2018 Some of the refugees who fled Shawa-Bare in Ethiopia due to conflict take refuge at Sessi Camp in Kenyan border town of Moyale, on March 13 2018. PHOTO | PHOEBE OKALL | NATION MEDIA GROUP In Summary They fled the country in the wake of their government’s crackdown on […]
ስህተትን በስህተት በማረም የተሄደበት ረዥም መንገድ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

15/03/2018 ማንም ሰው ስህተት ይሰራል። ነገር ግን መሳሳቱን ሲያውቅ፤ ከስህተቱ ተምሮ እና ያስቀየመውን ሰው ‘ይቅር በለኝ’ ብሎ ወደፊት ይራመዳል እንጂ፤ ስህተትን በስህተት እያረመ አይሄድም። ኢህአዴግ እና ተከታዮቹ፤ ከሚሰሩት ስህተት የበለጠ፤ ስህተትን በስህተት ለማረም የሚወስዱት እርምጃ፤ ህዝብን ለሞት እየዳረገ እና ሃገርን ቁልቁል እየናደ በመሄድ ላይ ይገኛል። በተለይም የዝቅተኝነት ስሜት ውስጥ የሚናውዝ ግለሰብ፤ ወይም “የኔ ዘር ዝቅተኛ […]
